Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9758
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Elementary Meaning of development of a nation; the case of Ethiopian Diaspora

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2022, 03:34

The diasopora community will go down into an historical shame of hindering and blocking, sometimes not unsuccessfully, the development initiatives of its own country. This is a collection of people who chose to flee the country, leaving behind the country ravaged by years of war, famine, and lack of development to seek a better life for their own.

Now the same community feels to have deserved to get back to the same country and take power and reside over the relatively better country, sidelining those who stayed back and deceided to fight on and build the country, making it a more promising nation for the next generation. A moral debacle by itself. Its only promise now for the ambition is appealing to the mob politics. It has exhausted all its other means.

Fact is that today's Ethiopia is more promising a better hope for its next generation than the one before 20 or 30 years. The ambitioned diaspora wishes to get back and overtake the leadership and ruin it again! No way!

The Ethiopian diaspora is now on a moral trial!


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Elementary Meaning of development of a nation; the case of Ethiopian Diaspora

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 12:36

Ethiopian Diaspora
አርባ አመት ቆይቶ አሜሪካ አገር ምንም ተቀማጭ ገንዘብ የለውም ስለዚህ ተመልሶ ታክሲ ነጂ መሆን አይፈልገም አገሩ ገብቶ የሚያዋጣው መረበሽ እና ማንም እዚያች አገር ላይ እንዳያልፍለት ማረግ ነው ፍላጎታቸው፣ አንድ ግዜ ትግሬዎች መሬት ለዲያስፕራ ሲስጡ አንዱ ኦሮሞ ከኦሮሞ እየተቀማ የሚስጡትን መሬት እኔ አልፈልግም ብሎ እንቢ አለ። አየህ እሱ ካልገዛ ሌላው እንዳይገዛ የኦሮሞ መሬት ነወ አለ። ለምን ብትል ከቆየ በኋላ ይሄው አርስት ሲነሳ በፊት ያለውን ረስቶ እኔ ገንዘብ የለኝም ብፈልግስ ብሎ አረፈው። ስለዚህ መጀመሪያም ገንዘብ የለውም ስለዚህ ሌላው ገዝቶ ከሱ እንዳይበልጥ ማደናቀፍ ይፈልጋል። ለምን ብትል ይህ የጥቆሮች አስተሳስብ ነው። ጥቁር አሜሪካኖችም ይሁኑ ጥቁር የተባለ በሙሉ አንዱን ጥቁር ሲያልፍለት ማየት አይፈልጉም ፣ በመጀመሪያ ስሞን ጥቁሮች በሙዚያ ገንዘብ እያገኙ ሲመጡ ሲታወቁ ሌላው ጥቁር ነበር የሚገድላቸው ቅናት የሚባል ትልቅ በሽታ አለብን ፣ ይሄው ኤርሚያስን ምን እንደሚያረጉት ተመልከት ብዙ ብዙ ምሳሌ መስጠት እንችላለን። የሚያልፍለት ስወ ደግሞ ይከዳል ስለዚህ ርዳቱ ለምን ብዬ እኔ ረድቼው ሲያልፍለት ሊከዳኝ ብሎ ምንም መንገድ አይስጠወም ፣ ለምሳሌ አንዱን ብታሳልፍለት ሊከዳህ ምንም አያቅማማም ሴቶችም ይሁኑ ወንዶችም። በጣም በጣም አርቀህ ማስብ አለብህ አይ ከእግዚሐብሄር አገኘዋለሁ ብለህ ከመተው ብስተቀር፣ ክእደት ልክ እንደብልጥነት እንወስደዋለን፣ ለምሳሌ አንተ ወጭ ደክመህ ያመጣሀውን ገንዘብ ቤት ልት ስራበት ብትፈልግ ማንን አምነህ ነው የምታስራው ቤተስብህም ይከድሀል እንኳን የውጩ ፣ መስረቅ ብልጠት ነው ። ለምሳሌ አንድ ሱቅ ሱዳን አገር አምነውህ ትተውልህ ይሄዳሉ ማለትን ስምቼ ነበር ግን አሁን ይህ ነገር አለ ወይ የለም አላውቅም ግን ዋናው ነገር ኢትዬዽያ ውስጥ ሁለት ሱቅ መክፈት አትችልም ያከስሩሀል በጣም የሚያናደው ደግሞ ሲያከስሩህ እነሱ ራሳቸው ከስራ እንደሚወጡ አያውቁትም በላሁት ነው የሚሉት። ታስታውሳለህ መቶ ሺህ ስራተኛ ያለበትን የሐይሌን የቡና ተክል አቃጠሉት ወይም አወደሙት ይህ ተክል አምስት አመት ነው የሚፈጀው ለማደግ አቃጠልከው ማለት አምስት አመት ልትጠብቅ ነው ማለት ነው ፣ ፋብሪካውን ሁሉ የሚያቃጥሉት እኮ የራሳቸውን ንብረት ነው። ታድያ ይሄንን ምን ትለዋለህ

በጣም በጣም መስራት አለብን ይህንን አስተሳሰብ ለመቀየር ከዲያስፕራውን የሚመጣውን ለመቋቋም ማስተማር መቻል አለብን ሕጉን ጠበቅ ማረግ አለብን ፣ እንደውም ከሌላ አፍሪካ ሐገር የኛዎቹ ጉዶች ይሻላሉ ትንሽ መስራት ብቻ ነው የሚጠበቅብን፣

