Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ሜየር ቱማ ጉማ ቀጭኔ ሄዶ በቡዳ ተበላሁ አለ። ሽክላ ስሪዎቹን ስብስቦቸዋል ምን ሊያረጋቸው እንደሆነ እንጃ

Post by Ethoash » 07 Jul 2022, 11:01

ሜየር ቱማ ጉማ ስዎች ቀጭኔ ውስጥ አንዲት ሴትዬ ማታ ማታ ጅብ ሆና ስው ትበላለች ሲሉት ፣ ይህንን ለማጣራት ቀጭኔ ይሄዳል ሴትዬዋን ፈልጎ ፈልጎ ያጣታል ተስፋ ቆርጦ ሲመለስ በሩቁ ከሆነ ቦታ ላይ ትልቅ ጪስ ሲጨስ ያያል፣ ሜየር ቱማ ጉማ ከመኪናው ወርዶ ቤት የተቃጠለ መስሎት ለማጥፋት አጃቢዎቹን ቀድሞ ቤቱ ይደርስና በርግዶ ሲገባ ፣ አንዲት ሴትዬ አምድ ላይ እየተንከባለለች ወድ ጅብነት ስትቀየር ያያታል ፣ ሜየር ቱማ ደንግቶ እናቴ ምንድነው የሚስሩት ብሎ ይጠይቃቸዋል፣ ሴትዬዎም ከእንቅልፍ እንደባንነ ስው ከጅብነቱዋ ዛር ወጥታ ወድ ስውነት ተቀይራ አይ ጀበና ነው የምስራው ታድያ ይህ ሁሉ ጭስ ምንድነው ሲላይ አይ ጀበናውን እያቃጠልኩት ነው አለችው ፣ ታድያ ወጭ ወጥተሽ አታቃጥይም ወይ ቢላት አይ ቡዳ ናት ብለው ቀጥቅጠው ይገድሉኛል በላ ስትጨርስ ተስወረችበት ፣ ቱማ ጉማም ተስፋውን ሳይቆርጥ እዚያ አካባቢ የሚከኙትን እንስራ ስሪዎች በሙሉ ስብስቦ ካሁን በኋላ እንዳንቹሁም እንዳትጎድሉ ተቆጣጠሩና እርስ በእርስ እየተቆጣጠራቹሁ የምት ስሩትን ስሩ ብሎዋቸው የሚስሩበትን ገል ስብርብሩን አውጥቶ እንዳቹሁ ከጎደላቹሁ ወርድ ክራሴ ብሎ ማስጠንቀቅያ ሲያስማ ሁሉ ተስወሩበት አሁንም የቀጭኔ ሴቶችን እያፈላለገ ነው ፣ በጣም የሚደንቀው ደግሞ ሌላ ስው ሲሄዱ ቆንጆ ቆንጃጅት ሆነው ይታያሉ ጉማ ሲመጣ ጅብ ሆነው ይስወራሉ። ይህንን ቪድዬ ተመልከቱ ጉዱን በሙሉ ታዩታላቹሁ፣



WATCH this video how the buda despaired in front of Aiby and Goma tuma all their voice gone even the Abiy voice gone




look mayor speaking about the buda people how managed to collect them in one place and reduce the harm.
Last edited by Ethoash on 08 Jul 2022, 16:17, edited 2 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሜየር ቱማ ጉማ ስዎች ቀጭኔ ሆዶ በቡዳ ተበላሁ አለ። ሽክላ ስሪዎቹን ስብስቦቸዋል ምን ሊያረጋቸው እንደሆነ እንጃ

Post by Ethoash » 07 Jul 2022, 12:03

ይሄው ይህቺ ቡዳ ልጅ በልታ በስንት ደብደባ ነው ልጆን የተፋችው። እስቲ ተመልከቱ እነዚህ አማሮች የሚያረጉትን ጉድ ብቻ ተመልከቱ ስሪን ሰው ቡዳ ናቸው ብለው እውነት አስምነውን ጥቅላላው ሕብረትስቡ ቡዳዎች ሰው ይበላሉ ብለው አሳምነው ። ብዳዎቹ ራሳቸው የሚበሉ መስሎዋቸው ነጭ እንጀራ ነው የሚበሉት እንኩዋን ስወ ልበሉ እስቲ እንድ አማራ መጥቶ ይህንን ይሞግተኝ ቡዳዎች አይበሉም ብሎ

