Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

NEXAT

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 13:56

ዩክሬን እንዴት አደገች፣
አስራ ሁለት አመት በፊት መለስ መሬት በነፃ ለእርሻ ስጠ ፣ የዛን ግዜ አለም በሙሉ ስማ ሁሉም መሬት ለመቀበል ሮጡ ግን እድሜ ለአማሮች ሁሉም ነገር ቆመ ፣ ዩክሬን ከአራት አመት በኋላ ለጀርመን ገበሬ መሬት ስጥታ ሁሉን ነገር ቀየረችው ዛሬ አለምን ልትመግብ ችላለች ። ይህ የሆነው ዘመናዊ ቴክኖለጂ በመጠቀማቸውና ቡዳዎች አለመሆናቸው ነው።






ዛሬ ደግሞ ዩክሬን በጦርነት ተመስጣለች ስለዚህ ኢትዬዽያ የተቀማችውን የምግብ ሱፕር ማርኬት ተመልሳ ታገኝ ይሆናል ይህንን እድል የሚጠቀም ብልህ መሪ አለን ወይ። ይህ ነው ጥያቄው ለማንኛውም ቪድዬውን ተመልክቱ እንዴት ዩክሬን ይህንና በጣም የረቀቁ የአሜሪካኖኣ የጀርመን ቴክኖለጂ እየጠቀሙ አለምን መገቡ ። ነገር ግን እሁን መላው አለም መቼም ተገንዝቦታል ሁሉ ምግብ በአንድ አገር ላይ ከተመካ አንድ ቀን ቀን ሲጎድል ሁላችንም እንጎዳለን ስለዚህ የኢትዬዽያ መንግስት እንደ አረብ ያሉ መንግስታትን አሳምኖ እኛ ጋ መጥተው ምግባቸውን እንዲያበቅሉና እኛም የስራው ተጠቃሚ እንድንሆን እግዛብሔር ቀልቡን ይስጠን።