Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Did (Some) Ethiopians misunderstood Dr. Abiy Ahmed ? When it comes to Dr. Abiy’s government critics one can roughl

Post by Abere » 02 Jul 2022, 12:42

በመዋቅር የተደገፈ ፤ ህገ መንግስታዊ ፍቃድ የተሰጠው፤በብሄራዊ በጀት የሚንቀሳቀስ የጎሳ ስርዐት የግለሰቦች ፍላጎት ነው የሚል በሽተኛ ህሌና እንጅ ጤነኛ ሰው አይደለም። የገንዘብ በሽተኛ አለ፥ የእርካሽ ዝና እና ስልጣን በሽተኛ አለ፥ የስነ-ልቦና በሽተኛ አለ። ይህን ነው አሁን የምናየው። ጤነኛ ሰው እና ዜጋ ሰውን በሰውነቱ የሚወክል ስርዐት እንጅ ቅራቅንቦ ላይ አይመሰረትም። በየትኛውም የአለም ክፍል የወንዝ ልጅ (native of Washington, New York etc) ፤ የሰፈር ልጅ፤ የወንዝ ልጅ: የዚህ ወይም ያዚያ ቡድን ወዘተ ዕለታዊ ወይም አጋጣሚያዊ ንዑስ መሰባሰቢያ መቀራረቢያ ስበብ አስባቦች አሉ. In several college campuses students build relationship based on such routines in the Western world, provides psychological cushion . Even in Ethiopia, የሀረር ልጅ የለውም አባይ፥ የባሌ ልጅ የለውም ዐባይ፤ የጎንደር ልጅ የለውም አባይ፤ የከፋ ልጅ፤ የትግራይ ልጅ ወዘተ እየተባለ ዘፋኞች ሲያወድሱ ተማሪዎች እንድሁ ይከተሉ ነበር። ታዲያ ይህ የብሄር ጭቆና ነበር የሚያጋልጥው - ለዐብይ ውታፍ ነቃዮች? በፓለቲካ ደረጃ ዕብደት የሆነው በኦነግ እና ወያኔዎች እንድሁም በመሰሪ የውጭ ደጋፊዎቻቸው ብቻ ነው። When one talks about society and social interaction, it is not a collection of physical entities, or it is rather made of interwoven emotions, sentiments, and thoughts. In every society, community, or segment of humanity there is certain level of bias and prejudice, no society is free of these. If there is one, that is fake or anyone talking about perfect social interaction and society that person is fake or is evil trying to take down that whole society. Ethiopia is no exception, used to have quite normal and decent society. The only problem for Ethiopians was the inequitable distribution of wealth and resource. The only country, currently on earth that legalize ethnic/tribal political party and regions of slaughterhouses of humanity is Ethiopia. Those shamelessly, trying to coverup Abiy Ahmed (the world class butcher of citizens) themselves are criminal genocidal for they are advocating crime and genocide. There is nothing good out of ethnic/tribe politics and its manual of butchery(illegal-Dedebit con constitution). Not surprising, criminals praising and worshiping master criminal Abiy Ahmed. These are beneath the everyday grassroots’ common citizens of the country political and moral consciousness. They[Abiy Wutaf-Neqays] are against obvious they will of ordinary Ethiopians. Fortunately, the sun is setting down on them and the revolution is reverberating to dawn freedom for the indivisible right of citizens to life everywhere in the country and the demolishing of tribals slaughterhouses. This is the objective reality, not what the lie stereos are playing on in their flattery lyrics.
TGAA wrote:
02 Jul 2022, 11:59
The fallacy of all excuse makers. We all are contaminated with ethnic politics thus, there could be no an independent reality we can talk about?! Or even Abiy wants to he can't change the constitution so what is happening can't have remady?! There comes another one look at ourselves we are immersed in ethnic politics,so we have to change ourselves first before we point 👉 our fingers on Abiy. There are others who consider it is part of Western conspiracy if one stands and say an Ethiopian life particularly, Amharas life is sacrosanct .and shouldn't be part of political expediency.


