Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Argoba

Post by Noble Amhara » 05 Jul 2022, 16:10

Argoba means “Areb Geba” it is a old name for Eastern Amharas who live near Afar Border that traded with Arabs, Afar and Somalis. That is why Argoba live in Metehara all the way to Bati they also have a small community in Harar. BTW Bati is Somali dress name



Argoba are Bete Amhara



Horus wrote:
05 Jul 2022, 14:30
Last edited by Noble Amhara on 05 Jul 2022, 16:59, edited 1 time in total.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Hororo

Post by ethiopianunity » 05 Jul 2022, 16:34

Violence further impoverishing Ethiopians because they are displaced because of violence unable to make a living. So what is the so called Prosperity party talking about while there is impoverishment due to violence. Or, as long as the govt politicians fatten their pocket, is that the aim for Prosperity party?

Argobans are mixed of Gurage and Harar descendants. They used to live throughout Ethiopia until they were displaced in South and moved to Wello and other North regions

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Hororo

Post by Noble Amhara » 05 Jul 2022, 17:00

Why do you lie?

Shonke Mosque from 11th century is the birthplace of Muslim Argoba the Argoba are Bete Amhara/Wolloye Amhara





ethiopianunity wrote:
05 Jul 2022, 16:34
Violence further impoverishing Ethiopians because they are displaced because of violence unable to make a living. So what is the so called Prosperity party talking about while there is impoverishment due to violence. Or, as long as the govt politicians fatten their pocket, is that the aim for Prosperity party?

Argobans are mixed of Gurage and Harar descendants. They used to live throughout Ethiopia until they were displaced in South and moved to Wello and other North regions

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Argoba

Post by Noble Amhara » 06 Jul 2022, 01:50

Where is Horus we eastern amhara demand apology!

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Argoba

Post by Horus » 06 Jul 2022, 02:46

የዘመኑ ኬኛ አማሮችም የዘው ዘር መዝረፍ ጀምረዋል ። አርጎቤ ወይም ሸዋ ውስጥ ወርጄ (ወርጌ) በኢትዮጵያ ካሉት የሴም ዘሮች አንዱ ናቸው ፤ ትግሬ፣ አማራ፣ አርጎቤ/ ወርጂ፣ አደሬ/ሃረሬ፣ ጉራጌና ጋፋት። ትግረ የሚባለው የሴም ቋንቋ ስለመሆኑ ግልጽ አይደለሁ፣

አርጎቤ ከአደሬ፣ሃረሬ በጣም ይቀርባሉ ፣ በአማራ ያሉት ባህላቸው ባብዛኛው ባማራ ተውጧል ። በመሃል ሸዋ ያሉት ከጥቂት በተቀር በኦሮም ተውጠው ዛሬ ሰንዳፋ፣ ዳለቲ፣ ፉሪ፣ ዙርያ ያሉት እነሱ ናቸው ። አዲስ አበባ የታወቁ በርበሬ ነጋዴዎች ናቸው ። ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በምስራቅ ሸው (ዋና መሰረታቸው) በአሩሲን፣ መሃል ሸዋና በየረር የሚኖሩት ሙስሊሞች ናቸው ።

አርጎባ (አርጎቤ) የሚለው ላይ 'ቤ' ማለት ቤት ወይም 'ጌ' ማለት ነው፣ ልክ እንደ አደሬዎች ። ወርጂ የሚለው ላይ 'ጄ' የተባለው ድሮ 'ጌ' ቤት ማለት ነበር። ስለሆነም አርጎቤ የተባለው ቤ ላይ ጌ ጨምረውበት ከግዜ ብዛት ማለት ነው እንጂ አርቤ ወይም አርጌ ይባሉ ነበር።

የጎሳ ስማቸው ትክክለኛ ትርጉም ለዛሬ በምስጢር እይዘዋለሁ። ትንሽ ምልክት ለሚፈልጉ ሰንዳፋ የሚለው ቃል አርጎቤ ነው ። ጎበዝ የሆንክ ፍታው። አርጎባ አረብ ገባ ማለት አይደለም ! እሱ ያልተማሩ ሰዎች በድምጽ ምስ ስል በስመ ነጋ የሚወረውሩት ነው።

እኔ መርካቶ ሳድግ አንዱ የሁሌ ቤስት ጓደኛዬ ወርጂ (አርጎቤ) ነበር ። ስለነዚህ ህዝቦች ብዙ የማውቀው አለኝ ! ልድገመው ሰንዳፋ የሸዋ አርጎቤዎች አገር ነበር። ትርጉሙን እኛ እናውቀዋለን ። ያን ትርጉም የሚያውቅ ሃርጎቤ ምን ማለት እንደ ሆነ ያውቃል!

