Page 1 of 1

ጤፍ አትብሉ !

Posted: 04 Jul 2022, 19:12
by Ethoash
manute bol .............height 2.31 m......... no body knows ,,,,,,,,,,,,,,,,,,, South Sudan

አወሉ ቡጡላ.............. height 2.35 ...............እድሜው 24 ዓመት ነው፡,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, Oromo Republic


manute bol was born in South Sudan and in 1980 ውስጥ ወድ አሜሪካ መጥቶ በአንድ አመት ውስጥ ለአሜሪካ እቅርጫት ኳስ ለመጫወት በቃ፣ ታድያ የኢትዬዽያዊን እድል እንዲሁ ከምንቀጨው ለምን አንድ ኢትዬዽያዊ አሜሪካዊ እስፖንስር አርጎት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት አስገብቶት እድሉን አይሞክርም። ልጁ ከቦ ጋራ ሲነፃፀር በጣም ቀልጠፍ ያለ ነው ። በቁመቱ ልክ ገርጃፋ አይመስልም የወጣለት እስፖርተኛ ነው የሚወጣው እድሉን ካገኘ። ነገር ግን ትንሽ ቀር ያለኝ እድሜው ሃያ አራት መሆኑ ነው። በአራት አመት ዘግይቶዋል ግን ምን ይታወቃል እስከ ስላስ አምስት እድሜው መጫወት ስለሚችል ለኢትዬዽያ ትልቅ ኢንቨስትመት ነው።




Re: ጤፍ አትብሉ !

Posted: 06 Jul 2022, 14:44
by Ethoash

ኦሮሞዎች በሶ ይበሉ ነበር ግን በጤፍ ተለወጦ ምድረ ኦሮሞ በሙሉ አጫጭር ሆነው ነበር ግን አሁን ጤፍ መብላት ሲያቆሙ ቁመታቸው ተመለስ።

አማራው ጠይቃ ምነው ቶሎ አገባህ ብላ ጠይቀዋለች። ምን አይነደረቅ ናት በዚህ ልተወው መስላቹሁ፣ ምነው በፍቅረ ነው። ልታፋታወ ፈልጋ ይሆናል ሙሉውን ተመልከቱ።



Re: ጤፍ አትብሉ !

Posted: 06 Jul 2022, 17:13
by Ethoash



now loooooooooooooook the difference when he was interviewed in Afan oromia

Re: ጤፍ አትብሉ !

Posted: 06 Jul 2022, 21:13
by Tiago
You’ll only achieve your genetic height peak with a good, healthy and balanced diet.

Unfortunately, eating more food, vitamins, minerals and the rest won’t make you taller.
Do not eat teff it will make you Amhara. :lol: :lol: :lol:

https://globemigrant.com/countries-with ... the-world/

Re: ጤፍ አትብሉ !

Posted: 07 Jul 2022, 11:17
by Ethoash
Tiago wrote:
06 Jul 2022, 21:13
You’ll only achieve your genetic height peak with a good, healthy and balanced diet.

Unfortunately, eating more food, vitamins, minerals and the rest won’t make you taller.
Do not eat teff it will make you Amhara. :lol: :lol: :lol:

አንተ እንደወም ምስክርና ስጠኸኝ ለምን ብትል በጣም አጫጭሮቹ ሩዝ የሚበሉት ናቸው ። ስለዚህ ገብስ ብትበላ ቁመት ህ ሁለት ሜትር ይሆናል ማለት ሳይሆን ትንሽ ይጨምራል ማለት ነው ሌላውን በእናት ህ በአባት ህ ታገኘዋለህ ግን ምግብ ትንሽ ይጨምርልሀል። ለምሳሌ የአማራ ዱዊዎች ልጆቻቸው አሜሪካ የተወለዱት በጣም ረዛዝሞች ናቸው ለም ብትል ምግቡ ።