Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by Horus » 05 Jul 2022, 13:16

ግብጽንና ሱዳንን ተዋግቼ አሸንፋለሁ የሚለው ያቢይ ጦር የኦነግ ዘር አጥፊ ጦር ማጥፋት ካልቻለ አንድም እራሱ ተባባሪ ነው አለያም አቅም የለውም ማለት ነው። ያ ከሆነ ደሞ ጉዳዩ ለተመድ መቅረብ አለበት !

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by Misraq » 05 Jul 2022, 13:57

ወንድም ሆሩስ

ማስቆም አቅቶዋቸው ይመስልሃል? ይህ እኮ በእቅድ የሚሰራ ፕሮጀክት ነው፥፥ እቅዱ ኦሮሞ ያልሆነ ነዋሪ በሙሉ ደንግጦ እንዲወጣና ከዛም [deleted] የሆነ ማሕበረሰብ መፍጠር ነው፥፥ አማራስ ሃገር አለው በዚህ ቢቀጥሉበትና ሃገሪቱም እንደ ዩጎዝላቭያ ብትሆን ሃገር የመመስረት ሰፊ እድል አለው፥፥ ጉራጌ የት ሊሄድ ነው? በበሬ ግንባር በምታክል መሬት ሃገር ይሆናል?ወይንስ በኦሪምያ ውስጥ ገባሮ ይሆናል?

እስቲ ግልጽ አድርግልን ከኦሮሙማ ላይ ተለጥፋችሁ ልታመጡ የወሰናችሁት መጻኢ ግባችሁ ምንድን ነው?

Horus
Senior Member+
Posts: 30654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by Horus » 05 Jul 2022, 14:30

Misraq wrote:
05 Jul 2022, 13:57
ወንድም ሆሩስ

ማስቆም አቅቶዋቸው ይመስልሃል? ይህ እኮ በእቅድ የሚሰራ ፕሮጀክት ነው፥፥ እቅዱ ኦሮሞ ያልሆነ ነዋሪ በሙሉ ደንግጦ እንዲወጣና ከዛም [deleted] የሆነ ማሕበረሰብ መፍጠር ነው፥፥ አማራስ ሃገር አለው በዚህ ቢቀጥሉበትና ሃገሪቱም እንደ ዩጎዝላቭያ ብትሆን ሃገር የመመስረት ሰፊ እድል አለው፥፥ ጉራጌ የት ሊሄድ ነው? በበሬ ግንባር በምታክል መሬት ሃገር ይሆናል?ወይንስ በኦሪምያ ውስጥ ገባሮ ይሆናል?

እስቲ ግልጽ አድርግልን ከኦሮሙማ ላይ ተለጥፋችሁ ልታመጡ የወሰናችሁት መጻኢ ግባችሁ ምንድን ነው?

ብጥርቅ ዘባራቂ ስለምንድን ነው የምትቀባጥረው? ስለ ጉራጌ አትጨነቅ?አሁን ኦሮሞያ ውስጥ ስለሚያልቀው ያርጎባ ሕዝብ ጉዳይ ፍታ! ወይ የኢትዮጵያ መንግስት ይጠብቃቸዋል ወይ ያለም ድርጅት ይጠብቃቸዋል! ደሞ እነዚህ ክልል የተባሉ ዘር ማጥፊያ እስር ቤቶች እንዲፈርሱ ይደረጋል! ለዚህ ሁሉ ቁጥር አንድ ተጠያቂ ወያኔ ትግሬ ነው! ቀጥሎ ኦነግ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by Misraq » 05 Jul 2022, 15:54

Horus wrote:
05 Jul 2022, 14:30
Misraq wrote:
05 Jul 2022, 13:57
ወንድም ሆሩስ

ማስቆም አቅቶዋቸው ይመስልሃል? ይህ እኮ በእቅድ የሚሰራ ፕሮጀክት ነው፥፥ እቅዱ ኦሮሞ ያልሆነ ነዋሪ በሙሉ ደንግጦ እንዲወጣና ከዛም [deleted] የሆነ ማሕበረሰብ መፍጠር ነው፥፥ አማራስ ሃገር አለው በዚህ ቢቀጥሉበትና ሃገሪቱም እንደ ዩጎዝላቭያ ብትሆን ሃገር የመመስረት ሰፊ እድል አለው፥፥ ጉራጌ የት ሊሄድ ነው? በበሬ ግንባር በምታክል መሬት ሃገር ይሆናል?ወይንስ በኦሪምያ ውስጥ ገባሮ ይሆናል?