Enforce the damn constitution as it is and 90 % the killing.
will stop.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Did (Some) Ethiopians misunderstood Dr. Abiy Ahmed ? When it comes to Dr. Abiy’s government critics one can roughl

Post by Y3n3g3s3w » 02 Jul 2022, 13:42

“የነገ ሰው፤
ሁለት ድንቅ ጥያቄዎች አንስተህ በመሰረቱ አንተው መልሰሃቸዋል ። ጥያቄ አንድ አቢይ የውጭ ጠላት ስላለበት የዜጋ ፖለቲካ አንዲነሳበት አያስፈልግም። ጥያቄ ሁለት፣ አሁን አቢይ በውስጥ ጉዳይ (ዶሜስቲክ ፖለቲካ) ለውጥ ቢሞክር ውጤቱ ሁከት ስለሆነ ለውጥ መሞከር የለበትም። በቃ ይህ በትክክል ዛሬ ስልጣን ላይ ያለ ማንኛውን ሪጂም የሚሰጠው ሰበብ ነው ። አል ቡህራን የሚለው በትክክል ይህ ነው ። አል ሲሲም ለተቃዋሚዎች የሚለው ይህ ነው።

አንተው ራስህ መልሰሀዋል ያልኩት በመከተለው ምክንያት ነው ። የአቢይ መንግስት ብቸኛ ድክመት፣ ስህተትና ውድቀቶች በትክክል ያልካቸው ነገሮች ናቸው ። ለምን በል? ማንኛውም መንግስት ወይ መሪ በውስጥ ጉዳይ (ባገሩ ፖለቲካ) ደካማ ከሆነ ምንግዜም በውጭ ጠላት ይጠቃል፣ ብሎም ይሸነፋል ።”


ይህ አባባል ትዎረትቴካል ትርጉም ይሰጣል በተግባር ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ስታመጣዉ ምንም አይገናኝም ለምን ቢባል ኢትዮጵያዉያን ወደድክም ጠላክም አመንክም አላመንክም የአብይን መንግስት በዓብዛኛዉ(እኔ አስካሁን የማቀዉ በማንማንኛዉ ሀገር 100% ሕዝብ መሪዉን የመረጠ የለም- ወያኔ አንዴ ስያሾፍ ከሰማሁት በስተቀር ) መርጧል አሁን አየተካሄደ ያለዉ ነጮች የመረጣጭሁት, በስተት ነዉ ይሁን ሌላ ለኔ አልገባግንም ግን, ለናንተ ጥሩ አደለም ስለዚህ አኛ ሌላ አናማርጣቹ በማለት ግማሹን በግድ ግማሹን በዉድ አሳምነዉት እያታገሉት ነዉ:: ይሄም አልሰራ ሲል የጦር ከበባ ማረግ ጀምረዋል እንጂ ከአብይ የዉስጥ ወይም የዉጭ ፖለቲካ ጋር ምንም አዩገናኝም እንደዉም እንደዉም የነጮቹና ከነሱ ጋር አብረዉ የሚያጨበጭቡ ተቃዋሚዎች ጩሀት ሸፍኖት ነዉ እንጂ ይሄ መንግስት በዚች አራት ዓመት ዉስጥ ጠንካራ መንግስት, ጠንካራ የዉጭዉን የሚገዳደሩ ድርጅቶች(institutions) አየፈጠረ ያለና በተለይ ደግሞ ጠንካራ ብሔራዊ መከላከያና ብሔራዊ አንድነት አየገነባ ያለ መንግስት ሆኖ ነዉ የሚሰማኝ


“ ካላመንከኝ ባለም ላይ አባዛኞቹ መንግስቶች በውጭ ሃይል የፈረሱት ባገራቸው ደካማ በሆኑበት ወቅት ነው ። ሪሰርች አድረገው! ስለዚህ አሜሪካ፣ ግብጽ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ዩጋንዳ ሌላም አገር ኢትዮጵያን የሚያጠቃውና ለማጥቃት የሚዘጋጀው፣ የሚያሰላው በአቢይ መንግስት ድክመት፣ ስህተት እና ውድቀት ላይ ስሌት አድርጎ ነው።

አቢይ አህመድ ኢትዮጵያን አሁን በያዘው ቅጥ አምባሩ በጠፋ የጎሳ ቦግ ድርግም ፖለቲካ እንደ ዉሃ ላይ ኩበት እስካናወጣት ድረስ አቢይም ኢትዮጵያም ይበልጥ ለዘረዘርካቸው ጠላቶች መጋለጥ አይደለም በነዚያ ጠላቶች መወረራችን የግዜ ጉዳይ እንጂ አይቀሬ ነው ።