Last edited by Ethoash on 07 Jul 2022, 14:19, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሜየር ቱማ ጉማ ስዎች ቀጭኔ ሆዶ በቡዳ ተበላሁ አለ። ሽክላ ስሪዎቹን ስብስቦቸዋል ምን ሊያረጋቸው እንደሆነ እንጃ

Post by Abere » 07 Jul 2022, 12:48

This traditional artisan work is increasingly facing threat from substitution of manufacturing products. Modern factories prodicng durable household utensils made of steels and rubber are replacing traditional pottery works. The livelihood of these poor unskilled pottery workers in Addis Ababa and elsewhere in the country is endengered. There has to be enterpreural strategy so as to make them competitive in the market. Decades back, some domestic garment factories such as Adey Abeba etc were manufacturing shirts, pants, dress etc, but these local products were pushed out of the market because better quality at afodable lower price products flooded the streets of Addis Ababa from abroad. I now see some weavers of Shiro-Meda imitating designs from abroad and modified the traditional cloth dress and style to be trendy fashions - that is a great strategy which can keep them stay in the market. Albiet, still China is making Ethiopian dress or cloth imitating at lower price. Look out, the world is fast evolving.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሜየር ቱማ ጉማ ስዎች ቀጭኔ ሆዶ በቡዳ ተበላሁ አለ። ሽክላ ስሪዎቹን ስብስቦቸዋል ምን ሊያረጋቸው እንደሆነ እንጃ

Post by Ethoash » 07 Jul 2022, 13:28

ይሄወልህ ቅዥት ተፈርቶ ሳይተደር አይነጋም ይባል አይደለም ፣ የቻይናውን ሌብነቱን ተተነው እኛ የራሳችንን የባህል አስራር ማዘመን አለብን፣ ለምሳሌ ሴቶቹ በጭስ ነው የሚታጠኑት ጀበናውን አስማ ብለው። ማታ እንኳን ቅንድባቸውን መክደን አይችሉም ቃጠለው ስለማይለቃቸው ለመተኛትም እንኳን አይናቸውን መዝጋት አይችሉም ፣ ይህ ሁሉ የሚቀርፍ ኪል ወይም የኤሌትሪክ ምጅጃ በቀላሉ ተስሮቶ ለሙከራ የሽክላ ድርጅታቸው ቀርቦዋል እንግዲህ የአበሻ ነገር ይህ ጎደለው ያጎደለ የሚሉት ነገር አለ አልተጀመረም ሲስራ አያሳይም ግን ማሽኑ የሽክላ ድርጅቱ ጋ ደርሶዋል ይሄው ቪድዬን ተመልከት ግዜህን ለመቆጠብ አሳልፌው ልክ የሽክላ ምድጃው ጋ አርጌልሀለሁና ተመልከት

የዚህ የሽክላ የኤሌትሪክ ምድጃ ጥቅሙ ፣ ሽክላዎን በአንድ ሺህ ሶስት መቶ ድግሪ ስለሚያቃጥልልን ፣ በዛ ሙቀት ብረት እንኳን ይቀልጣል ስለዚህ በዚያ አይነት ሙቀት የተቃጠለ ጀበና ወሃ አይመጥም ወይም በጣም ጠንካራ ነው። በክፍት ምድጃ የሚያቃጥሉት እስከ ዘጠኝ መቶ ዲግሪ ስለሆነ ማሞሽት ይጠበቅብናል በደንብ ስለማይቃጠል ማልት ነው ግን የኤሌትሪክ ምድጃው ልክ እንደመስታወት ነው ጀበናውን የሚያረገው በጣም የሚያብረቀርቅ ጀበና ነው የሚህነው።ልክ እንደስረሚክ ያህል ጠንከር ይላል ማለት ነው ቶሎ ይስብራል የሚሉት ይቀራል ፣




ይህ የሽክላ ጥበብ ደግሞ በጣም ታደንቀዋለህ የባህላችን ሰዎች ያላቸው ትሰጦ ጀበናው አስማታዊ ጀበና ይባላል ጀበናው ከስሩ ቀዳዳ አለው ውሃ በቀዳዳው ታስገባበታለህ ግን ጀበናውን ብት ዘቀዝቀው ውሃውን አያፈስም፣ ገብቶሀል ጀበናው ቀዳዳ ከሱሩ አለ ግን ውሃ አያፈስም፣ ቢድዬ ላይ ተመልከተው። ይህ የቡዳዎች አስማት ሊመስል ይችላል ግን ሳዊንሳዊ መልሱ እነግርሀለሁኝ መጀመሪያ እየውና ለምን ውሃውን ለምን እንደማይፈስ ንገረኝ። i move the video to point of the magic pot watch it


