Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Y3n3g3s3w » 06 Jul 2022, 23:20

በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ

1ኛው OLF(ሸኔ) የኦሮሞን መብት የሚያሰከብ /ለማስከበር የሚሰራ ድርጅት ነው? አጭሩ መልስ በርግጥም አደለም ነው! እንደውም እንደውም የማይሆን ነገር እንተብይና ሸኔ ቀንቶት ኦሮሚያ ላይ ስልጣን ላይ ቢሳፈር ትልቁ የደም መፋሰስ የሚከሰተው አማራ ክልል አደለም ፣ ሶማሌ ክልል አደለም ደቡብም ጋምቤላ ሲዳማም ትግራይም አደለም:: የኢትዮጵያ አኪልዳማ የምትሆነው ኦሮሚያ ክልል ናት. ለኦሮሞ ህዝብ የሚሰራ ድርጅት የኦሮሞን ህዝብ ሰው የሚበላ አውሬ አሰመስለው እየሳሉት ነው ይሄ ድርጅት የጭነት ጌኛ ማለት ነው የጭነት ጌኛ እስካበሉት ድረስ መንኛውን አይነት ጭነት ይሸከማል ሸኔም እንዲሁ ነው በፍፁም ለኦሮሞ ህዝብ የሚበጅ ተልዕኮ የለውም ለከፈለውና ለመገበው የኢትዮጵያ የውስጥም ሆነየ የውጭ ጠላት ፍላጎት ለማርካት ማንኛውንም አይነት ወንጀል ይፈፅማል ::
በግልፅ እንነጋገር ከተባለ ደጋፊዎቹ ንም ካየን ዋናዎቹ ግብፆች ሲሆኑ ከውስጥ ደሞ ጀዋር መሀመድ ፣ መራራ ጉዲና፣ በቀለ ገርባ ፣ ዳውድ ይብሳና የመሳሰሉት ሲሆኑ በኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶቸ በከፍተኛ ደረጃ እየታገዙ ለሀገርም ሆነ ለኦሮሞ ህዝብ ምንም የረባ ራዕይ የሌላቸው ለግል ዝና ነዋይና ስልጣን ላይ ለመንጠላጠል በህዝብ ደም የሚነግዱ ናቸው:: በቅርብ ለምንከታተላቸው ሰዎች በተደጋጋሚ እንዳየነው በፍፁም ለጥፋት ካልሆነ በስተቀር ተባብረው አብረው መስራት የማየችሉ ይልቁንም የኦሮሞን ህዝብ ከተቀረው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ጋር አብሮ ሰርቶ የተረጋጋ ህይወት እንዳይኖርና እንዲሁም በክልሉ የሚኖሩ ሌሎች ህዝቦች በተመሳሳይ ባገራቸው ሰርተው በሰላም እንዳይኖሩ እንቅፋት የሆኑ ናቸው::