የነገሰው፣ አሜሪካ፣ ግብጽ፣ ሱዳን፣ ኬኒያ ለዘላለም ከኛ ጋር የሚኖሩ ጠላቶች ናቸው ። አንዳቸውም የትም አይሄውዱም። አቢይ መቶ አመት ቢሰጠው እንኳ ይህን ሃቅ አይለውጥም ። የሚለወጠው የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ የኢትዮጵያ ሃይል ብቻ ነው ። አቢይ የኢትዮጵያን ሃይል እስካለወጠ ድረስ እሱም እንደ መለስ ኖሮ ይሞታል እንጂ የኢትዮፕያን ጠላቶች የመለወጥ ሃይል የለውም ።”


በርግጥ እንዳልከዉ ፻ አመትም ቢሰጠዉ እነዚህን ኃይሎች ልያጠፋቸዉማ ፈፅሞ አይቻለዉም ነገር ግን በኢትዮጵያ የሚመጣ የትኛዉም መንግስትም አላማም ያ ሊሆን አይችልም አብይም ሆነ ሌላ የኢትዮጵያ መንግስት ሊያረግ የሚችለዉ የነዚህን ኃይሎች በአትዮጵያ ላይ ያላቸዉን ትፅኖ መቀነስ ነዉ ትልቁ ጥያቄ አንዴት የሚለዉ ነው ሀገርን አየተከላከሉ አባይን ገድቦ መጨረስ: ስንዴዉን ቶሎቶሎ ማምረት : የዉጭዉን ተገዳዳሪ ድርጅቶችን(institutions) መገንባት የዉጮቹን በመሃላችን የምግቢያ መንገድ ለማጥበብ ዉይይቶችን ወይም የምክክር መድረኩን ማስፋት ማፋጠን ይኖርበታል



“ስለዚህ ያንተን ሎጂክ እኔ በጭንቅላቱ አቁሜ ነው የማየው። አቢይ የጎሳ ፖለቲካን በማስወገድ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ ጠምካራ አገርና መንግስት፣ የተባብረ ህዝብና ብሄራዊ አላማ ፈጣሪ መሪ እስካልሆነ ድረስ ላልካቸው የውጭ ጠላቶች ተዘዋሪ ሆኖ ኖሮ ያልፋል። ኢትዮጵያ ደካማ አገር የሆነቸው ፣ የቀውስና የማንም መጫወቻ የሆነው በጎሳ ተከፋፍላ ፋይዳ ቢስ አገርና መንግስት ስለሆነች ነው።”


ቆይ ሆረስ ይሄ ሁሉ በአብይ መንግስት ላይ የሚደረሰርዉ ዉርጅብኝ በወያኔ ዘመን እንደለመዱት ነጮችና ግብፆች የሚፈልጉአት የተበታተነች ኢትዮጵያን ላለመከወንና ይሄ ላለማረግ አያደረገ ባለዉ ተቃዉሞ አደል እንዴ ይሄ አንዴት ይሄን መንግስት ሊያስወቅሰዉ ይችላል
ይሄን ደሞ ግንባር ድረስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሄደዉ አደረጉት አኮ ይሄ ደሞ ወያኔዎችና ሞግዚቶቻቸዉ እንደሚሉት ለእይታ ነዉ ምናምን የሚል ማንቁአሸሻ ዘዴ አይሰራም ወደድንም ጠላንም ጠቅላይ ምንስትሩ መሷትነት ከፍለዋል ሕዝብ መርዬ ነህ ያለዉ ጠ/ምትር ወንበሩን ለምክጥሉ ለቆ እሱ በረሃ ለበረሃ አንድ ቀንም ቢሆን መቆየት ለስልጣን ነዉ ምናምን የሚባል ቀልድ ምንም ምክንያታዊነት አደለም




“ስለዚህ አቢይን መምከር ከቻክ ዛሬ ነገ ሳይል የኢትዮጵያ ህዝቦች ከጎሳ እንቅልፍና ባዶ ህልም ነቅተው እንደ አንድ ህዝብና አገር ፋይዳዊ ማበረሰብ ለመሆን ሕዝቡን ምራ በለው።

ሁለተኛ ጥያቄህ በመሰረቱ ተመሳሳይ ሎጂክ ላይ የቆመ ነው። 'ያልታቀደ ለውጥ' የሚባለው አግባብ ያለው አነጋገር አይደለም ። አቢይ የለውጥ መሪ ሆኖ ከዘፈንንለትኮ 4 አመታት አለፉ ። ዛሬ እንዲያም ስለ ፖለቲካና መንግስት ለውጥ ማውራትም ቆሞዋል ። ስለዚህ አቢይ የለውጥ መሪ አይደለም! የለውጥ መሪ ከሆነ እንዴት በ4 አመት ውስጥ የለውጥ እቅድ ማቀድ አቃተው?

