Page 1 of 1

እልልል...... ተመስገን ! ጀግናው የሱዳን መከላከያ የኢትዮጵያን ካምፕ ደርምሶ እጅግ ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ

Posted: 04 Jul 2022, 08:40
by Thomas H
القدرات العسكرية السودانية

أكلوج بيريرا الامين العام للجنةشؤون الحدود الأثيوبية
➢السودان حرم 120 مليون أثيوبي من مصادر الغذاء وزيوت الطعام والتوظيف.
➢السودان قام بهدم البنية التحتية الادارية لأثيوبيا وقام بمصادرة معسكرات الجيش الأثيوبي وتدميرها وقام بتهجير السكان الأثيوبيين.
منقول ↺عبد القادر الحيمي





Re: እልልል...... ተመስገን ! ጀግናው የሱዳን መከላከያ የኢትዮጵያን ካምፕ ደርምሶ እጅግ ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ

Posted: 04 Jul 2022, 14:48
by Ethoash
እነዚህ ፈሳሞች በትግሬዎች ግዜ እነ መለስ ለሱዳን አንድ ሺህ ስድስት መቶ ኪሎ ሜትር በላይ መሬት ስጡ ብለው ደመቀን ማንቁርቱ ላይ ሲቆሙ ተመልከታቸው።

እነዚህ ታክሲ ነጂዎች የሚሉት እኮ ከአዲስ አበባ እስከአስመራ ድረስ አንድ ሺህ ኪሎሜትር ከሆነ እንዴት ተደርጎ ነው ከሱዳን ጠረፍ እስክ ጎንደር ድረስ አንድ ሺህ ስድስት ሜቶ ኪሎ ሜትር ይሆናል ። ብቻ ጉድ ነው የሚሉትን ስማ እና ታድያ እነዚህ ሽማግሌዎች አሁን ምን ሊሉ ነው ሱዳን ጦርዋን ስንቃ ጎንደር መገስገሱዋን ሲስሙ፣ ፋኖዎች ሱዳንን ከወጉ ከዋላቸው ደግሞ ወርቃማዎቹ ልክ ልካቸውን ያስገቡላቸዋል ። ሱዳን መሬቱዋን ማግኘት የአላህ ፍቃድነውና በስላም ለሱዳኖች የጎንደርን መሬት ቢስጡ ስላም እናገኛለን በብላሽ የጎንደር ወጣቶች ከሚያልቁ ፣ በዚህ ላይ ሱዳኖች መሬቱን ጦም አያሳድሩም ይስሩበታል አማሮች ሌላው ቢጠፋ የጠላ መጠጫ ብር ያገኛሉ፣ ዊን ዊን ነው ብሎዋል ልጃችን መለስ።