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሜየር ቱማ ጉማ ስዎች ቀጭኔ ሆዶ በቡዳ ተበላሁ አለ። ሽክላ ስሪዎቹን ስብስቦቸዋል ምን ሊያረጋቸው እንደሆነ እንጃ

Post by Ethoash » 07 Jul 2022, 14:16



ይህቺ ሴትዬ ስለሽክላ በደንብ ታስረዳለች የኤሌትሪክ እና (የጋዝ)ምድጃውንም ታሳየናለች፣ ከሁሉ የተለየው ነገር ላሳይህ የፈለጉት እዚህ ላይ ሽክላውን የሚስሩበት ጎማ **(ዊል)ላይ ተደርጎ ቢስራ በጣም በፈጣን ፍጥነት ጀበናውን መስራት ይችላሉ ማለት ነው። ለምሳሌ እሱዋ እንደተናገርቸው በቀን አርባ ጀበና ከስሩ ፣ ጀበናው በመቶ ብር ብቻ ንፁ ትርፍ ቢያገኙ ብቻ በአርባ አብዛው ፤አራት ሺህ ብር በቀን ማለት ነው። ይህ ማለት የአንድ ስወ ሐይወት ተለወጠ ማለት ነው እንደው ሌላው ቢቀር በቀን ሺህ ብር ቢያስገቡ በወር ስላሳ ሺህ ብር ማለት ነው። ያቹ ዊል እና የኤሌትሪክ ምጅጃው በአስር ግዜ እጥፍ ለወጥ ያመጣል ማለት ነው።



አሁን ደግሞ ቅደም እንዴት ጀበናው ክስር ቀዳዳ ኖሮት ለምን አያፈስም ለሚለው መልሱን ልስጥህ፣ ጀበናው ሲገለበጥ ቀዳዳ አለው ወሃ በዛ በኩል ይገባል ነገር ግን ያ ቀዳዳ ልክ እንደቱቦ ያለ እስትሮ አለው ወይም እንደፋውንቴን ውሃው በዛ ቱቦ ያልፍና ነው ወድ ጀበናው የሚፈስወ ስለዚህ ውሃው ከአስትሮው በታች ከሆነ ተመልሶ የመፈስሱ ቻንስ የለውም ። ልክ እንደሽንት ቤት እጅ መታጠብያ ሁለት ቀዳዶች አሉት ውሃው እስከቀዳዎቹ እስካልደረስ ድረስ ወሃው እዛው የእጅ መታጠብያ ውስጥ ይቀራል። እንደገና ልሞክር የውሃ ፕላስቲክ ጠሩመሱ አምጣና የጠርሙሱን ክዳን ብስተህ እስትሮ እርግበት ከዚያ እስትሮውን በውሃ ጥሩሙስ ላይ አርገህ ክዳኑን ዝጋው አሁን እስትሮው ውሃ መሳብ ይችላል፣ ግን እስትሮውን ገልብጠ ወይም የውሃ ፕላስቲኩን ገልብጠው ፣ ውሃው ከስትሮው በታች ከሆነ ውሃው ተመልሶ በእስትሮው አይፈስም ማለት ነው። ልክ በዚህ ፕሪንስፕል ነው ጀበናው የተስራው። የባህላችን የደቡቡ ክፍል እሴት ነው።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9765
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሜየር ቱማ ጉማ ስዎች ቀጭኔ ሆዶ በቡዳ ተበላሁ አለ። ሽክላ ስሪዎቹን ስብስቦቸዋል ምን ሊያረጋቸው እንደሆነ እንጃ

