Please wait, video is loading...
-
- Senior Member
- Posts: 12611
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 12611
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Re: Shocking: ቤንዚን ዛሬ
if u buy this car yes u can dig biogas from your own home under ground watch the video and lean how those Amhara bankers stop this world class guy from producing biogas car
የምታያቸው ሪክሻዎች በሙሉ በኤሌትሪክ መስራት ይችላሉ በቀን አምስት መቶ ብር ለቤንዚን ከማውጣት በአምስት ብር የኤሌትሪክ ፍጆታ ቀኑን ሙሉ መስራት ይችሉ ነበር ግን ጭንቅላት የለማ ምን ያረጋል
እነዚህ በጃጆች በአመት ዘጠና ብር ብቻ ኤሌትሪክ ይወስዳል ፣ በአመት እንግዲህ ይህን ከቤንዚን ከሚሄዱትን በጃጆች አወዳዱሩዋቸው በጣም ልዩነት አለው በዚህ ላይ የሞተር ዘይትም የለውም አረ ያገሬ ስዎች አትጃጃሉ በጃጃቹሁን በኤሌትሪክ ለውጥቹሁ ተፈላሱ።
.
-
- Senior Member
- Posts: 12611
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: Shocking: ቤንዚን ዛሬ
Seifesilassie Gebremeskel Guangul
በአዲስ አበባ የሚገኙ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች በናፍጣ እጥረት ምክንያት የስርጭት ሰዓትን ከመቀነስ እስከ ማቋረጥ የሚደርስ ስጋት ውስጥ መግባታቸዉን ተናገሩ፡፡
ጄኔሬተር ለመጠቀም ናፍጣ ያስፈልገናል ያሉት የሬድዮ ጣቢያዎቹ ዋና የቴክኒክ ሃላፊዎች፤አሁን ካለው የነዳጅ ሽያጭ እገዳ ጋር በተያያዘ የናፍጣ እጥረት እየገጠመን በመሆኑ እና በቂ ናፍጣ ስለሌለን ስርጭት የማቆም ስጋት ውስጥ ገብተናል ብለዋል፡፡