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Argoba

Post by Horus » 06 Jul 2022, 03:05

የአርጎባ ቋንቋና ባህል ባማራና ኦሮሞ ተውጦ ዘራቸው በመጥፋት ላይ ነው ። ይህን ተከተል ... አርጎባ ራሱን የቻለ የሴም ቋንቋ እንጂ አምርኛ አይደለም!
https://en.wikipedia.org/wiki/Argobba_language

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Argoba

Post by Noble Amhara » 06 Jul 2022, 03:53

Stupid

Argoba has been living with Amhara for thousands of years you cannot compare argoba and a kenyan and act like it is nothing we are not the same with kenya. Argobba and Amhara DNA is very similar Except those who have ARAB Admixture or Afar Admixture.... it is like a sibling claiming the other sibling but when a outsider claims my sibling you say it is the same! NO it is not the same! my ancestors live in same land with argoba for thousands of years! since axum time that is the difference

just like Somali and Afar are siblings... Amara Argoba and Agaw are siblings that is why we have tolerance in our region it is outsiders that are rebash
Horus wrote:
06 Jul 2022, 03:05
የአርጎባ ቋንቋና ባህል ባማራና ኦሮሞ ተውጦ ዘራቸው በመጥፋት ላይ ነው ። ይህን ተከተል ... አርጎባ ራሱን የቻለ የሴም ቋንቋ እንጂ አምርኛ አይደለም!
https://en.wikipedia.org/wiki/Argobba_language
Argobba speak 80% Amharic and 20% Afarigna and some now speak Kenyan language Oromigna because Borana tribe settled and stole most of their lands in Kemisa, Tinishu Rebi, Senbete area by the Afar border. The Argoba are Highlanders that live and adopted to Lowlander Muslim Afari Climate

The Argobbas in the edges of Shewa are culturally Welloyes showing their orgin being from Shonke Area!

There is no verifable fact of Werji Tribe being Ethio-Semetic, Ethio-Omotic or Highlander Ethio-Cushitic what we do know are Werjis are indigenous to Addis Ababa area. I think Werji may be a clan of Hadiya Sultanate

also Werji Shewa Sultanate must have been very small because Shewa is only 5% Muslim.

here is hadiya dance




The only Werji song on youtube is made by Husen Amano who is Oromo. We can tell who the Werji people belong to if we see what Werji people look like they are native to Mount Mengesha, Daleti, Akaki and Greater Addis Ababa area especially West and South of Addis..


Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Argoba

Post by Horus » 06 Jul 2022, 13:51

አይ ኖብል አማራ

ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ !! ወሎዬ የሚባል የኢትዮጵያ ዘር የለም። ወሎ የቦታ ስም ነው። በተረፈ እኔ የነገርኩህን ነው መልሰህ የምትነግረኝ! እኔኮ ነገርኩ አርጎባ ባማራ ተውጦ እንደ ጋፋት እየጠፋ ያለ ዘርና ቋንቋ ነው ። ወርጂ ሌላው ያርጎባ ስም (እንዲያውም እራሳቸው አርጎቤዎች ወርጂ የሚለው ስማቸው ሌሎች እንደ ስድብ የሰጡን ስም ስለሆነ አንወደውም ይላሉ ልክ አሁን ኦሮሞ ጋላ እንደ ሚባለው ማለት ነው ። ለማንኛውም መሃል ሸዋ አርጎቤ ዛሬ 99% ኦሮኦምች ናቸው ሚኖሩትም በሰንዳፋ፣ ፉሪ ፣ ተፍኪ፣ ዳለቲ፣ የረር ዙሪያና ምራብ አዲስ አበባ ነው ። ወርጂ/አርጎቤዎች ንጋዴዎች ናቸው። ለምሳሌ ያባ ቦራ ቤተሰቦች ወርጂ ናቸው ።