እስቲ ግልጽ አድርግልን ከኦሮሙማ ላይ ተለጥፋችሁ ልታመጡ የወሰናችሁት መጻኢ ግባችሁ ምንድን ነው?

ብጥርቅ ዘባራቂ ስለምንድን ነው የምትቀባጥረው? ስለ ጉራጌ አትጨነቅ?አሁን ኦሮሞያ ውስጥ ስለሚያልቀው ያርጎባ ሕዝብ ጉዳይ ፍታ! ወይ የኢትዮጵያ መንግስት ይጠብቃቸዋል ወይ ያለም ድርጅት ይጠብቃቸዋል! ደሞ እነዚህ ክልል የተባሉ ዘር ማጥፊያ እስር ቤቶች እንዲፈርሱ ይደረጋል! ለዚህ ሁሉ ቁጥር አንድ ተጠያቂ ወያኔ ትግሬ ነው! ቀጥሎ ኦነግ ነው።

ወሎ አማራዎችን አርጎባዎች አልካቸው? ቅሌታም ሽማግሌ ነህ፥፥ ያው እንደ የከሰረው በሬው ብርሃኑ ነጋ ውስጥሽን አማራ እንደምትጠይ አሁን ነው የተረዳሁት፥፥

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by Abere » 05 Jul 2022, 16:11

Is Egypt where Abiy Ahmed will ask asylum and be on exile. :mrgreen: እስኪ ወላሂ በል? :mrgreen:
DefendTheTruth wrote:
05 Jul 2022, 15:56
Don't forget to add in your call the call for the inclusion of Egyptian peace keepers to come to Ethiopia and defend your a*se.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by ethiopianunity » 05 Jul 2022, 16:26

That is foolish if you expect peace keepers from UN and West, go see the so called peace keepers what they did to other African countries, such as the Congo before, never mind what will happen post Covid, it will be worse to countries like Ethiooia, it is like asking them to take Ethiopia and colonize it. Unless those peace keepers are truly friendly nations of Ethiopia who have no harm intentions towards Ethiopia.

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by Abere » 05 Jul 2022, 16:30

The first ባንዳ brought Italy invasion that lead to the battle of Adowa;
The second ባንዳ will likley recieve the 2nd invasion by rolling red carpet. The sh!t Orommuma are the 2nd ባንዳ.

Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by Right » 05 Jul 2022, 16:32

DTT,
So you gave up on the Oromo Liyu & ENDF. So, now you are asking Egypt to help Abiye Ahmed. And you want us to believe you.

You can’t Win a mini war against the TPLF and now with the OLF. That is what the PP government is saying.

We know it is a planned massacre. MOLACA LEBA.
Sure, the PP gangs will pay for the injustices they committed on innocent Amharas who has been denied to live in their ancestral land by the very people who occupied the land by force in 1450.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9758
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by DefendTheTruth » 05 Jul 2022, 16:44

Right wrote:
05 Jul 2022, 16:32
Sure, the PP gangs will pay for the injustices they committed on innocent Amharas who has been denied to live in their ancestral land by the very people who occupied the land by force in 1450.
Main thing Abiy Ahmed should resign and a TG established first, the rest will come later. A good enough deal?

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by Fiyameta » 05 Jul 2022, 20:11

Careful what you wish for. The so-called UN "peacekeeping" force is only deployed to countries targeted for destabilization. :|

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by Meleket » 06 Jul 2022, 11:00

ታድያ ምንም ሳታቅማሚ በግልጽ፡ "ኤርትራዊ ሰላም አስከባሪ ወይ ሰላም አስጠባቂ ጦር እንዲገባላችሁ ጠይቁ" ብለሽ ለምን በማያሻማ ቃላት አትነግሪያቸው እቴ! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
05 Jul 2022, 20:11
Careful what you wish for. The so-called UN "peacekeeping" force is only deployed to countries targeted for destabilization. :|

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በኦሮሞች የሚመራው የአቢይ መንግስት የኦነግ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ማስቆም ካልቻለ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ጦር እንደገባ መጠየቅ አለበት!

Post by ethiopianunity » 06 Jul 2022, 12:01

Fiyameta wrote:
05 Jul 2022, 20:11
Careful what you wish for. The so-called UN "peacekeeping" force is only deployed to countries targeted for destabilization. :|
This is what the views of many gullible Ethiopians such as Horus, only know philosophy but have not yet realized the secret world government yet. I don't understand.

Post Reply