Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form!!

Post by Horus » 03 Jul 2022, 23:48

Almaz Ayana's Form is so Perfect one has to be in perfect fitness to perform it. I will post both race and her last race.

There is no other woman runner that beats her form Yalemzerf comes very close!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Horus » 04 Jul 2022, 00:04

Almaz Ayana flowing like water !!

Axumezana
Senior Member
Posts: 13214
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Axumezana » 04 Jul 2022, 06:18

Great victory for Ethiopia, the top one to three spots went to three Ethiopian girls!

Selam/
Senior Member
Posts: 11548
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Selam/ » 04 Jul 2022, 08:01

“Be like water, my friend!” Bruce Lee

I have seen most Ethiopian athletes running live, ranging from Haile to Dibabas. To me no one comes close to the horse power, vigor & determination of Mesert Defar. I always felt empowered whenever I watched her running. BTW - note that the athletes these days don’t wear the gorgeous tri-color jersey that Eshetu, Miruts, Haile, Kenenisa, Fatuma, Derartu, etc wore any more. Sadly, they look random and cold to me.
Horus wrote:
04 Jul 2022, 00:04
Almaz Ayana flowing like water !!

Axumezana
Senior Member
Posts: 13214
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Axumezana » 04 Jul 2022, 08:13

So far Ethiopia is known for :
- Its great independent history, old civilization and religions
- Great legendary runners
- Ethiopian Airlines
However Ethiopia is currently passing through it's darkest phase of it's history and let us pray and hope the best days of Ethiopia are yet to come!

Selam/
Senior Member
Posts: 11548
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Selam/ » 04 Jul 2022, 08:24

Kichamam woyane - Aside from praying, what are you planning to do to make your hope comes true?
Axumezana wrote:
04 Jul 2022, 08:13
So far Ethiopia is known for :
- Its great independent history, old civilization and religions
- Great legendary runners
- Ethiopian Airlines
However Ethiopia is currently passing through it's darkest phase of it's history and let us pray and hope the best days of Ethiopia are yet to come!

Axumezana
Senior Member
Posts: 13214
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Axumezana » 04 Jul 2022, 08:36

Selam I will work hard to transform you from your angry, bitter and insultive attitude to peaceful and respectful mind set. The Horn Africa including the Ascariland needs that transformation.

Selam/
Senior Member
Posts: 11548
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Selam/ » 04 Jul 2022, 09:03

Kichamam Woyane - Transform yourself & your TPLF buddies on this forum first if you want me to consider you as a living being with a human soul & Ethiopian spirit & value. I drop the KIFFU label as first step.
Axumezana wrote:
04 Jul 2022, 08:36
Selam I will work hard to transform you from your angry, bitter and insultive attitude to peaceful and respectful mind set. The Horn Africa including the Ascariland needs that transformation.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Ethoash » 04 Jul 2022, 16:10

My dearest Selam,

1. Mesert Defar are not gifted like ዲባባ sisters, Mesert is pure hard work. and she is smart with her money and generous too.

2. about their Jersey they wear Green yellow red when they run for international event not for any occasions...

ለምሳሌ አልማዝ አያና ገንዘቤና ሌሎቹም ያሉበት ሩጫ አልማዝ ያሽነፈችበት ላይ ሁሉም የኢትዬዽያን ማልያ ነው ያረጉት በሙሉ ኢትዬዽያን ከድሮ የነበር አረንጎዴ ጎርፍ የሚባለውን ማልያ ነው ያረጉት ለምን አገርን ወክለው ነው የሚጫወቱት ግን በግላቸው ሲሮቱ ሁለተኛው ላይ በጠቅላላቸው የነይክን የአሜሪካን ድርጅት ማልያ ሲያረጉ አሽናፊዋ ብቻ ናት የአዲዳስን ማልያ ያረገችው የጀርመኑን ካምፓኒ እንግዲህ የግላቸው ምርጫና ማን እስፖንስር እንደሚያረጋቸው ይለያያል ያንን ማልያ ሲያረጉ መቶ ሺህ ዶላር ተስጥቶዋቸው ይሆናል ታድያ አንተ አረንጎዴና ቢጫውን እንዲያረጉ በነፃ እንዲሮጡልህ ነው የምትፈልገው ወይ። ይህ ከአንተ አይጠበቅም በሽምግልናህ ግዜ ብዙ ሩጫዎች እንዳየ ስው እንዲህ ያለውን የለማጅ ጥያቄ አትጠይቅም ነበር።

