ሀ) በፍጹም አልስማማም - የኦነግ ሰራዊታ እራሱ አማራ ክልል ውስጥ አለ።
ለ) እስማማለሁ - ምክንያቱም መከላከያ እና የኦሮሞ ልዩ ኀይል አይችሉም - ወኔ የላቸው።
ሐ) በከፊል እስማማለሁ - ግን ለሙከራ ያህል በጣም ትንሽ ቁጥር ያለው እና በአማራ የጦር መሪዎች ብቻ የሚታዘዝ።
መ) መሆን የለበትም። ለምን ጫና የሌለባቸው የደቡብ ፤ የሶማልያ፥ የሲዳማ ወዘተ ልዩ ሃይሎች አይሰማሩም።
ሠ) እስማማለሁ - ግን መንግስት የኦሮሞ ልዩ ኀይል በዐዋጅ የኦነግ ሰራዊት ነው እበትናለሁ ካለ ብቻ።
ረ) የብልጽግና ኦነግ ሴራ ነው። ወያኔን ወደ መሃል ወሎ እና ሸዋ ስቦ አስገብቶ 900,000 የትግሬ ተገዳላይ በፋኖ እንዳስጨረሰው፡ አማራንም በኦነግ ለማስፈጀት ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 10893
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52