እኔ ስለዲያስፕራው እጄን ክስጠሁ ብዙ ግዜ ሆኖኛል የአገር ውስጥ ተባዬችን ወይም መለስ አደገኛ ዱሪዬ የሚላቸውን ግለስቦች ያጠፋው ኮብል ስቶን ስራ ስለስጣቸው ነው። አሁንም መድረ ስራ ፈቱን በሙሉ ስራ መስጠት ግማሽ ችግሩን ያቃልላል ማለት ነው። ለዲያፕራውም በሚችለው አቅም በእንድ ሺህ ዶላር ቢሆንም ኢንቨስተመት እድል መስጠት ነው ይህ ከሆነ ብዙ ስራ ሊስራ ይቻላል ምቀኝነታቸውም ያቀንሳል ባይ ነኝ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Elementary Meaning of development of a nation; the case of Ethiopian Diaspora

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 12:58

DDT

HERE is how Ethiopian Diaspora started share company and build apartment in Ethiopia ... trust me if Dc Ethiopians diaspora united and started share company they can get 50 50 investment from American company just because we provide them with the land ... many Western company want the local investors to be share with them because they don't know the market so you dont need even money if u talk with the embassy to give u land u r in business not only apartment even many company can set up with partnership just by providing land we bringing the land they bringing the capital and know how.




watch this video where Ethiopian in Sweden start this company very futuristic company they hire women and zero experience needed to work for them

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9758
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Elementary Meaning of development of a nation; the case of Ethiopian Diaspora

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2022, 13:53

Why is this (business) report not mentioning the price aspect, at least in terms of an interval? If it is business then the price factor is a big deal, I guess.

I am not that impressed, not because the apartments are of not good quality, but the guys are not trying to innovate anew. Integrated door bells are not so much impressive, storing the (video) data for just 48 hrs only is also questionable, to reliably ensure the security of the house. Why are they not storing for a longer time? They don't want to spend on storage devices, save, save and save (in addition to location, location and location).

Their selection of the sites in only around Bole area says a lot. It is not only Bole area that has to get developed, many other places in the capital and elsewhere around the country.

So are they making much a difference on the ground? They are addining for those who have already have it.

Well, they have chosen luxurious apartments and as such should be let to visit the cashier's office very often, so that the resources could be redistributed fairly.

Is that to hide their income that they don't mention the price here?

In that case it is an act of tax-evasion, which is not patriotic at all, if nothing else.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Elementary Meaning of development of a nation; the case of Ethiopian Diaspora

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 14:30

East Harlem.



አሜሪካን ባናውቀው በቆጨኝ ነበር። አንተ ራስ ህ በጣም አስቸጋሪ ስው ነህ፣ እነዚህ ልጆች ትርሊዬን የላቸውም ያላቸውን ትንሽ ገንዘብ አጠራቅመው ነው ይህንን አፓርተመንት የስሩት፣ በዚህ ላይ በጣም ማሻሻያ አርገዋል ፣ በግምት ቤቱ አስር ሚሊዬን ብር ነው። ዋጋ ከጠየቕህ አቅምህ አይፈቅድም ማለት ነው። አሁን ደግሞ እንዴት ሁለት መቶ ሺህ ዶላር ይሆናል ብለህ አልቅስ፣ የሚገዛው ስው አለ፣ ቤቱ ወድያው ተሽጦ ነው ያለቀው ስለዚህ ምንም የምታወጣለት ነገር የለም ሁሉ ነገር ቀስ በቀስ ይሻሻላል። ሁሉ ነገር እንዲህ ነው የሚስራው ለምሳሌ የመጀመሪያው ኮምፒተር ቤት ህን መሽጥ አለብህ ለመግዛት ፣ የመጀመሪያው ተስላ ኤሌትሪክ መኪናም ለአብታሞች ነበር የተስራው። ከዚያ ወድ ድሆቹ ይወርዳል። ለምሳሌ ለሀብታሞቹ የሚስሩት ድሆቹ ናቸው ልምድ ያካብቱና በደንብ ይከፈላቸው ይጀምራል ክዚያም እንሱም በአቅሚቲ ቤት መገንባት ወይም በካምፒኒ መስራት ይጀመሪላ።

ዋጋውን ወድ ያረገው እኮ ዘጠና በመቶ እቃው ከውጭ ስለሚመጣ ነው። የአገር ውስጥ እቃዎች እያሉ ለምን ከውጭ እንደሚያመጡ ግራ ነው የገባኝ፣ ለምሳሌ ስረሚክ ጣውላ አለ ፣ የአገራችንን ማረግ ይችላሉ ሶፋዎቹም እንዲሁ ፣ ሌላው ይቅር ስዕሎቹስ ይህ ሁሉ የሚሆነው የኢትዬዽያ ሕዝብ የውጭ አገር ጥራት አለው የሚለውን ሲተው ብቻ ነው። ይህንን ለማስረዳት ጥሩ ቦታ ያላቸው ዲያስፔራዎች ናቸው እነሱ የአገር ውስጥ ሲገዙ ሕዝቡ አይቶ እነሱን ይከተላል ማለት ነው ። ለምሳሌ የወጥቤት ወለልና ሌሎቹም ድንጋዬች እብነበረድ የመሳስሉት እንዴት ተብሎ ነው ክቻይና የሚመጣው እኛው ጋ እያለ ። ይህ ብቻ አይደለም የባኞ ቤት እቃዎቹ በሙሉ በስራሚክስ አገር ውስጥ መስራት ይቻላል። ልምዱና ተቀባይነቱ ስበዛ እንግዲህ እንጀምረዋለን ባይ ነኝ። እስከዚያው ድረስ ማን ጎነኒ ነው።

here is one made in Ethiopia furniture




or try this Al Amoudi furniture



and tell me if u see anything u like

Post Reply