ዩኒቨርሲቲኢ አካባቢ ያሉ ቋንቋውን ለማዳን ተደራጅተው ነበር ፣ ምን እንደ ደረሱ አላቅም ! አው በአማራ ተውጠዋል! ያ ፋክት ነው! ግን አርጎባ/ወርጂ ኣማሮች አይደሉም። ኦሮሞችም አይደሉም ! ጥንት ራሳቸውን የቻሉ የሴም ዘር ናቸው ። አበቃሁ!

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Argoba

Post by union » 06 Jul 2022, 14:25

ሴጣን ይዋጥህ አንተ ዘረኛ ሰው

አማራ አርጎባን ዋጠ አልክ። :lol: :lol: :lol: :lol:

በፋኖ ላይ ያለህን ንዴት የውሸት ታሪክ በመፈልሰፍ ልታካክስ ፈልገህ ነው? እኛ የአማራ ኢትዮጵያ ልጆች የት ሄደን ነው አንተ ያን የምታደርገው?

አንተ ስለምንአባህ ታውቃለህ እና ነው። አርጎባ አብዛኛዎቹ በብዛት የሚኖሩት ከሰሜን ሸዋ እስከወለጋ ያለው ቦታ ላይ ነበር መሀል ሸዋንም ጨምሮ ማለት ነው። ዛሬ እነኚህ ቦታዎች በሙሉ ኦሮምኛ ተናጋሪ ሆነዋል በግዴታ ማለት ነው። አማራ በታሪኩ ማንንም ብሄር አስገድዶ ቋንቋ እንዲቀይሩ አድርጎ አያውቅም። ያቢሆን ኖሮ አንድ ቋንቋ ብቻ ነበር እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረው። በቀላሉ የህዝብን ቋንቋ አስገድዶ መቀየር እንደሚቻል የኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ የዘመተውን የኦሮሞ ወራሪን ታሪክ ማየት በቂ ነው። በጥቂት አመት ውስጥ ማለት ነው።

እንኳንስ አርጎባ 200,000 ገደማ ኦሮሞዎችን ወሎ ውስጥ ቋንቋቸውን እስካሁን መናገር የቻሉበት ምክንያት አማራ ሰልቃጭ እና ጨፍጫፊ ስላልሆነ ነው። አማራ በህገ ልቦና፣ በመልከፃዲቅ፣ በሙሴ፣ በእያሱ፣ እና በእየሱስ መንገድ የሚሄድ ህዝብ ነው። ሙስሊሙ አማራም የአማራ ስነልቦናን ከእስልምና ጋር አጣምሮ ለክርስቲያን ወንድሞቹጋ ተቆራኝቶ የሚኖር ህዝብ ነው። ማንንም ሊያርድ እና ሊሰለቅጥ አይችልም። አንተ ጥላቻህን ተሸክመህ ኑር። እኛ አያገባንም፣ ታገኘዋለህ በራስህ ግዜ ጥላቻህ ይገለሀል።


Horus wrote:
06 Jul 2022, 02:46
የዘመኑ ኬኛ አማሮችም የዘው ዘር መዝረፍ ጀምረዋል ። አርጎቤ ወይም ሸዋ ውስጥ ወርጄ (ወርጌ) በኢትዮጵያ ካሉት የሴም ዘሮች አንዱ ናቸው ፤ ትግሬ፣ አማራ፣ አርጎቤ/ ወርጂ፣ አደሬ/ሃረሬ፣ ጉራጌና ጋፋት። ትግረ የሚባለው የሴም ቋንቋ ስለመሆኑ ግልጽ አይደለሁ፣