ሶስተኛ ደግሞ አክሱማዊትን ስታመናጭቀው ሞሞከርህ ነው። እናንተ አማሮች ስትባሉ ሁሌ የበላይነት ስሜት ይስማቹዋል፣ እኔ ምንም ደንታ ባልስጠኝ ነበር ተጨባጭ ነገር ይዘህ የበላይነት ቢስማህ ንጥት ያለ ድሀ የደህ ድህ ሆነህ ልትጎርር ስትፈልግ በጣም በጣም ያስተዛዝበናል።

ቢገባህ ኖሮ ሶስቱም ከአንደኛ እስከሶስተኛ ደረጃ የወጡት እኮ ወርቃማዎች ናቸው ። እንደውም አንተ ምንም አያገባህም በኢትዬዽያ ሩጫ ወድ ድር ከአማራ ማንም አሽንፎ አያወቅም አበባ ቢቂላ ነበር እሱንም አማራ ነው ብላቹሁ እረፋቹህ ሐይሌንም አማራ ነው ልትሉ ይሆናል እንጂ በመስረቅና በማጨብረበር ነው እንጂ አማራ ጀግና የለውም ። ያው በእግርኳስም ቢሆን የለለንብት አማሮች እስልጣኞች አማሮችን ተጫዎቾች በማጎራቸው እግር ኩዋሳችን ተበድሎዋል ። እስቲ ኦሮሞዎችና ደቡቦች ይጫወቱ ለውጡን ታያለህ። አንተ የስፖርት ስወ ከሆንክ ይህንን እንደምትደግፍ ነው ።

4th። አልማዝ አያና በጣም ነው ያዘንኩት ከዚህ በፊት ለአረብ አገር ወይም ገንዘብ ለከፈላት ትሩጥ ብዬ ነበር ። ግን የሚስማኝ አላገኘሁም አሁን አዳዲስ ሮዋጮች መጡ እየተቀደመች ት ሄድና ከአገልግሎት ውጭ ተሆናለች በሩጫ አንደኛ ከወጣህ ብቻ ነው ጥሩ የሚከፍሉህ ከሁለተኛ እስክ አስረኛ ብቻ ነው ትንሽ የሚከፍሉህ ከዚያ ምንም ገንዘብ የለም ታድያ አስራአንደኛ ከወጣህ ቀለጥክ ነው ገንዘብህን በሙሉ አጥፍተህ። ስለዚህ እስፖርተኞቻችን ገንዘብ የሚያገኙት በማስታወቅያ ነው ። ይህ የሚሆነው ደግሞ ለውጭ አገር ከሮጡ ብቻ ነው ። እንግሊዘኛ የለ ምንም የለም እንዴት ነው ሕዝቡ የሚወደንና የሚያውቀን ስማቸው ገኖ እንዲወጣ ብዙ ብዙ የጠበቅባቸዋል ሐይሌ በቂ እንግሊዘኛ ይችላል ለዚህም ነው ብዙ ገንዘብ ያገኘው ደግሞም ከአስር አመት በላይ ሮጠ።

5th አንደኛ የወጣቸው ሱዩም መስለችኝ፣ ሩጫዋ በጣም በጣም ጥራትና በጣም ደፈርት የተቀላቀለበትና ወጣት ስለነበረች በጥሳቸው ሄደች ፣ ግን መጨረሻ ላይ የአሜሪካ ኩልነስ መጠበቅ አልቻለችም አፍንጫዎን ማፃዳዳት ፣ ለማልቀስ መዳዳት ፣ ልክ እንደፈራ ስው ። በራስ አለመተማመን ይታይባት ነበር። እዚህ ላይ መስረትና ገንዘቤ ይምጡብኝ ልክ እንደአንበሳ ነው የሚያጎሩት ሲያሽንፉ። ይህ ሁሉ መታየት አለበት በሕዝቡ ውስጥ ለመግባት