Post by DefendTheTruth » 07 Jul 2022, 14:17

Abere wrote:
07 Jul 2022, 12:48
This traditional artisan work is increasingly facing threat from substitution of manufacturing products. Modern factories prodicng durable household utensils made of steels and rubber are replacing traditional pottery works. The livelihood of these poor unskilled pottery workers in Addis Ababa and elsewhere in the country is endengered. There has to be enterpreural strategy so as to make them competitive in the market. Decades back, some domestic garment factories such as Adey Abeba etc were manufacturing shirts, pants, dress etc, but these local products were pushed out of the market because better quality at afodable lower price products flooded the streets of Addis Ababa from abroad. I now see some weavers of Shiro-Meda imitating designs from abroad and modified the traditional cloth dress and style to be trendy fashions - that is a great strategy which can keep them stay in the market. Albiet, still China is making Ethiopian dress or cloth imitating at lower price. Look out, the world is fast evolving.
Dingiru,

you thought you were opposing the PM and exposed your true self. Somewhere you and co. have been drumming about stoping planting the trees and growing wheat in the country and just go after the issue of hunting the killers of innocent lives.

Here now you are suddenly also concerned about the other issues of national interest, like protecting the traditional artisans. Ugum!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሜየር ቱማ ጉማ ስዎች ቀጭኔ ሄዶ በቡዳ ተበላሁ አለ። ሽክላ ስሪዎቹን ስብስቦቸዋል ምን ሊያረጋቸው እንደሆነ እንጃ

Post by Ethoash » 07 Jul 2022, 14:27

ዲዲቲ ተወወ አዲሱን ጎደኛዬን እኔ የፖለቲካ ግርግር በቃኝ ብዬ በዝረራ ወጥቼ ስለሽክላ እያወራሁ ነው ፣ አቶ አቡዋራ ያለተመለከተው ማን ሊመለከተው ነው ሱሙ እኮ አቡዋራው ነው ። ስማ እኔም ስላንተ ሚስጥር ይዤ ዝም ብያለሁኝ እራሰህ ጎድ አባይ መሆንህን በደንብ ተረጋግጦዋል፣ ወይ ደግሞ ሪስርች አርገህ ለጎድ አብይ መስጠት ህ ምንም ጥርጥር የለውም ኬት አምጥቶ ነው የአሜሪካንን በሙሉ የግድያ መረጃ እንዲያ የቀመመው አንተ ባትነግረው ኖሮ ስለዚህ ተነቅቶብሀል ወይ አንተው አብይ ነውህ ወይ ለሲ ይስማ መስሪያበት አገልጋይ ነህ ። በሁለቱም በኩል አቶ አቡዋራዬን ተወልኝ በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው የፃፈው ዛሬ፣ በፊት ወያነዎች ነበር ቡጊ ማኖች አሁን ደግሞ ቻይናዎች ናቸው ቡጊ ማኖች የመጡብህ ነው ፣ ጀቡ እንዳይበላህ ተብሎ ያደገ ልጅ ምን ጤና አለው ብለህ ነው ግን ተወወ ይፃፍ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ አትሊስት የሚራራ ልብ አለው ለነዚያ ሚስኪኖች መራራቱ በራሱ አንድ ነገር ነው።


Last edited by Ethoash on 07 Jul 2022, 15:22, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9765
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሜየር ቱማ ጉማ ስዎች ቀጭኔ ሄዶ በቡዳ ተበላሁ አለ። ሽክላ ስሪዎቹን ስብስቦቸዋል ምን ሊያረጋቸው እንደሆነ እንጃ

Post by DefendTheTruth » 07 Jul 2022, 15:13

Ethoash wrote:
07 Jul 2022, 14:27
ዲዲቲ ተወወ አዲሱን ጎደኛዬን እኔ የፖለቲካ ግርግር በቃኝ ብዬ በዝረራ ወጥቼ ስለሽክላ እያወራሁ ነው ፣ አቶ አቡዋራ ያለተመለከተው ማን ሊመለከተው ነው ሱሙ እኮ አቡዋራው ነው ። ስማ እኔም ስላንተ ሚስጥር ይዤ ዝም ብያለሁኝ እራሰህ ጎድ አባይ መሆንህን በደንብ ተረጋግጦዋል፣ ወይ ደግሞ ሪስርች አርገህ ለጎድ አብይ መስጠት ህ ምንም ጥርጥር የለውም ኬት አምጥቶ ነው የአሜሪካንን በሙሉ የግድያ መረጃ እንዲያ የቀመመው አንተ ባትነግረው ኖሮ ስለዚህ ተነቅቶብሀል ወይ አንተው አብይ ነውህ ወይ ለሲ ይስማ መስሪያበት አገልጋይ ነህ ። በሁለቱም በኩል አቶ አቡዋራዬን ተወልኝ በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው የፃፈው ዛሬ፣ በፊት ወያነዎች ነበር ጉጊ ማኖች አሁን ደግሞ ቻይናዎች ናቸው ቡጊ ማኖች የመጡብህ ነው ፣ ጀቡ እንዳይበላህ ተብሎ ያደገ ልጅ ምን ጤና አለው ብለህ ነው ግን ተወወ ይፃፍ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ አትሊስት የሚራራ ልብ አለው ለነዚያ ሚስኪኖች መራራቱ በራሱ አንድ ነገር ነው።