2ኛው ወሳኝ ና ህዝብ በተለይ የአማራ ህዝብ ሊመልሰው የሚገባ ጥያቄ አማራ በዚህ ወቅት ኢላማ የተደረገበት ወናው ምከንያት ምንድነው? ቀደም ባሉት አመታት የኦሮሞ ማህበረሰብና የአብይ መንግስትን ለመለየትና መንግስት በኦሮሚያ ምንም ድጋፍ እንዳይኖረው ለማረግ ብዙ ግድያዎች ና መፈናቀሎች ተደርገዋል ፣የብልፅግና አመራሮችን ፣ ደጋፊ የተባሉትን እና ንፁሃንን ፈጅተዋል አፈናቅለዋል ይህም በተለይ በኮንሶ፣ በጉጂና በሌሎች የኦሮምያ ውስጥ ባሉ ክልሎች ሲሆን ፣ ይሄ ሁሉ ተደርጎም ግን በምርጫው እንደታየው የተፈለገውን ሴራ አላሳካም :: በዚህ መሃል በተለይ በነጮቸ ዘንድ የአብይን መንግስት ይጥላል ተብሎ ብዙ ተስፋ የተጣለበት ወያኔ ከተገዳዳሪ ሀይል ወደ ዱቄትነት ተለውጦ እንደገና በሲ .ዐይ .ኤ ብርታት ወደ ዱቄት ለማኝነትና ወደ አሸባሪነት በመቀየሩ ቀጥሎ የታቀደው ሴራ አማራውንና የአብይን መንግስት መለያየት ለዚህም አማራው መሸከም ከሚችለው በላይ ማሰቆጣት አይነተኛ ዘዴ ተነደፈ :: በዚህም ውስጥ ወያኔ እንደበፊቱ የሰምሪት ሀላፊነቱ ተሰርዞ ረዳት አሸባሪ ፣ ሸኔ ዋና የሸብሩ ሰምሪት ሀላፊ ሆኖ ተሰየመ ፣ ነጮችና ግብፆች ደሞ ወና እቅድና ፕላን (Master plan) አውጭዎች ናቸው:: ሰለዚህ የአማራዎች በዚህ ወቅት ኢላማ ለምን ሆነ ስንል በዋነኛነት የምናገኘው አማራን ማስቆጣ ና ከመንግስት ጋር ይቅር የማይባል ቅራኔ ወስጥ መክተትና በዚህም በዋነኝነት የኢትዮጵያን መንግስት ማዳከም ብሎም መጣል ይሄ ደሞ ወደድን ጠላን አመንበትም አላመንበት የአማራና የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ሊገነዘበው የሚገባ ሀቅና ቁም ነገር ነው ፣ መሪዎች ተዋጊዎቻቸውን ለማነሳሳት የተከማቸ የወያኔና የኦነግ የጥላቻ ሰበካ ሊጠቀሙ ይችላል ነገር ግን ይህ ጭፍጨፋ መነሻው የአማራ ጥላቻ አደለም : ኢትዮጵያን የማዳከሚያ የነጮች አይነተኛና አደገኛ ዘዴ ነው::
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሳይነሳ መታለፍ የሌለበት
በብልፅግና ወስጥ ያሉ ክፍተቶችን ማኮሰስ አይቻልም በተለይ በኦሮምያ ብልፅግና ውስጥ ያለ ውጥንቅጡ የወጣ አደረጃጀትና ተጠያቂነት በጎደለበት ሁኔታ እስካሁን ችግር ካለባቸው ክልሎች ሁሉ በዕምቅ ላይ ያለና ባስፈሪ ደረጃ ላይ መድረሱን ለመገመት ነብይ መሆን አይጠበቅም : :
በነገራችን ላይ አማራው ክልልም ጤነኛ አደለም እኮ ፣ አማራው በኦሮሚያ ብቻ አደለም እየተሸበረ ያለው እዛው በአማራ እንዲሸበርም አማራ አሸባሪ ተመድቦለታ የቅማንት የጭነት ጌኛዎችና አሁን ደግሞ የነዘመነ ካሴ የማይውጡትን የጎረሱ የስልጣን ጥመኛዎች በሌላ በኩል እዛው እያሸበሩት ነው
ሰናጠቃልለው አብይ ተነስቶ መራራ ጉዲናና የከበቡት ወሮ በላዎች ቢተኩም፣ አብይ ተነስቶ ይልቃል ቢተካ፣ አብይ ተነስቶ ሙስጠፌ ቢተካም ፣ አብይ ተነስቶ ሌላው ይቅርና ደብረፅን እንኳ ቢተካና ኢትዮጵያ ሀገሬ ብሎ ከተነሳ ግብፆችና ነጮቹ ሌላ ምክንያት ቀይሰው ኢትዮጵያንን ከማፋጀት ከማሸበር ምንግዜም ቢሆን አየቦዝኑም :: እንደዚህ ህዝባችን የሚባላውና የሚፋጀው በርግጥ ስለሚጠላላ ነው ብሎ የሚያስብ ካለ እሱ ትልቅ የዋህ ተላላ ነው:: እኛ ተልቁ ችግራችን የግንዛቤ ጉድለት ነው ይህን ጉድለት ደሞ አሰፍስፈው የሚጠብቁና የሚጠቀሙበት ብዙ የውጭ ጠላቶችና የውስጥ በተለይ ተምረናል የሚሉ ግን ባንዳዎች አሉብን:::

"ዋጋ እንከፍላለን መስዋዕትነት እንከፍላለን ከባድ ፈተና ይገጥመናል ግን ኢትዮጵያ ትሻገራለች"
(ዶር ፣ ኮሎኔል ፣ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ)

TheManWhoSawTomorrow

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Right » 07 Jul 2022, 07:12

-The only group who refused to to see the OLF for what it is - is the OPDO/PP crowd of Abiye Ahmed.

The OLF, not only was invited to come into the country with full combat gear, but they have also a cabinet minster in the Abiye Ahmed administration. Dawd Ibsa the guy you mentioned in your comment above is living in a tax payers funded luxurious compound in central Addis.

