Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum












Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የድረሱልን ጥሪ ከቄለም ወለጋ - ዛሬም በወለጋ አማራ እየተጨፈጨፈ ነው More than 200 killed today [VIDEO]

Post by Fiyameta » 04 Jul 2022, 18:32

የትግራይ አሸባሪ ቡድን ንፁኃን ዜጎችን ገድለው ሲያበቁ አይን አውጣ ስለሆኑ ለቅሶ ይደርሳሉ፣ አስለቃሽ ሆነው የተጎጂዎቹ ስሜትን እየኮረኮሩ፣ ግድያውን እያወገዙ፣ ብሄር ከብሄር ፤ ሃይማኖት ከሃይማኖት ጋር ያጋጫሉ። የሚኮሩበት ባህላቸው ነው።




Post Reply