Page 1 of 1

ኦሮሞን ስናጠፋ ቋንቋን ብቻ ነው ወይ የምናጠፋው

Posted: 06 Jul 2022, 17:38
by Ethoash
ኦሮሞን ስናጠፋ ቋንቋን ብቻ ነው ወይ የምናጠፋው ውይስ ባህሉን ነው የምናጠፋው።

እስቲ ይህንን ኮካኮላ አስራሩን ተመልከቱት፣ ይህ አልኮል የሌለው ቢራ የምትለው ኮካኮላ ነው ፣ እሱ ላይ ጋዝ ቢጨመርበት የው ኮካኮላን ያስንቃል ማለት ነው። ይህን ሁሉ ነው የምናጠፋው ፣ ከመጥፋቱ በፊት ተከታትላቹሁ ባህሉን ልመዱ ቢሊዬን ዶላር ፕሮዳት እንደሚሆን አትርሱ




Re: ኦሮሞን ስናጠፋ ቋንቋን ብቻ ነው ወይ የምናጠፋው

Posted: 06 Jul 2022, 17:52
by Ethoash
የአንጮቴ አሰራር(የኦሮሞ ባህላዊ ምግብ). Anchote oromo cultural food




ድንች ነው ወይስ አንጮቴ፣ አማሮች ሙዝ ምን እንደሆነ የማታውቁ ይህ ድንች አንዳይመስላቹሁ በጣሙም ይዩ ነው ፣ ይህንን ለማብስል ስባ ሁለት ስዓት ይፈጃል። ለዚህ ነው አብይ ትግሬዎችን ስባ ሁለት ስዓት የስጣቸው አንጮቴው እስከሚበስለት ። እንግዲህ አማሮች ኦሮሞን ሲያጠፉ ይህንን ሁሉ ባህል ፣ አስተሳስብ ብዙ ነገር አብረን እናጣለንና አደራ አብረን ዘብ እንቁም ለኦሮሞ ባህል