Such a thing will never happen in any country in the world. However incompetent and brutal, no such thing like a massacre of innocent people, would have happened under Menigstu H/M Or the TPLF administration.

There is something terribly wrong with this group called OPDO/PP.

The world has to help to get rid off this regime of genocide. The US government can stop it in a single strongly worded press release and a sanctions threat. Unfortunately that is how the Abiye regime is disrespected by the world.

At this point Ethiopia needs all the help it can get that may stop the massacres of the helpless.

However unpleasant, a military overthrow of a regime may have to be considered. A state of emergency has to be declared. The army has to descend in to Oromia and weed out the terrorists. The entire OPDO/PP hierarchy must be arrested and face justice.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by ethiopianunity » 07 Jul 2022, 10:04

መጀመርያ ኣብይ ማን ነው ነው ነገሩ። የሚናገረውን ነገር ሳይሆን ምንድን ነው የሚያደርገው ያንተ ስልጣን መታየትና ስለ ልማት ላይ ብቻ ፎከስ ኣድርግ የተባለ ነው የሚመስለኝ። ኣብይ የኢትዮዽያ ደህንነት ጉዳይ ላይ ስልጣን ያለው ኣይመስለኝም ወይም፣ መሬት ላይ የሚታወከውን ነገር ኣዟል ወይም የሚስማማበት ጉዳይ ነው። ብዙ ምልክቶች ኣሉ ኢትዮዽያን በሚል ዕሤት ላይ ሰው ሲጎዳ መግለጫም ሆነ ነገሮችን ማስተካከል ኣላደረገም። ያም ሆነ ይህ፣ ኣቋሙ የማይታወቅ መሪ፣ ባፍ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ደህንነት ተግባር ውስጥ ከሌለበት ኣደገኛ ነው የሚሆነው ለህዝብም ላገሪቱም። ዕርግጥ ነው የኢትዮዽያ መናወጥ ከኣለም ሁኔታ ጋር የተያያዘ ነው። ኢትዮዽያ ነኝ ተብዬዎች ለምና በጭፈና መንግስትን፣ ኣብይን ብቻ መደገፍ መንግስት ዕንደውም ዕያበላሸ ይሄዳል ሰው ዕየተገደለ በምስጋን ወይም ዝም በማለት ማለፍ። መንግስት በደንብ ሃላፊነቱን ዕንዲወጣ መተቸት ነው ዕንዲያስተካክል። ዶር ኣብይም ጨምሮ ኣንድ ከህዋሃት ጋር ኣብሮ የሚሰራ ግዙፍ ከኣብይ በላይ የሆነ ሃይል ኣለ ማለት ነው ፈላጭ ቆራጭ የሆነ። ለምን ህዝብ ዕንደሚጠብቀው፣ መሪው ነው ሙሉ ስልጣን ኣለው የሚባለው፣ ኣብይ ልማት ውስጥ የተደበቀ የመስላል ኣላማውም ያ ብቻ ይመስላል ለምን በተደጋጋሚ ብዙ ምልክቶች ኣሉ ንፁሃኖች ሲገድሉ ኣሁን ደሞ የሞት ቁጥር በመጨመር ላይ ማለት ዕስካሁን ድረስ ዕቅድ የለም የውስጥን ጠላቶች ለማስወገድ። ያሁኑ መንግስት የህዝብ ድጋፍ ያለው ስለሆነ ከ፩፭ ዕድሜ ጀምሮ በተለይ ስራ ኣጡን ኣሰልጥኖ መላው ህዝብ ኣገሩን ለምን ከውጭና ከውስጥ ጠላት ዕንዲታደግ ኣያደርግም? የሚደረገው በዘር ኣድራጅተውና ኣሰልጥነው ሌላውን ክልል ወይም ንጹሃንን የመግደል ስራ ነው የተያዘው። የኣንጋሳ የራሱ ኣላማ ቢኖረውም፣ የሚድረገውን በመናገር ለመጀመርያ ግዜ ህዝብን ታድሟል። የሚያሳዝነው ባለመግባባት ሁሉም በዘርና በሃይማኖት ዕንጂ የሚንቀሳቀሰው ዕንደ ስልጡን ሃገር ለኢትዮዽያ ኣይደለም።