6th ወድ አልማዝ አያና ስመጣ ፣ እሱዋ አጨራረስ ፍጥነት የላትም ፣ ስለዚህ በግዜ ወጥታ በብዙ ረቀት መምራት ነው ታክቲኳ ፣ ገንዘቤ ልትከተላት ሞክራ ሳትችል ሶስተኛ ነው የወጣቸው። ማለትም አንዱ አልማዝን ተከትሎ ልሩጥ ካለ ያው ደክሞት በመጨረሻ በሌላው ይቀደማል ስለዚህ እሱ ስጦቶዋ በግዜ ወጥታ በብዙ ሩቀት መምራት ነው ። በዛው ርቀቱዋ ልሎቹን አሽንፋ ትገባለች። እዚህ ሩጫ ግን ከሁሉ ጋራ ሆና ሙሉውን ሩጫ በመምራት ነው የጨረሰችው ታድያ ከዋላ የነበሩት ጉልበታቸውን ሲቆጥቡ የነበሩት ሁሉ ተነስተው በፍጥነት ቀደሙዋት። ኢትዬዽያኖች መሆናቸው እንጂ ሌላውም እንዲሁ ይቀድማት ነበርና ሌሌላ ግዜ ብታስብበት እላለሁኝ።

7th፣ እንግሊዘኛ ከሌለ ፣ ለሌላ አገር መሮት ካልቻልን ከድሮም የምለው የሆስት ሀገሩን ባንዲራ ከኢትዬዽያ ባንድሪያ ጋራ አብሮ ማወለብለብ ወይም የክንድ ሹራብ አርጎ የሆስቱን ባንድሪያ በግራ እጅ የኢትዬዽያን ባንዲሪያ በቀኝ አርጎ መሮጥ ነው ይህ ትልቅ የስም መታውቅ ያመጥላቸዋል እንግሊዘኛ ወይም አረብኛም ወይም ጀርምንኛ ባይችሉም ሕዝቡን ከመቀመጫው ነበር የሚያስነሱት እሱዋን የረገችውን ሹራብ ሲገዙ ደግሞ በመቶ ሚሊዬን ዶላር ሊያወጣ ይችላል ዲዝያኑን ለዲዝያኑ ክፍል በመተው ለአዲዳስ ወይም ቢነገራቸው ምድረ ሴቶች ሩዋጮች ያንን ሹራብ አርገው ሲሮጡ ገቢውን አስቡት ። ይህ ገቢ የሚጠቅማቸው በግዜ ሩጫቸው ከከዳቸው ገንዘቡ ለብዙ ግዜ ይሆናቸዋል ቢዝነስም ለመጀመር ይረዳቸዋል። ከሩጫው በኋላ የክንዱን ሹራብ አወልቀው ለተመልካች ከስጡ ደግሞ የሕዝብ ልብ ወስጥ ገቡ ማለት ነው።

በመጨረሻም እድሜ ለወርቃማዎቹ እነሱ ናቸው ሩጫውን ፈትቶ የለቀቁት። ያለበለዚያ እነምሩፅ በሚሮጡበት ግዜ በቡድን ነበር ስራው ። እንዴት መስላቹሁ ሶስት አራት ሩዋጮች ይመደቡና ፊለፊት በመሮት ሌሎቹን ያዳክሞዋቸዋል ሌሎቹ ሲደክሙ ምሩፅ እስከመጨረሻው ተከቦ ነው የሚሮጠው መጨረሻ ላይ ይነሳና ማርሽ ቀያሪው ይባላል። አሁን ግን አልማዝን ርዱዋት እሱዋ እንድታሽንፍ እናንተ ፊት ለፊት ሩጡና መስዋትነት ከፈሉና አልማዝ ታሽንፍ ብሎ ጫዋታ የለም ሁሉም ለራሱ ነው። አይታይቹ እንደሆነ ሶስቱም ኢትዬዽያኖች እንዴት እንደት ሽቀዳደሙ ይህ ማለት ጥራት ያለው ያሽንፍ ነው በትግሬዎቹ ግዜ ። ታድያ ይህ ሁሉ ጥራት የምናየው በትግሬዎ አስራር ዜቤ ነውና እንድት ደስቱ እላለሁኝ።
Last edited by Ethoash on 04 Jul 2022, 17:38, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Ethoash » 04 Jul 2022, 16:38

