Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በአብይ ፕሮፓጋንዳ ደንዝዘህ ነው እንጂ፣ እኚህ አባት “የሽኔ ፈጣሪ መንግስት ነው” ብለው እውነታውን ቁልጭ አርገው ፣ ከአንጋሳ ኢብራሂም በፊት፣ ያኔ ነግረውን ነበር

Post by Ethoash » 06 Jul 2022, 16:21

እኔም ፋኖ ነኝ
ይህንን ፋኖ ተመልከቱት በእጁ መኪና በነዳበት የፈርንጆች ዳቦ (ፋራ ፋኖ ስለሆንኩኝ የሚባለሁን አላውቅም) ይበላል፣ ዳቦውን ልብሱ ላይ ያስቀምጣል፣ ካሜሪዎን እየነዳ ያስተካክላል ፣ ይህ እብድ ፋኖ ክእፃን ልጁ ጋራ ሆኖ ምን ኢንተርኔት ውስጥ አስገባው ልጅን ሊጨርስ ነው ወይ ።

my question is who created fano , who support them ... if fano is good for u so why do u care about OLA OR OLF they r icon for the oromo too. just like your fano

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: በአብይ ፕሮፓጋንዳ ደንዝዘህ ነው እንጂ፣ እኚህ አባት “የሽኔ ፈጣሪ መንግስት ነው” ብለው እውነታውን ቁልጭ አርገው ፣ ከአንጋሳ ኢብራሂም በፊት፣ ያኔ ነግረውን ነበር

Post by eden » 06 Jul 2022, 16:36

Ethoash wrote:
06 Jul 2022, 16:21
why do u care about OLA OR OLF
Topic is not about OLA nor OLF. It's about Shene, a deadly government created clandestine military group as alleged by legal Oromo based parties, politicians including member of Parliament.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በአብይ ፕሮፓጋንዳ ደንዝዘህ ነው እንጂ፣ እኚህ አባት “የሽኔ ፈጣሪ መንግስት ነው” ብለው እውነታውን ቁልጭ አርገው ፣ ከአንጋሳ ኢብራሂም በፊት፣ ያኔ ነግረውን ነበር

Post by Ethoash » 06 Jul 2022, 16:54

አንቺም የተፃፈውን አንብቢ ለምን ስለሽኔ ተጨነቂያለሽ እሱ የኦሮሞዎች ጉዳይ ነው። ካልሽ ስለፋኖ ትንሽ አወሪን እንደልባቸው እንዲፈነጩ ሽነግን እናጥፋልሽ ወይ በማን፣ በአብይ ትንሽ አሳቅሽኝ የኔ ኤርትራዊ ቆንጆ ፣

Selam/
Senior Member
Posts: 11548
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በአብይ ፕሮፓጋንዳ ደንዝዘህ ነው እንጂ፣ እኚህ አባት “የሽኔ ፈጣሪ መንግስት ነው” ብለው እውነታውን ቁልጭ አርገው ፣ ከአንጋሳ ኢብራሂም በፊት፣ ያኔ ነግረውን ነበር

Post by Selam/ » 11 Jul 2022, 22:45

የአንተ ብጤ ድብዳብ ነዋ። መሰልክን ፈልገህ አገኘኸው።

Post Reply