የሚገርመው፣ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መከላከያ መግባት የሚችል ኣይመስለኝም። መከላከያ ወለጋ ውስጥ ካልግባ ዕንዴት ነው ኣገር ከውጭ ጠላት ኣገርን የሚታደገው የውስጥ ጠላቶችን ካላስወገዱ? ለምንድን ነው ዳዎድ ይብሳ ለብዙ ኣመት ዔርትራ የኖረውና ዕንዴት ኣገሩን የማፈራረስ ዕቅድ ይዞ መቶ ይህ ግለሰብ ዕንዴት ኣሁን ድረስ ኣላማውን ኢትይዽያን ለማፈራረስ ጭራሽ ኣገር ውስጥ ሆኖ የሚሰራው? ዕንዴት ብርቱካን ሚደቅሳ ስለ ዳዎድ ይብሳ መብትነት ኣንድ ጊዜ ተናግራለች፣ ለምን? ባሁን ጊዜ ውለጋ ዕንደ ኣድዋ የ ኣክራሪዎች መናኸርያ ለንግስና ዕየተዘጋጀች ነው። ኣንዳንዱ ዕንደሚናገሩት፣ ኣብዛኛው የወለጋ ኣመራሮች የወያኔ ሰዎች ናቸው ነው የሚባለው ከሆኑ ታዲያ ወያኔዎች ሙሉ ስልጣን ኣላቸው ማለት ነው፣ የኦሮምያ መሪዎች ሙሉ ስልጣን ሰቷቸዋል ማለት ነው ይህ ማለት ወያኔና ዖሮምያ ኣላማ ያለው የተቀናጀ ግልጽ የሆነ ትብብር ኣላቸው ማለት ነው። ኣሁንም መሪ ኢትዮዽያ በማለት ህዝብን ዕየሸነገለ ዕያለ ኦነግ፣ ህዋሃትና የሻብያ ቡችላ ዳዎድ ይብሳ ኢትዮዽያን ዕየሸረሸሩ ነው። ለዚህ ተጠያቂው የኦሮምያ ክልል ብቻ ሳይሆን፣ ኢትዮዽያ በሚል ኣስተዳድረ ተጠያቂ ናቸው። ኣሁንም ህዝብን ኢትዮዽያ በማለት ህዝብን ማሽበልበል ነው ከውስጥ ኢትዮዽያ ዕየተቦረቦረች። ኣብይ ይተመረጠው ህዝብን ለማሽበልበል ነው። ኢትዮዽያ የምትኖረው ሌላ ማህበረሰብን በማጥፋት ነው? ዕንዴት ዕስካሁን ድረስ ወያኔ ዕንደልቡ ከኦነግ ጋር ዕየተባበር ሰው የሚገድለው፣ ዕንደፈለገው የሚዘዋወረው ኦነግ ኦሮምያ ኣስተዳድሮች ክህዋሃት ጋር በመተባበር የማይፈልጉትን ህዝብ ዕያስወገዱ ነው። በነሱ ቤት ዕኔ ኣይድለሁም ወያኔ ነው ለማለት ነው፣ ከደሙ ንጹን ነኝ ለማለት ነው። ኣይደለም ኦሮምያ ክልል መንግስትና መሪ ተጠያቂ ነው። ስለዚህ ኣብረው ነው የሚሰሩት ብዬ ደምድሚያለሁ።

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by ethiopianunity » 07 Jul 2022, 10:31

There might be sometimes a great tactic such as in order to get extremists and terrorists that is within the government, show their intention of killing and maiming on public so that this enforces the government to get rid of them through the support of the public. But this style is usually Western style. The sad fact is that to get rid of bad people why allow others to be killed, instead change the constitutuion, improve justice deparment and make them accountable. Maybe it would have not worked because if under cronyism, the majority of their clans might support them until you expose their attrocities that way, they bow their head with shame and government has now opportunity to punish them, to bring peace to the country

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Sam Ebalalehu » 07 Jul 2022, 11:14

The ManWhoSawTommorrow laid out persuasively what have been going on in Ethiopia. He hit the main points correctly, but he overlooked one important fact : the repeated declaration of the Abiy’s government that Shene is nothing more than a ragtag insurgents that breathe its last oxygen. Even after the Wellega killing the Ethiopian government officials who spoke in government orchestrated video said the same thing.
But the argument the MWST made in fact knowingly or not implies the officials making that statement was making fool’s errand. According to MWST Shene now has not been operating to win rather to fulfill the mission given by foreign and internal enemies of Ethiopia.
A government that believes Shene is an instrument the enemy of Ethiopia are using shouldn’t speak about the insignificance of Shene. On the contrary, the government should declare as long as Shene is existing Ethiopia cannot be peaceful and mobilize all its resources to drive out Shene from business.
I expect in Oromia regional government there are a considerable number of PP party members whose loyalty is to Shene.
The Ethiopian government should be honest with Ethiopians and admits it has Shene sympathizers within its own rank.
The more Ethiopians know who their enemies are the better. It is increasingly becoming clear some PP party members are anti- Ethiopia.
Let the Prime Minister speaks this now undeniable fact to Ethiopians without reservation. That makes the struggle ahead much more manageable, not complicated.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9860
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by DefendTheTruth » 07 Jul 2022, 14:59