ይህ ቪድዬ በጣም የምለውን ያስረዳልኛል ሁለት የኦሮሞ ልጆች ለባህሪን ሮጠው ነበር ግን አልተሳካላቸውም ግን ገንዘባቸውን ያገኛሉ። እነዲባባ ግን ሶስተኛ ወጥታ ገንዘቡዋም ሊቀንስ ይችላል ፣ አንደኛው ደግሞ ታታሪዋ ደፋር ነበረች ፣ ያው እንደሚታወቀው ዲባባ ፊት ለፊት ሮጣ ጉልበቱዋን ጨረሰች እና በመጨረሻው ዙር ተሽንፈች።

ደፈር መጨረሻ ላይ ስወ ግራ የሚገባውን የማሪያምን ፎቶ አወጥታ ታሳይ ነበር ። ስለት አርጋ ነበር ማለት ነው። ይሆና ማን ጎነኒ እነዚህ ልጆች አሁንም አላወቁትም ገንዘብ ብቻ ነው የሚያወጣቸው አሁን ገንዘብ ለማግኘት ለሌላ አገር ልክ እንደብልጦቹ ኦሮሞቹ ቢሆን ኖሮ ምን ያህል ገንዘብ ታገኝ ነበር ሽልማቱ ጥንሽ ገንዘብ ነው ስልሳ ሺህ ዶላር ሊሆን ይችላል ግን ለሀብታም አገር ብትሮጥ አንዱ ባለሀብታም ብቻውን ያንን ያህል ሊስጣት ይችል ነበር። ደግሞ እሱዋን የሚያያት እስላሙም ፣ ክርስታኑም በመሆኑ መጠንቀቅ ያሻል ግን ማስታዋቂያ ስለማይስሩ ደንታም ላይስጣቸው ይችላል። ለሚቀጥሉት ሩዋጮች ይህ ትምህርት ሆኖ አራዳ ቢሆኑ ነው የምመክራቸው። አንዴ ማክል ጆርዳንን ለምን ስለጥቁሮች አትናገርም ቢሉት ነጮችም ጫማ ይገዛሉ ብሎ መልሶዋል። ነጮችን አስከፍቶ ምን ሊሆን ነው። እሱ ደግሞ በቢሊዬን ዶላር ነው የምናወራው ተግባባን።

አንድ የረሳሁት ነገር ደግሞ ግደይ ዞር ብላ ማን እንደመጣ ስታይ የዊል ፓወሩዋን ተጠራጠረች ማለት ነው። ሁለት ሰከንድ ደግሞ ዞር ስትል ስታጠፋ ያ ሶስተኛ ሊያረጋት ችሎዋል ባይ ነኝ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Horus » 04 Jul 2022, 19:44

Selam,
መሰረት ደፋርን በቅርብ አውቃታለሁ! መሰረት እኔ የማደንቃት አትሊት ነች! የሷ መለያ አንተ አንዳልከው የሩጫ ፎርሟ ሳይሆን it is her work ethic and determination to win. Haile G/Selassie is the same. I am talking about, if you are familiar with the esthetics of running, running form. ለምሳሌ ጥሩነሽ ዲባባ ጥሩ ከሚባሉት ውስጥ ነች ። መሰረት የደረሰችበት ደረጃ ለመድረስ ብዙ ከፍላለች፣ ብዙ ተሰቃይታለች! የግል ታሪኳና ተጋድሏ እጅግ የሚደነቅ ነው። ደሞም የምስጋና ዳንስ ቡድን ትደግፍ የነበረት ባለ መልካም ስነምግባር ሴት ነች ። እኔ ስለ ሩጫ ዉበት ነው የማወራው! ለምሳሌ ከትግሬ ሯጮች ለተ ግደይ ጥሩ ፎርም አላት ። ከወንዶች አበበ ቢቂላ በጣም ጥሩ ነበር ። ዛሬ ካሉት ቀነኒሳ በፎርም አንደኛ ነው ።

