Please wait, video is loading...
-
- Senior Member
- Posts: 13797
- Joined: 29 Mar 2009, 11:10
- Location: Bujumbura Brundi
-
- Senior Member
- Posts: 11111
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: Oromo claims Tigray.
ሌባውን ሌባ ቢሰርቀው እንደት ይድነቀው? ትግሬ-ወያኔዎቹ የሚያደርጉትን ነው የሚያደርጉት። ወያኔዎቹ እራስዳሽን ተራራን በቁሙ ሰርቀው ሊደብቁ ሲታገሉ ነበር እኮ። ኦነጎች ደግሞ ኬኛ ያውቁበታል። ትግሬ እና ኦሮሞ ውስጥ ያለ የጭንቅላት በሽተኛ አያድርስ ነው። አንዱ ትግሬ ብድግ ብሎ ጤግሮስ ማለት ትግሬ ነው ግሪክን ያሰለጠነው ትግሬ ነው- ትግሬን ፈልጌ አገኛልሁ ሲሉ አሜሪካን የጥንት ተጓዦች አገኟት ብሏል። ይኸ ፓስተር ኦሮሙማ ሚኖሶታን ለጥቂት ኬኛ ሳያደርጋት አመለጠች ብቻ።
ወይ ኬኛዎች። የምኒልክን ከተማ አዲስ አበባን(የዐጼ ዳዊቷን በራራ) ኬኛ አድርገው የዮሀንስን መቀሌ ኬኛ ካደረጉ በኋላ በሽ(ስ)ሬ አድርገው ሽቅብ መሄድ ብቻ ነው።
-
- Member+
- Posts: 7935
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Re: Oromo claims Tigray.
Then, you may to call the great Oromos as your “cousins” as well.