There are few things that I would add with regard to OPDO/PP, Oromia Branch. In fact one of the issues is not peculiar to the O-PP alone, it is characteristic to the current state of affairs in the country, which is called mob politics. Mob politics can be characterised anyway but its distict feature is its lack of any sort of rationality. We have seen many things that are all irrational by our current day understanding of the word.

Mob politics is also characteristically identified by its drive to destroy that comes its way, no consideration of what tomorrow may bring. We have seen this also repeatedly. In many places in the country, where mob-politis took a hold there is no sign of any sort of development, only destruction.

Mob politics has been fostering ever since TPLF took the state power and started to purge all those who have been in the establishment, the military, the intellectuals, the business community and you call anything else. All were replaced by those who were readily taking order from the newly mented leaders, at times even killing their own people.

Jawar Mohammed fostered it further in the country, specially in Oromia, he was celebrated as a hero, especially by the adherents of the same TPLF, while his mob was hunging a fellow human and country citizen in an open and broad day light, amidst a huge gathering. We didn't enrage ourselves enough back then.

Now OPDO is paying the price, more heavier than the rest in the country. If that is hitting the right culpirts or others could be debated. But one thing is certain, if we were to be told the correct statistics the number of vicitims of the ragtag militia's heinous crimes in Oromia is much higher for the OPDO and its adherents than the Amhara people killed by the same entity over the years.

The remaining OPDO is living in fear, many of them are unable to go back to their own constituencies and speak to their own people, can't go outside of the capital, they live in capitivity.

If the inaction of some of them is out of fear or purposeful implicity could be debated, but the higher price is being paid by the same OPDO in the country.

I am not exaggerating but Oromo is suffering probably more than anybody else in the country in the hands of the outcomes of the mob-politics fostered in the country over many many years.

Many parts of Oromia is no more liveable for the Oromos themselves, which is much larger in size than any other similar places in the other regions of the country.

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Right » 07 Jul 2022, 15:09

DDT,
You are scribbling nonsense. Thrash.

Your [deleted] head PM is an expert in US crime statistics. A brilliant solution to the Victims of Oromo massacres in Wellega and all over the country.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11697
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Noble Amhara » 07 Jul 2022, 16:01

DDT is crying for Opdo victimizing the government that at any time can order weapons from Russia and China! !

How on earth is oromo the most oppressed? 🤣 oromos oppress each other and ruined themselves!

Ddt wants to insult fano that supported the Country but expected Oromia to be left alone! Kkkkk Kelem Welega all the way to HoruGudru and now even Selale is a war zone! Thanks to Abiy Ahmed… and I’m not going to talk about how Abiy militarized Welega… Ethiopia is in this mess because it is not led by a shewan rather a jimman

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Y3n3g3s3w » 08 Jul 2022, 15:26

የሀገር መጠበቅ/መከላከል ፣ ሀገር ማሳደግ/ማበልፀግና መቻቻል Uሁሂ ......ለሉሊ .....መሙሚ.....

"ዋጋ እንከፍላለን ፣ መስዋዕትነት ፣ እንከፍላለን፣ ከባድ ፈተናም ይገጥመናል ግን ኢትዮጵያ ትሻገራለች"
(ዶር ፣ ኮሎኔል ፣ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ)

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Y3n3g3s3w » 09 Jul 2022, 11:24

IN my humble opinion (ዶር ፣ ኮሎኔል ፣ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ) potentially could be the greatest ባንዳ መርዝ of all times in Ethiopia's History . ኢትዮጵያውያን አብረውት መቆም አለባቸው

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Abere » 09 Jul 2022, 12:38

Titles of two Differnt Dictators, but the recent one being genocidal :

1) Abiy Ahmed ( born from ethnic minorities of Janjero (kulo) and /Keficho)

Colonel, "Dr", Prime minster, Commander in Chief of Army

2) Mengistu Hailemariam ( born from ethnic minority of Knoso)
Colonel,President of the People's Democratic Republic of Ethiopia (PDRE), General Secretary of the Workers' Party of Ethiopia, Chairman of Military

If anyone wants to perform a wonderful ውታፍ ነቀላ he/she has to mention all these dictatorial titles and often in lyrical voices if it is on radio or TV, otherwise in rosy priasing article it should be full written if possible in bold/caps. That is how ውታፍ ነቃይ makes their salary. Trying to make irrelevant dictators as if they were relevant , only to stay on the payroll list.