ኢቶአሽ

ያልከው ትክክል ነው ። የመሰረት ጥንካሬ ታታሪነቷ ነው ። ግን ልብ በል የሩጫ እስትራተጂና ታክቲክ በጣም ተለውጧል ። ለብዙ ግዜ የኢትዮጵያ ዘዴ የነበረው የሩጫ እስትራተጂ መሪውን ተከትሎ የመጨረሻውን ዙር እስፕሪንት ማድረግ ወይም መወንጨፍ ነበር፣ ዛሬም ነው ። ነገር ግን ሩጫ ኢንዱራንሳና እና ፍጥነት ስለሚጠይቅ ዛሬ በመወንጨፍ መጨረስ የማይችሉ ሯጮች ጨዋታውን አክብደውታል፤ ማለትም አምስት ወይም ስድስት ዙር ሲቀር ማለትን 1 ወይም 2 ማይል ሲቀር ጀምረው ፍጥነት በማምጣት እስፕሪንተሮችን አስቀደመው የማድከም ዘዴ አሁን ነው ያለው ማሰጠኛ ብልሃት። ያን ለማድረግ አንድ ሯጭ እንደ አልማዝ አያና መሆን አለበት ማለትም ጠንካራና ፈጣን! ለምሳሌ ለተ ግደይ ጠንካራ ነች፤ ግ ን እስፕሪንተር አይደለችም እንደ ጥሩነሽ ማለት ነው ። ስለዚህ ከዚህ በኋላ የማሸነፍ አድቫንቴጅ ያላቸው ሩዋጮች ሁለት አይነት ናቸው፤ የመጨረሻ ዙር በከፍተኛ ፍጥነት እስፕሪንት የሚያደርጉ ወይም ከሩጫው መሃል ጀምረው ለ1 ወይም 2 ማይል ፍጥነት በመሳብ ጨዋታውን የሚያጠጥሩ ናቸው ። ወደፊት ሱፐር ሯጭ ሆነው የሚመጡት ልጆች ፍጥነትም ኢንዱራንስም ደብለው ያበለጸጉ ታለንቶች ይሆናሉ ። ለምሳሌ የአሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ ፍልስፍና ያ ነው ። የሱ ሯጮች ሁለቱንም ታለንቶች እንደ አንድ እስኪል አድረገው ነው የሚለማመዱት ። በነገራችን ላይ በሩጫ አለም ልምምድና ውድድር የሚባል ነገር የለም ። የሩጫ ልምምድ (ትሬኒግ) ሩጫ ነው! የሩጫ ውድድር የሩጫ ልምምድ ነው !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11548
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Selam/ » 04 Jul 2022, 22:12

ኮተታም ወያኔ - Don’t expect Selam to read your 10 paragraph ልፉጭ. Learn to be brief & to the point. Reading the first sentence alone made me feel throw up. Who else would write “Meserte Defar are” than retarded Ethoash?
Remember, I am Eritrean, not Ethiopian or Amhara. :lol: KIFFU!
Ethoash wrote:
04 Jul 2022, 16:10
My dearest Selam,

1. Mesert Defar are not gifted like ዲባባ sisters, Mesert is pure hard work. and she is smart with her money and generous too.

2. about their Jersey they wear Green yellow red when they run for international event not for any occasions...

