Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አሳፋሪው የዳንኤል ክብረት እና የሴረናው የአብይ አህመድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስያንን የማውደምና ለኢትዮ 360 የደረሰውና የሴራ ሰንድ ነው፡፡

Post by Wedi » 05 Jul 2022, 12:40

አሳፋሪው የዳንኤል ክብረት ሰነድ!! ለኢትዮ 360 የደረሰውና በሳይጣን ዳንኤል ክብረት ተዘጋጅቶ ለሴረኛው አብይ አህመድ የተሰጠና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስያንን የማውደም የሴራ ሰንድ ነው፡፡

አዳምጡት ብዙ መረጃ ታገኙበታላችሁ!!