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Right » 09 Jul 2022, 12:48

Abiye Ahmed AKA Dr Death is a dead man walking.

He was blabbering the US crime statistics in the Ethiopian parliament. Ignoring the Amhara massacre sponsored by his government.

Trying not to protect the innocent when your main responsibility is just that, trying to cover up the crime and giving a coded word to the perpetrators is part of a genocide crime.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by ethiopianunity » 09 Jul 2022, 12:58

Y3n3g3s3w wrote:
09 Jul 2022, 11:24
IN my humble opinion (ዶር ፣ ኮሎኔል ፣ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ) potentially could be the greatest ባንዳ መርዝ of all times in Ethiopia's History . ኢትዮጵያውያን አብረውት መቆም አለባቸው
Yenege Sew,

Are you also veering away current government/Aby?

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Y3n3g3s3w » 09 Jul 2022, 15:59

Why did /what makes you say that?

ዶር ፣ ኮሎኔል ፣ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ) Is poisonous to all the Bandas of Ethiopia but he a saviour of Ethiopia.
All (96%) noises(criticisms) you hear here on ER and else where on social media against him is a direct reaction to his stand towards ባንዳስ .

ethiopianunity wrote:
09 Jul 2022, 12:58
Y3n3g3s3w wrote:
09 Jul 2022, 11:24
IN my humble opinion (ዶር ፣ ኮሎኔል ፣ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ) potentially could be the greatest ባንዳ መርዝ of all times in Ethiopia's History . ኢትዮጵያውያን አብረውት መቆም አለባቸው
Yenege Sew,

Are you also veering away current government/Aby?

Tiago
Member
Posts: 2046
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Tiago » 09 Jul 2022, 19:25

First and foremost, the government is charged with maintaining the country’s law and order. it must provide the funding to establish an effective and capable police force, a judicial system that serves all citizens fairly, and a well-trained defense force. For all decent ,democratic governments, the security system is a primary priority.

The PP under Abiy has failed in protecting law abiding citizens and wantonly interfering in the judicial system.
would Abiy allow the oromia president and officials vetted independently in regards to systematic ethnic amhara massacre in the region????

Why is the PM always downplaying what is apparently "ethnic cleansing" of amharas???

Why did the PM trivialize and compare "ethnic cleansing" with USA gun violence???

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by sun » 09 Jul 2022, 20:12

ethiopianunity wrote:
07 Jul 2022, 10:04
መጀመርያ ኣብይ ማን ነው ነው ነገሩ። የሚናገረውን ነገር ሳይሆን ምንድን ነው የሚያደርገው ያንተ ስልጣን መታየትና ስለ ልማት ላይ ብቻ ፎከስ ኣድርግ የተባለ ነው የሚመስለኝ። ኣብይ የኢትዮዽያ ደህንነት ጉዳይ ላይ ስልጣን ያለው ኣይመስለኝም ወይም፣ መሬት ላይ የሚታወከውን ነገር ኣዟል ወይም የሚስማማበት ጉዳይ ነው። ብዙ ምልክቶች ኣሉ ኢትዮዽያን በሚል ዕሤት ላይ ሰው ሲጎዳ መግለጫም ሆነ ነገሮችን ማስተካከል ኣላደረገም። ያም ሆነ ይህ፣ ኣቋሙ የማይታወቅ መሪ፣ ባፍ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ደህንነት ተግባር ውስጥ ከሌለበት ኣደገኛ ነው የሚሆነው ለህዝብም ላገሪቱም። ዕርግጥ ነው የኢትዮዽያ መናወጥ ከኣለም ሁኔታ ጋር የተያያዘ ነው። ኢትዮዽያ ነኝ ተብዬዎች ለምና በጭፈና መንግስትን፣ ኣብይን ብቻ መደገፍ መንግስት ዕንደውም ዕያበላሸ ይሄዳል ሰው ዕየተገደለ በምስጋን ወይም ዝም በማለት ማለፍ። መንግስት በደንብ ሃላፊነቱን ዕንዲወጣ መተቸት ነው ዕንዲያስተካክል። ዶር ኣብይም ጨምሮ ኣንድ ከህዋሃት ጋር ኣብሮ የሚሰራ ግዙፍ ከኣብይ በላይ የሆነ ሃይል ኣለ ማለት ነው ፈላጭ ቆራጭ የሆነ። ለምን ህዝብ ዕንደሚጠብቀው፣ መሪው ነው ሙሉ ስልጣን ኣለው የሚባለው፣ ኣብይ ልማት ውስጥ የተደበቀ የመስላል ኣላማውም ያ ብቻ ይመስላል ለምን በተደጋጋሚ ብዙ ምልክቶች ኣሉ ንፁሃኖች ሲገድሉ ኣሁን ደሞ የሞት ቁጥር በመጨመር ላይ ማለት ዕስካሁን ድረስ ዕቅድ የለም የውስጥን ጠላቶች ለማስወገድ። ያሁኑ መንግስት የህዝብ ድጋፍ ያለው ስለሆነ ከ፩፭ ዕድሜ ጀምሮ በተለይ ስራ ኣጡን ኣሰልጥኖ መላው ህዝብ ኣገሩን ለምን ከውጭና ከውስጥ ጠላት ዕንዲታደግ ኣያደርግም? የሚደረገው በዘር ኣድራጅተውና ኣሰልጥነው ሌላውን ክልል ወይም ንጹሃንን የመግደል ስራ ነው የተያዘው። የኣንጋሳ የራሱ ኣላማ ቢኖረውም፣ የሚድረገውን በመናገር ለመጀመርያ ግዜ ህዝብን ታድሟል። የሚያሳዝነው ባለመግባባት ሁሉም በዘርና በሃይማኖት ዕንጂ የሚንቀሳቀሰው ዕንደ ስልጡን ሃገር ለኢትዮዽያ ኣይደለም።