ለምሳሌ አልማዝ አያና ገንዘቤና ሌሎቹም ያሉበት ሩጫ አልማዝ ያሽነፈችበት ላይ ሁሉም የኢትዬዽያን ማልያ ነው ያረጉት በሙሉ ኢትዬዽያን ከድሮ የነበር አረንጎዴ ጎርፍ የሚባለውን ማልያ ነው ያረጉት ለምን አገርን ወክለው ነው የሚጫወቱት ግን በግላቸው ሲሮቱ ሁለተኛው ላይ በጠቅላላቸው የነይክን የአሜሪካን ድርጅት ማልያ ሲያረጉ አሽናፊዋ ብቻ ናት የአዲዳስን ማልያ ያረገችው የጀርመኑን ካምፓኒ እንግዲህ የግላቸው ምርጫና ማን እስፖንስር እንደሚያረጋቸው ይለያያል ያንን ማልያ ሲያረጉ መቶ ሺህ ዶላር ተስጥቶዋቸው ይሆናል ታድያ አንተ አረንጎዴና ቢጫውን እንዲያረጉ በነፃ እንዲሮጡልህ ነው የምትፈልገው ወይ። ይህ ከአንተ አይጠበቅም በሽምግልናህ ግዜ ብዙ ሩጫዎች እንዳየ ስው እንዲህ ያለውን የለማጅ ጥያቄ አትጠይቅም ነበር።

ሶስተኛ ደግሞ አክሱማዊትን ስታመናጭቀው ሞሞከርህ ነው። እናንተ አማሮች ስትባሉ ሁሌ የበላይነት ስሜት ይስማቹዋል፣ እኔ ምንም ደንታ ባልስጠኝ ነበር ተጨባጭ ነገር ይዘህ የበላይነት ቢስማህ ንጥት ያለ ድሀ የደህ ድህ ሆነህ ልትጎርር ስትፈልግ በጣም በጣም ያስተዛዝበናል።

ቢገባህ ኖሮ ሶስቱም ከአንደኛ እስከሶስተኛ ደረጃ የወጡት እኮ ወርቃማዎች ናቸው ። እንደውም አንተ ምንም አያገባህም በኢትዬዽያ ሩጫ ወድ ድር ከአማራ ማንም አሽንፎ አያወቅም አበባ ቢቂላ ነበር እሱንም አማራ ነው ብላቹሁ እረፋቹህ ሐይሌንም አማራ ነው ልትሉ ይሆናል እንጂ በመስረቅና በማጨብረበር ነው እንጂ አማራ ጀግና የለውም ። ያው በእግርኳስም ቢሆን የለለንብት አማሮች እስልጣኞች አማሮችን ተጫዎቾች በማጎራቸው እግር ኩዋሳችን ተበድሎዋል ። እስቲ ኦሮሞዎችና ደቡቦች ይጫወቱ ለውጡን ታያለህ። አንተ የስፖርት ስወ ከሆንክ ይህንን እንደምትደግፍ ነው ።

4th። አልማዝ አያና በጣም ነው ያዘንኩት ከዚህ በፊት ለአረብ አገር ወይም ገንዘብ ለከፈላት ትሩጥ ብዬ ነበር ። ግን የሚስማኝ አላገኘሁም አሁን አዳዲስ ሮዋጮች መጡ እየተቀደመች ት ሄድና ከአገልግሎት ውጭ ተሆናለች በሩጫ አንደኛ ከወጣህ ብቻ ነው ጥሩ የሚከፍሉህ ከሁለተኛ እስክ አስረኛ ብቻ ነው ትንሽ የሚከፍሉህ ከዚያ ምንም ገንዘብ የለም ታድያ አስራአንደኛ ከወጣህ ቀለጥክ ነው ገንዘብህን በሙሉ አጥፍተህ። ስለዚህ እስፖርተኞቻችን ገንዘብ የሚያገኙት በማስታወቅያ ነው ። ይህ የሚሆነው ደግሞ ለውጭ አገር ከሮጡ ብቻ ነው ። እንግሊዘኛ የለ ምንም የለም እንዴት ነው ሕዝቡ የሚወደንና የሚያውቀን ስማቸው ገኖ እንዲወጣ ብዙ ብዙ የጠበቅባቸዋል ሐይሌ በቂ እንግሊዘኛ ይችላል ለዚህም ነው ብዙ ገንዘብ ያገኘው ደግሞም ከአስር አመት በላይ ሮጠ።