ስለዚህ አለእቅድ ለውጥ የሚባለው ተራ የገዢ መደብ ስንክል ምክኛት ነው ። ዛሬ አቢይ ወጥቶ የለውት እቅድ የሚሰሩ ሰዎች ሊያቆም ይችላል። የምምክር ውይይት የሚባለው መደመር የሚባለው ጥንቆላን ተግባርዊ ለማድረግ የሚሞከር መንገድም መድርሻም የሌለው ጉዙ ነው ። ዝም ብለህ ጠብቅ! በዚሁ ተረስቶ ይቀራል። “


ጥያቄዬ ያለእቅድ ማለቴ በኃይል በኩዴታ በግድያ (assassination attempt) ሌላ ሕዝብ ያልመረጠዉ መንግስት ቢመጣ ማለቴ ነበር.....



“ዛሬ ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር የጎሳው ህገ መንግስት እንዴት ይለወጥ? የጎሳው ፓርላማ እንዴ ፈርሶ በዜጋ ፓርላማ ይተካ? የጎሳ ክልል ድምበር ፈርሶ ኢጎሳዊ የሆነ ፌዴራል እቴቶች እንዴት የቀረጹ የሚል እጅግ ቀላል፣ እጅግ ግልጽ ጥያቄዎች ባሉበት አገር አቢይ የትም በማይደርስ የጎሳ ጥንቆላና ባዶ ኢትዮጵያዊ ሽንገላ ወርቃማ ግዜውን ጨርሶ ከታሪክ መድረክ ሊወርድ ነው ።”


የዜጋ ፖለቲካ የኔና ያንተን ጥያቄ ሊመልስ ይችላል ዳሩ ግን አነ መራራና አነ ጃካሽ ከዳር ጉብ ብለዉ አደለም “የዜጋ ፖለቲካ እኛ ፊደራልስቶች ያለፈዉ ምርጫ ራሱ ፉርሽ ሆኖ ሌላ ምርጫ መደረግ አለበት” እያሉህ ነዉ እንነሱና ሌላ ጎሳዉ ዉስጥ አድፍጦ እየጠበቀ ያለዉን ጥያቄ እንዴት አርገህ በዚህ በፖለቲካ ሙቀት ዉስጥ ትመልሳለህ ነገሮች ቅደም ተከተል ከሌላቸዉ የቆጡን አወርድ ብላ አይነት ነገር እንዳይሆን



“በፍጹም ተሳስተሃል! ነገ በኢትዮጵያ ለውጥ ቢጀመር የህዝብ አንድነት፣ ያገር አንድነት፣ ሰላም፣ መተማመን፣ መከባበር እንደ አሸን ፈልቶ ከላይ የተረዘርካቸው ጥላቶች ጭራቸው ይሰበስቡ ነበር ።

አቢይ ከሕዝብ በራቀ ቁጥር፣ መንግስት በህዝብ በተጠላ ቁጥር የኢትዮጵያ ጠላቶች ሃይል ያድጋል ይመነደጋል ። ያ ነው ሳይንሳዊው ሎጂክ! ስለዚህ ሃሳብክን ተመልሰው አስተካክለው! ማለትም የውጭ ጠላቶችን ለመቋቋም ያገር ውስጥ የህዝብ ጥያቄዎችን ሳትውል ሳታድር መመለስ አለብህ!!”