የሚገርመው፣ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መከላከያ መግባት የሚችል ኣይመስለኝም። መከላከያ ወለጋ ውስጥ ካልግባ ዕንዴት ነው ኣገር ከውጭ ጠላት ኣገርን የሚታደገው የውስጥ ጠላቶችን ካላስወገዱ? ለምንድን ነው ዳዎድ ይብሳ ለብዙ ኣመት ዔርትራ የኖረውና ዕንዴት ኣገሩን የማፈራረስ ዕቅድ ይዞ መቶ ይህ ግለሰብ ዕንዴት ኣሁን ድረስ ኣላማውን ኢትይዽያን ለማፈራረስ ጭራሽ ኣገር ውስጥ ሆኖ የሚሰራው? ዕንዴት ብርቱካን ሚደቅሳ ስለ ዳዎድ ይብሳ መብትነት ኣንድ ጊዜ ተናግራለች፣ ለምን? ባሁን ጊዜ ውለጋ ዕንደ ኣድዋ የ ኣክራሪዎች መናኸርያ ለንግስና ዕየተዘጋጀች ነው። ኣንዳንዱ ዕንደሚናገሩት፣ ኣብዛኛው የወለጋ ኣመራሮች የወያኔ ሰዎች ናቸው ነው የሚባለው ከሆኑ ታዲያ ወያኔዎች ሙሉ ስልጣን ኣላቸው ማለት ነው፣ የኦሮምያ መሪዎች ሙሉ ስልጣን ሰቷቸዋል ማለት ነው ይህ ማለት ወያኔና ዖሮምያ ኣላማ ያለው የተቀናጀ ግልጽ የሆነ ትብብር ኣላቸው ማለት ነው። ኣሁንም መሪ ኢትዮዽያ በማለት ህዝብን ዕየሸነገለ ዕያለ ኦነግ፣ ህዋሃትና የሻብያ ቡችላ ዳዎድ ይብሳ ኢትዮዽያን ዕየሸረሸሩ ነው። ለዚህ ተጠያቂው የኦሮምያ ክልል ብቻ ሳይሆን፣ ኢትዮዽያ በሚል ኣስተዳድረ ተጠያቂ ናቸው። ኣሁንም ህዝብን ኢትዮዽያ በማለት ህዝብን ማሽበልበል ነው ከውስጥ ኢትዮዽያ ዕየተቦረቦረች። ኣብይ ይተመረጠው ህዝብን ለማሽበልበል ነው። ኢትዮዽያ የምትኖረው ሌላ ማህበረሰብን በማጥፋት ነው? ዕንዴት ዕስካሁን ድረስ ወያኔ ዕንደልቡ ከኦነግ ጋር ዕየተባበር ሰው የሚገድለው፣ ዕንደፈለገው የሚዘዋወረው ኦነግ ኦሮምያ ኣስተዳድሮች ክህዋሃት ጋር በመተባበር የማይፈልጉትን ህዝብ ዕያስወገዱ ነው። በነሱ ቤት ዕኔ ኣይድለሁም ወያኔ ነው ለማለት ነው፣ ከደሙ ንጹን ነኝ ለማለት ነው። ኣይደለም ኦሮምያ ክልል መንግስትና መሪ ተጠያቂ ነው። ስለዚህ ኣብረው ነው የሚሰሩት ብዬ ደምድሚያለሁ።
Ante wushetam wvsha,

