Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አክራሮ ኦሮሞዎች በወለጋ በአማራ ላይ እያደረሱ ያለው ጭፍጨፋ ፤ አማራ ኢ-ክርስቲያናዊ/ኢ-እስላማዊ ሥራ እንድ ሥራ ክፉን በክፉ እንድቃወም እየገፋፉ ነው።

Post by Abere » 05 Jul 2022, 15:25

አክራሮ ኦሮሞዎች በወለጋ በአማራ ላይ እያደረሱ ያለው ጭፍጨፋ ፤ አማራ ኢ-ክርስቲያናዊ/ኢ-እስላማዊ ሥራ እንድ ሥራ ክፉን በክፉ እንድቃወም እየገፋፉ ነው። ያለማንም ጠያቂ እስከ አሁን በአማራ ህይወት ላይ አክራሪ ኦሮሞዎች ጢባጢቤ መጫዎታቸው ምናልባት አላርፍ ያለች ጣት ምን ነክታ መጣች ነው። በእራሳቸው ህዝብ ላይ ክብሪት ጭረው እሳት እንደለኮሱ ግልጽ ነው - ቃጠሎው በሚያስከትለው ጉዳት ላለማዘን እንግደዳለን። ገዳይ አክራሪ ኦሮሞ መንገድ እየመሩ፤ ስንቅ እና የሞራል ድጋፍ እያደረጉ፥ የንብረት ዝርፊያው አስረሽ ምቺው ተጠቃሚ እየሆኑ መቀጠል ስለማይችል ክፉ ድርጊትን በአጸፋው በክፉ ድርጊት የሚመልስ ሲመጣ ጩኸታችሁ የገደል ማሚቶ ይሆናል።

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አክራሮ ኦሮሞዎች በወለጋ በአማራ ላይ እያደረሱ ያለው ጭፍጨፋ ፤ አማራ ኢ-ክርስቲያናዊ/ኢ-እስላማዊ ሥራ እንድ ሥራ ክፉን በክፉ እንድቃወም እየገፋፉ ነው።

Post by Abere » 05 Jul 2022, 15:45

ይህ የልበ ስውሮች የጥፋት ድርጊት ወያኔ በተመሳሳይ ወይም በድብቅ በአማራ ህዝብ ላይ እንድሁም በሱማልያ ወዘተ ይፈጽም በነበረበት ወቅት በርካታ ኢትዮጵያዊያን ለትግራይ ተወላጆች አሳስበዋል - ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ግ ን በመቃወም እና በመታገል እንድ ቆሙ። ወያኔ አገሪቱን በሙሉ እስር ቤት ሲያደርጋት ትግሬዎች ደንታም አልሰጣቸውም ነበር፤ ይበልጡን ጥቂት የማይባሉ የግፍ ግፍ ይናገሩ ነበር - የሚያደርጉት እኩይ ስራ የጀግንነት መገለጫ አድርገውት። አይነጋም መስሏት ከቋት አራቺው እንደሚሉት ተራው በትግሬዎች ላይ ደረሰ። ትግራይ ውስጥ ምን ይሁን ምን ሌሎች ኢትዮጵያዊያኖች አያውቁም፤ ቢያውቁም ዝም አሉ። ለምን ዝም አሉ? 1ኛ) ውሸት እና ሽንገላ በበዛበት ማህበረሰብ እውነት ቢነገርም ማንም አያምን ውሸት ነው። 2) ወያኔ የሰራው ግፍ ጣርያ ስለደረሰ ህዝብ በስሜት ንደት ውስጥ ነበር። ወያኔ ተደበደበ ብሎ ነው የሚያስበው።

በአጭሩ ኡኡታው ዋይታው በጎዳና ላይ መንከባለሉ ወዘተ ላይ ማንም ሌላ ኢትዮጵያዊ አልተሳተፈም። ትግሬ ብቻው ድንኳን ሰርቶ ብቻውን ትግሬ ተቀመጠበት ማለት ይቻላል። ነገ በእኔ ይደርሳል አለማለት ዋጋ ያስከፍላል።

አሁን ተራ ደረሰኝ ብሎ ሽቅብ የሚቀዝነው አክራሪ ኦሮሞ ነገ በአፉም በታችም እንደ ሚበለሻሽ ግልጽ ነው። ግን ብቻውን አይበላሽም በርካታ ኦሮሞዎችን የጎርፉ ሰለባ ያደርጋል። ህሌና ያለው ኦሮሞ ካለ ነገ ስለሚመጣው ዶፍ ቁሞ ሊያስብ ይገባዋል። የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም እና የበሰበሰው የኦነግ ኦሮሙማ ሰዎች [deleted] ግንዱን ተሸክመው ኦሮሞ ላይ እየጣሉት ነው።

Post Reply