Horus wrote:
01 Jul 2022, 20:56
የነገ ሰው፤
ሁለት ድንቅ ጥያቄዎች አንስተህ በመሰረቱ አንተው መልሰሃቸዋል ። ጥያቄ አንድ አቢይ የውጭ ጠላት ስላለበት የዜጋ ፖለቲካ አንዲነሳበት አያስፈልግም። ጥያቄ ሁለት፣ አሁን አቢይ በውስጥ ጉዳይ (ዶሜስቲክ ፖለቲካ) ለውጥ ቢሞክር ውጤቱ ሁከት ስለሆነ ለውጥ መሞከር የለበትም። በቃ ይህ በትክክል ዛሬ ስልጣን ላይ ያለ ማንኛውን ሪጂም የሚሰጠው ሰበብ ነው ። አል ቡህራን የሚለው በትክክል ይህ ነው ። አል ሲሲም ለተቃዋሚዎች የሚለው ይህ ነው።

አንተው ራስህ መልሰሀዋል ያልኩት በመከተለው ምክንያት ነው ። የአቢይ መንግስት ብቸኛ ድክመት፣ ስህተትና ውድቀቶች በትክክል ያልካቸው ነገሮች ናቸው ። ለምን በል? ማንኛውም መንግስት ወይ መሪ በውስጥ ጉዳይ (ባገሩ ፖለቲካ) ደካማ ከሆነ ምንግዜም በውጭ ጠላት ይጠቃል፣ ብሎም ይሸነፋል ። ካላመንከኝ ባለም ላይ አባዛኞቹ መንግስቶች በውጭ ሃይል የፈረሱት ባገራቸው ደካማ በሆኑበት ወቅት ነው ። ሪሰርች አድረገው! ስለዚህ አሜሪካ፣ ግብጽ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ዩጋንዳ ሌላም አገር ኢትዮጵያን የሚያጠቃውና ለማጥቃት የሚዘጋጀው፣ የሚያሰላው በአቢይ መንግስት ድክመት፣ ስህተት እና ውድቀት ላይ ስሌት አድርጎ ነው።

አቢይ አህመድ ኢትዮጵያን አሁን በያዘው ቅጥ አምባሩ በጠፋ የጎሳ ቦግ ድርግም ፖለቲካ እንደ ዉሃ ላይ ኩበት እስካናወጣት ድረስ አቢይም ኢትዮጵያም ይበልጥ ለዘረዘርካቸው ጠላቶች መጋለጥ አይደለም በነዚያ ጠላቶች መወረራችን የግዜ ጉዳይ እንጂ አይቀሬ ነው ።

የነገሰው፣ አሜሪካ፣ ግብጽ፣ ሱዳን፣ ኬኒያ ለዘላለም ከኛ ጋር የሚኖሩ ጠላቶች ናቸው ። አንዳቸውም የትም አይሄውዱም። አቢይ መቶ አመት ቢሰጠው እንኳ ይህን ሃቅ አይለውጥም ። የሚለወጠው የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ የኢትዮጵያ ሃይል ብቻ ነው ። አቢይ የኢትዮጵያን ሃይል እስካለወጠ ድረስ እሱም እንደ መለስ ኖሮ ይሞታል እንጂ የኢትዮፕያን ጠላቶች የመለወጥ ሃይል የለውም ።

ስለዚህ ያንተን ሎጂክ እኔ በጭንቅላቱ አቁሜ ነው የማየው። አቢይ የጎሳ ፖለቲካን በማስወገድ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ ጠምካራ አገርና መንግስት፣ የተባብረ ህዝብና ብሄራዊ አላማ ፈጣሪ መሪ እስካልሆነ ድረስ ላልካቸው የውጭ ጠላቶች ተዘዋሪ ሆኖ ኖሮ ያልፋል። ኢትዮጵያ ደካማ አገር የሆነቸው ፣ የቀውስና የማንም መጫወቻ የሆነው በጎሳ ተከፋፍላ ፋይዳ ቢስ አገርና መንግስት ስለሆነች ነው።

ስለዚህ አቢይን መምከር ከቻክ ዛሬ ነገ ሳይል የኢትዮጵያ ህዝቦች ከጎሳ እንቅልፍና ባዶ ህልም ነቅተው እንደ አንድ ህዝብና አገር ፋይዳዊ ማበረሰብ ለመሆን ሕዝቡን ምራ በለው።

ሁለተኛ ጥያቄህ በመሰረቱ ተመሳሳይ ሎጂክ ላይ የቆመ ነው። 'ያልታቀደ ለውጥ' የሚባለው አግባብ ያለው አነጋገር አይደለም ። አቢይ የለውጥ መሪ ሆኖ ከዘፈንንለትኮ 4 አመታት አለፉ ። ዛሬ እንዲያም ስለ ፖለቲካና መንግስት ለውጥ ማውራትም ቆሞዋል ። ስለዚህ አቢይ የለውጥ መሪ አይደለም! የለውጥ መሪ ከሆነ እንዴት በ4 አመት ውስጥ የለውጥ እቅድ ማቀድ አቃተው?