5th አንደኛ የወጣቸው ሱዩም መስለችኝ፣ ሩጫዋ በጣም በጣም ጥራትና በጣም ደፈርት የተቀላቀለበትና ወጣት ስለነበረች በጥሳቸው ሄደች ፣ ግን መጨረሻ ላይ የአሜሪካ ኩልነስ መጠበቅ አልቻለችም አፍንጫዎን ማፃዳዳት ፣ ለማልቀስ መዳዳት ፣ ልክ እንደፈራ ስው ። በራስ አለመተማመን ይታይባት ነበር። እዚህ ላይ መስረትና ገንዘቤ ይምጡብኝ ልክ እንደአንበሳ ነው የሚያጎሩት ሲያሽንፉ። ይህ ሁሉ መታየት አለበት በሕዝቡ ውስጥ ለመግባት

6th ወድ አልማዝ አያና ስመጣ ፣ እሱዋ አጨራረስ ፍጥነት የላትም ፣ ስለዚህ በግዜ ወጥታ በብዙ ረቀት መምራት ነው ታክቲኳ ፣ ገንዘቤ ልትከተላት ሞክራ ሳትችል ሶስተኛ ነው የወጣቸው። ማለትም አንዱ አልማዝን ተከትሎ ልሩጥ ካለ ያው ደክሞት በመጨረሻ በሌላው ይቀደማል ስለዚህ እሱ ስጦቶዋ በግዜ ወጥታ በብዙ ሩቀት መምራት ነው ። በዛው ርቀቱዋ ልሎቹን አሽንፋ ትገባለች። እዚህ ሩጫ ግን ከሁሉ ጋራ ሆና ሙሉውን ሩጫ በመምራት ነው የጨረሰችው ታድያ ከዋላ የነበሩት ጉልበታቸውን ሲቆጥቡ የነበሩት ሁሉ ተነስተው በፍጥነት ቀደሙዋት። ኢትዬዽያኖች መሆናቸው እንጂ ሌላውም እንዲሁ ይቀድማት ነበርና ሌሌላ ግዜ ብታስብበት እላለሁኝ።

7th፣ እንግሊዘኛ ከሌለ ፣ ለሌላ አገር መሮት ካልቻልን ከድሮም የምለው የሆስት ሀገሩን ባንዲራ ከኢትዬዽያ ባንድሪያ ጋራ አብሮ ማወለብለብ ወይም የክንድ ሹራብ አርጎ የሆስቱን ባንድሪያ በግራ እጅ የኢትዬዽያን ባንዲሪያ በቀኝ አርጎ መሮጥ ነው ይህ ትልቅ የስም መታውቅ ያመጥላቸዋል እንግሊዘኛ ወይም አረብኛም ወይም ጀርምንኛ ባይችሉም ሕዝቡን ከመቀመጫው ነበር የሚያስነሱት እሱዋን የረገችውን ሹራብ ሲገዙ ደግሞ በመቶ ሚሊዬን ዶላር ሊያወጣ ይችላል ዲዝያኑን ለዲዝያኑ ክፍል በመተው ለአዲዳስ ወይም ቢነገራቸው ምድረ ሴቶች ሩዋጮች ያንን ሹራብ አርገው ሲሮጡ ገቢውን አስቡት ። ይህ ገቢ የሚጠቅማቸው በግዜ ሩጫቸው ከከዳቸው ገንዘቡ ለብዙ ግዜ ይሆናቸዋል ቢዝነስም ለመጀመር ይረዳቸዋል። ከሩጫው በኋላ የክንዱን ሹራብ አወልቀው ለተመልካች ከስጡ ደግሞ የሕዝብ ልብ ወስጥ ገቡ ማለት ነው።