I object to all kinds of violence but then again are the current violence in Ethiopia more than the bygone violence under King Menelik, King Haile Selassie, Chairman Mengistu and Meles Zenawi when the country used to be swimming in blood bath? And the current violence are just reminants and inherited violence from the past crude and brute governmental systems.

Even some of the neftegna extremist amhara feudalist refuges are saying that they will organize conquer and recapture the Oromo country (region) such as wollegga back in to the hands of the bygone neftegna feudalistic system. So don't think that we don't know what is going on in your intoxicated extremist neftegna baboon mind set as we speak.

The most important issue is that the Oromos keep and strengthen their internal unities instead of getting dispersed and start emotionally flying in all separate directions like the foolish birds in the sky and get eaten up separately one by one. We should remember the fact that Oromiyya is Ethiopia and Ethiopia is Oromiyya. One can not survive without the other. And that is also why Oromos always came to to the rescue of Ethiopia at each critical historical turn of events when Ethiopia's head were to be cut off and rendered extinct.

Because Oromos and their good friends love Oromiyya and Ethiopia they have been and are still fighting for Ethiopia in many fronts not only militarly but also ecologically and environmentally through planting trees and saving the country from catastrophic drought, hunger and death which knows no ethnic, linguistic, regional, religious, etc, boundaries.

Last edited by sun on 09 Jul 2022, 20:35, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by sun » 09 Jul 2022, 20:33

Tiago wrote:
09 Jul 2022, 19:25
First and foremost, the government is charged with maintaining the country’s law and order. it must provide the funding to establish an effective and capable police force, a judicial system that serves all citizens fairly, and a well-trained defense force. For all decent ,democratic governments, the security system is a primary priority.

The PP under Abiy has failed in protecting law abiding citizens and wantonly interfering in the judicial system.
would Abiy allow the oromia president and officials vetted independently in regards to systematic ethnic amhara massacre in the region????

Why is the PM always downplaying what is apparently "ethnic cleansing" of amharas???

Why did the PM trivialize and compare "ethnic cleansing" with USA gun violence???

"decent democratic system" Really? :lol:

Your wishy-washy phrase mongering gibberish aside is it not heart breaking to over kill an unarmed innocent young man of 25 years when the police force on government pay list on active duty playfully pump 60 bullets and over kill the young innocent man only because of his skin color. In our case we are talking about armed outlaws who are used to shoot, loot and eat because some outsiders supply them with guns and other issues.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by Y3n3g3s3w » 10 Jul 2022, 14:13

That would be your/ Weyane‘s dream . Of course you are the most angry human on the planet at him . He made you leave all your undeserving looted, Money, your entire livelihoods and property and run for your life. From government position to terrorist, his only mistake is he waited until you turn from ዱቄት to ዱቄት ለማኝ in a span of less than a year . What የባንዳ መርዝ he is! :lol: :lol: :lol:

Right wrote:
09 Jul 2022, 12:48
Abiye Ahmed AKA Dr Death is a dead man walking.

He was blabbering the US crime statistics in the Ethiopian parliament. Ignoring the Amhara massacre sponsored by his government.

Trying not to protect the innocent when your main responsibility is just that, trying to cover up the crime and giving a coded word to the perpetrators is part of a genocide crime.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በአሁኗ ወቅት ኢትዮጵያውያን መጠየቅ ያለባቸው ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችና የኔ እይታ.........

Post by ethiopianunity » 10 Jul 2022, 17:37

ethiopianunity wrote:
09 Jul 2022, 12:58
Y3n3g3s3w wrote:
09 Jul 2022, 11:24
IN my humble opinion (ዶር ፣ ኮሎኔል ፣ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ) potentially could be the greatest ባንዳ መርዝ of all times in Ethiopia's History . ኢትዮጵያውያን አብረውት መቆም አለባቸው
Yenege Sew,

Are you also veering away current government/Aby?
I misunderstood. You sounded he is banda. Looks like you support him, ok

Post Reply