አርጎቤ ከአደሬ፣ሃረሬ በጣም ይቀርባሉ ፣ በአማራ ያሉት ባህላቸው ባብዛኛው ባማራ ተውጧል ። በመሃል ሸዋ ያሉት ከጥቂት በተቀር በኦሮም ተውጠው ዛሬ ሰንዳፋ፣ ዳለቲ፣ ፉሪ፣ ዙርያ ያሉት እነሱ ናቸው ። አዲስ አበባ የታወቁ በርበሬ ነጋዴዎች ናቸው ። ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በምስራቅ ሸው (ዋና መሰረታቸው) በአሩሲን፣ መሃል ሸዋና በየረር የሚኖሩት ሙስሊሞች ናቸው ።

አርጎባ (አርጎቤ) የሚለው ላይ 'ቤ' ማለት ቤት ወይም 'ጌ' ማለት ነው፣ ልክ እንደ አደሬዎች ። ወርጂ የሚለው ላይ 'ጄ' የተባለው ድሮ 'ጌ' ቤት ማለት ነበር። ስለሆነም አርጎቤ የተባለው ቤ ላይ ጌ ጨምረውበት ከግዜ ብዛት ማለት ነው እንጂ አርቤ ወይም አርጌ ይባሉ ነበር።

የጎሳ ስማቸው ትክክለኛ ትርጉም ለዛሬ በምስጢር እይዘዋለሁ። ትንሽ ምልክት ለሚፈልጉ ሰንዳፋ የሚለው ቃል አርጎቤ ነው ። ጎበዝ የሆንክ ፍታው። አርጎባ አረብ ገባ ማለት አይደለም ! እሱ ያልተማሩ ሰዎች በድምጽ ምስ ስል በስመ ነጋ የሚወረውሩት ነው።

እኔ መርካቶ ሳድግ አንዱ የሁሌ ቤስት ጓደኛዬ ወርጂ (አርጎቤ) ነበር ። ስለነዚህ ህዝቦች ብዙ የማውቀው አለኝ ! ልድገመው ሰንዳፋ የሸዋ አርጎቤዎች አገር ነበር። ትርጉሙን እኛ እናውቀዋለን ። ያን ትርጉም የሚያውቅ ሃርጎቤ ምን ማለት እንደ ሆነ ያውቃል!

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Argoba

Post by ethiopianunity » 12 Jul 2022, 13:43

The so calling yourself Amara, you are exposing yourself with your insult instead of challenging Horus based on knowledge. Do you think even Amara is perfect? Stop your faking, l am not stupid like you insulting entire ethnic, because knowledgeable people don't do that. You are the bad apple in Amara because there are bad ones who do soft wars against others through Mete(sorcery)as well as ethnic insults as proven above, and false rumors destroying individuals and families because those bad apple amaras who give bad name to most god fearing amaras are even ant Ethiopian and anti Amara if you don't go along with them. It is the type of you the reason Ethiopia and amara in turmoil. Inbtruth, you arevthe one who created revenge, if something happened to you or your family, instead of reconciliation and forgiveness through elderly, which you don't have that culture, you go after those who attack you, that attacked Amara go back keep attacking the second time. So how's the circle if violence. This is not community like. Such amaras, you know right away their nature. They come to addis to spread division with ethnic slurs. You maybe brainwashed by you know who, your own foreign masters. You do have your own foreign masters you follow just like you are accusing others. The same thing you accuse others doing, you do in the back, or even boldly do it in front what you do is legitimate because?

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Argoba

Post by Misraq » 12 Jul 2022, 14:06

Horus,

Argobas are originally Amhara. Just accept it and it shouldn't hurt you. Read the following...

History

There's a generally agreed consensus that the Argobba people were originally Amharas who spoke an old form of proto-Amharic. Some time around the 9th century AD, the Argobba developed their own tongue and diverged from their closest relatives, the Amharas. This was probably due to religious differences as the Argobba adopted Islam whereas the Amharas remained Christian.[5]

The Argobba would then settle in Hararghe after their conversion to Islam and having significant ties to the Muslim world, dominated trade in Zeila and Harar. Modern Argobba claim they originate from the Arabian Peninsula through Zeila in what is now Somaliland and first settled in the Harar plateau.[6] They were involved in launching the first Islamic state known in East Africa, the Sultanate of Showa in Hararghe, sometime in the 10th century.[7]