በመጨረሻም እድሜ ለወርቃማዎቹ እነሱ ናቸው ሩጫውን ፈትቶ የለቀቁት። ያለበለዚያ እነምሩፅ በሚሮጡበት ግዜ በቡድን ነበር ስራው ። እንዴት መስላቹሁ ሶስት አራት ሩዋጮች ይመደቡና ፊለፊት በመሮት ሌሎቹን ያዳክሞዋቸዋል ሌሎቹ ሲደክሙ ምሩፅ እስከመጨረሻው ተከቦ ነው የሚሮጠው መጨረሻ ላይ ይነሳና ማርሽ ቀያሪው ይባላል። አሁን ግን አልማዝን ርዱዋት እሱዋ እንድታሽንፍ እናንተ ፊት ለፊት ሩጡና መስዋትነት ከፈሉና አልማዝ ታሽንፍ ብሎ ጫዋታ የለም ሁሉም ለራሱ ነው። አይታይቹ እንደሆነ ሶስቱም ኢትዬዽያኖች እንዴት እንደት ሽቀዳደሙ ይህ ማለት ጥራት ያለው ያሽንፍ ነው በትግሬዎቹ ግዜ ። ታድያ ይህ ሁሉ ጥራት የምናየው በትግሬዎ አስራር ዜቤ ነውና እንድት ደስቱ እላለሁኝ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Almaz Ayana Didn't Win This Race But She Is The Most Beautiful Runner of All !! The Beauty of Running Is in Its Form

Post by Ethoash » 06 Jul 2022, 15:05

ወድ የኔ ኤርትራዊ አባባ ስላም እንደምንድኖት ከልጅ ልጆዎ ጋራ

ዛሬ ለጥላቻ ንጝግሮ ግዜ ቀንስወ የኔን መፃፅፍት ክጥግ እስከ ጥግ በማንበቦት ለዓይናቹሁም ሳት ሳሱ አመስግኖታለሁኝ።

አንድ ባልኩት ነገር የምጨምረው ቢኖር እንዴት የኛ አትሌቶች ብዙ ገንዘብ ያገኛሉ የሚል ነው። እንዳየዋቸው መስረት ደፋር ስታሽንፍ ሮጣ የሄደችው ወድ አስልጣኞቹዋ ነው ከዚያ ባንድሪያዋን ተቀበለች ዘፈኑዋን ቀጠለች። ይህ በጣም ሰህተት ነው። ነጮቹ አስሩንም ዙር ሲያጨበጭቡላት ሲደግፉዋት ነበር ስለዚህ በቀላሉ መንገድ ማመስገን ያለባት ወይ አንድ ዙር የስላምታ እና የምስጋ ና ዙር በማረግ ነው። (ይህ የተከለክለ ይመስለኛል ማንም ሲያረገው አላይም ወይም ስለሚደክማቸው ይሆናል ግን በጣም ጠቃሚ ነው ሁሉን ማመስገን ስለዚህ ይታስብበት ) ይህ እንኩዋን ቢቀር ጫማቸውን አወልቀው ለአንዱ ተመልካች መስጠት አለባቸው ፎቶም መነሳት ። በጣም ቀላል ነገር ግን በጣም እፊክቲቨ ደግሞም ተመልካቻቸው ባንድሪያ ከያዘ ወይም ከይዘች በንድራውን መቀያየርና ፎቶ መነሳት ። ጫማ መስተጥ ከነፊርማው ባህል ይሆናል ። ሐይሌ የሮጠበትን ጫማዎችን ያስቀምጣል ግን ዋናው ነገር አዲዳስን ስም ማስተዋወቅ ነው ያ ሩዋጩዋ የሮጠችበት ጫማ በደንብ ሲሽጥ ነው የአትሌቱዋም ዋጋ የሚጨምረውና ጫማውን ፕሮሞት ማረግ በጣም ብልጠትነት ነው። ሌላም ብዙ ብዙ ዘዴዎች አሉ ከታስበበት ለአሁኑ ይብቃ አይኖትን እንዳልጎዳው በትልቁ ፎንት አረጉሎታለሁኝ።

Post Reply