Ethoash,

I couldn't write this reply in Geeze, because I can't install the fonts here.

But there is a saying which goes like "siga quTer belut, Tafiyanim and ale". For no lack of a quote do you go that extra mile to quote this idiot, who openly say state violence without telling us which state he/she has in mind or tell us which state the ragtag militia is administering.

I told Dingiru before few years, ISIS is entering the country through the North West and now we know what the same ISIS is doing in the country in general and that part of the country in particular. Now I also tell him ignorance and illiteracy is entering the country following the same foot-step that ISIS took before few years. The latter is even more deadily, tell your new found pal in earnest about this!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሜየር ቱማ ጉማ ስዎች ቀጭኔ ሄዶ በቡዳ ተበላሁ አለ። ሽክላ ስሪዎቹን ስብስቦቸዋል ምን ሊያረጋቸው እንደሆነ እንጃ

Post by Ethoash » 08 Jul 2022, 14:03

አቡዋሯው

ቻይናዎች ጀበና ስርተው ያሽንፉናል ብሎ ነበር በርካሻ በመሽጥ በጥራት በማምረት ብሎ ። ይህንን ተመልከት ምን አይነት ኬሜካል እንደሚቀቡት ተመልከትና ምን አይነት ጀበና እንደምትመርጥ ተመልከት

በሁለተኛ ደረጃ እንዳልኩት በኤሌትሪካ ምድጃ ሲጠቀሙ ሽክላው ወደ ድንጋይነት ወደ ስራሚክንት ይለወጣል፣ ስሙም በእንግሊዘኛ እስቶንዌር ነው የሚባለው ፣ ተራው ሽክላ ደግሞ በእንግሊዘኛ ኸርዝዌር ይባላል።


Nejat Umu AYUB ❤️
2 months ago
እንኳንም ቀረብኝ በጣም ነው እምናመሰግነው የኔ ቅን ❤ ለሌሎቻችንም ተጨንቀሽ ጊዜሽን ለኛ ሰጥተሽ የሴራሚክ ጀበና ለጤና ምን ያህል አደገኛነት እንዳለው ስላሳወቅሽን ምስጋናዬ ከልብ ነው 🙏




helen tesfaye
2 months ago
አኔ ቡናው ስጠጣበት አይጣፍጥም አና ወድያው ተውኩት አሁን በሸክላ ነው ምጠጣው አናመሰግናለን ቆንጅት



Fiker Tube
2 months ago
እህቴ አንዳንዴ ሙሉለሙሉ ላይነከር ይችላል እንጂ ውስጡ ለቆ አይመስለኝም አዲሱንም ብትሰብሪና ብታይ ትንሽም ቢሆን የለቀቀ ልታይ ትችያለሽ እንደ ዝም ይመስለኛል

ይህንን ቡዳ ato Fiker Tube ተመልከቱት ለቻይኖች አግዞ በደንብ ኬሜካሉ ሳይቀባ ነው ይላል። በጀመሪያስ ለምን ኬሜካል ይቀባል ። እኛው ኢትዬዽያ ውስጥ እኮ የሴሪሜክ ጀበና መስራት እንችላለን ዋናው የኤሌትሪካ ምድጃ ካለን ፣ አሁን መሀብሩ ምድጃውን አግኝተዋል ስራሜክ አገራችን አለ ታድያ የምን መቀላወጥ ነው ከቻይና።








DDT i don't understand what you r saying r u saying u r not the one who pass the crime report to Dr. Abiy ? is that what you r saying i have and evidence against you ... do u remember what you posted a while ago crime committed in USA to don't be virgin to crime u r not living in lala land where there is no crime something like that .. that is your title and a lot of people took part and next day Dr,Abiy come up with the same report .. what say u now

Post Reply