In the 13th century, Argobba created the ruling Walashma dynasty, which would become leaders of the Sultanate of Ifat and Adal Sultanate.[8][9]
https://en.wikipedia.org/wiki/Argobba_people
By the way, it is ok for you to say Kistane, Meskan, 7-Bet, Muhur, Sodo, Silte....etc are all Gurage despite the fact that they have different dialects and way of life. But you don't want that for Amharas and Argobas? you are so funny

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Argoba

Post by Horus » 12 Jul 2022, 19:51

misraq
የውነት አማራ ከሆንክ ማለትም ድብቅ ወያኔ ካልሆንክ ሆረስን ትተሃ ካማራ ጠላት ጋር ተነታረክ! አርጎባ ራሳቸው የቻሉ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ሴም ህዝብ ናቸው ያልኩት እኔ አይደለሁም ። ሂድና ከታሪካ ቋንቋ ሊቃውንት ጋር ተነታረክ ። እነመልስ አዲስ አበባ ሲገቡ አዲስ አበባ ይኒቭሲቲ የነበሩ ወርጂዎች እኛ የመጣነው ከትግሬ ነው ብለው ወርጂ ትግሬ የሚል ማህበር አቋቁመው ነበር። ይን የኔ ጉዳይ አይደለም ። ስለዚህ ከኔ ጋር በዚህ መነታረኩን አቁም ። ከነዚህ ጋር ተከርከር

ዛሬ 10/11 የሚሆኑ የጉራጌ ዲያክቶች በሙሉ መደማመጥ አይደለም፣ አንድ የሚናገረውንስ አንዱ ያውቃል ። አዲስ ፕሮራም ተጀመሯል ። ሰምቶ ማወቅ ሳይሆን መመልስ ሁሉ እንድንችል ። የጉራጌ ቋንቋዎች የሚለያቸው አክሰንት ነው ። አይደለም ጉራጌ ስልጤ የሚናገረው ጉራጌኛ ነው ። ይህ ፋክት ነው፣ የወያኔ ማንነት ከፋፋይ ፖለቲካን ትተህ። አንተም የጠፋው ያርጎባ ቋንቋ ፈልገው የድሮ አማራኛ እንደ ነበር በፋክትና በሳይንስ አስረዳ በቃ! ከዚህ በፊት አንዱ እንዳንተ ያለ የዚህ ፎረም ሰው የሞተውን የጋፋት ቋንቋ (ከመዝሙረ ዳዊት) ለጥፎ ተርጉም አለኝ ። ጋፋትኛና ክስታኔኛ ሲስተር ቋንቋዎች ስለነበሩ ተመሳሳይ ቃልቶች ነቅሼ አሳየሁት ፋክት ማለት ያ ነው ።

ዛሬ አርጎባ ከፈለጉ አምራ ይሁኑ፣ ከፈለጉ ኦሮሞ ይሁኑ ፣ ይህ የኛ ፖለቲካ መጫወቻ አይደለም ። ለማንኛውም እናተ ሰዎች በራሳችሁ ችግር አይ ግዜ ብታባክኑ ያምርባችኋል! እስቲ ጉራጌን ለቀቅ አድርጉት! ኬይር!
https://en.wikipedia.org/wiki/Argobba_language
Last edited by Horus on 12 Jul 2022, 21:17, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Argoba

Post by sun » 12 Jul 2022, 20:20

Noble Amhara wrote:
05 Jul 2022, 16:10
Argoba means “Areb Geba” it is a old name for Eastern Amharas who live near Afar Border that traded with Arabs, Afar and Somalis. That is why Argoba live in Metehara all the way to Bati they also have a small community in Harar. BTW Bati is Somali dress name

Argoba are Bete Amhara
[/quote]

At least in your stinky pathological liar day dreams and filthy paranoid night mares! :lol: :lol:

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 5496
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: Argoba

Post by AbyssiniaLady » 12 Jul 2022, 21:49

Sun

He is right, Bati is Somali dress name, Oromo don't have traditional dresses.

Post Reply