Please wait, video is loading...
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
TDFን መንካት ያልቻለ የአቢይ መንግስት፤ በአፋር ክልል ባሉ ተጋሩ አዛውንቶች እናቶችና ህጻናት እየተበቀለ ነው
ይሄ መንግስት ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ማስረከብ ኣለበት። እንዴት ምን ያህል ዝና ያለው ስም በአዛውንቶች እናቶችና ህጻናት በብቀላ በሚያሰቃይ መንግስት ይመረዝ? ይሄ መንግስት ለስሙ አይመጥንም።