ስለዚህ አለእቅድ ለውጥ የሚባለው ተራ የገዢ መደብ ስንክል ምክኛት ነው ። ዛሬ አቢይ ወጥቶ የለውት እቅድ የሚሰሩ ሰዎች ሊያቆም ይችላል። የምምክር ውይይት የሚባለው መደመር የሚባለው ጥንቆላን ተግባርዊ ለማድረግ የሚሞከር መንገድም መድርሻም የሌለው ጉዙ ነው ። ዝም ብለህ ጠብቅ! በዚሁ ተረስቶ ይቀራል።

ዛሬ ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር የጎሳው ህገ መንግስት እንዴት ይለወጥ? የጎሳው ፓርላማ እንዴ ፈርሶ በዜጋ ፓርላማ ይተካ? የጎሳ ክልል ድምበር ፈርሶ ኢጎሳዊ የሆነ ፌዴራል እቴቶች እንዴት የቀረጹ የሚል እጅግ ቀላል፣ እጅግ ግልጽ ጥያቄዎች ባሉበት አገር አቢይ የትም በማይደርስ የጎሳ ጥንቆላና ባዶ ኢትዮጵያዊ ሽንገላ ወርቃማ ግዜውን ጨርሶ ከታሪክ መድረክ ሊወርድ ነው ።

በፍጹም ተሳስተሃል! ነገ በኢትዮጵያ ለውጥ ቢጀመር የህዝብ አንድነት፣ ያገር አንድነት፣ ሰላም፣ መተማመን፣ መከባበር እንደ አሸን ፈልቶ ከላይ የተረዘርካቸው ጥላቶች ጭራቸው ይሰበስቡ ነበር ።

አቢይ ከሕዝብ በራቀ ቁጥር፣ መንግስት በህዝብ በተጠላ ቁጥር የኢትዮጵያ ጠላቶች ሃይል ያድጋል ይመነደጋል ። ያ ነው ሳይንሳዊው ሎጂክ! ስለዚህ ሃሳብክን ተመልሰው አስተካክለው! ማለትም የውጭ ጠላቶችን ለመቋቋም ያገር ውስጥ የህዝብ ጥያቄዎችን ሳትውል ሳታድር መመለስ አለብህ!!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Did (Some) Ethiopians misunderstood Dr. Abiy Ahmed ? When it comes to Dr. Abiy’s government critics one can roughl

Post by Y3n3g3s3w » 05 Jul 2022, 10:12

deleted
Last edited by Y3n3g3s3w on 05 Jul 2022, 10:30, edited 2 times in total.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Did (Some) Ethiopians misunderstood Dr. Abiy Ahmed ? When it comes to Dr. Abiy’s government critics one can roughl

Post by Y3n3g3s3w » 05 Jul 2022, 10:24

This is dedicated to: AXumezena, Awash, Ethoash, right...union ....ምናምን....Abaymado, eden, wedi and others that i missed your name, የብርሀኑ ነጋን ሰም ገና ስትሰሙ ለምተደነብሩ ፣ ከአብይ በላይ ሰሙን ለምተፈሩ የወያኔ አይጦች ሁሉ he is back again , enjoy the music

:lol: :lol: :lol:




Axumezana wrote:
01 Jul 2022, 15:16
አብይን፥ የፈለከው፥ ማስዋብያ፥ ብታደርግለት፥ ገዢ፥ አታገኝም። እርሱ፥ ንስሃ፥ገብቶ፥ በተአምር፥ ተለውጦ፥ የኢትዮጵያን፥ ህዝብ፥ ማረኝ፥ ብሎ፥ ካልተስተካከለ፥ ድንጋይ፥ ነህ፥ ተብሎ፥ መጣሉ፥ የማይቀር፥ ነው።

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Did (Some) Ethiopians misunderstood Dr. Abiy Ahmed ? When it comes to Dr. Abiy’s government critics one can roughl

Post by ethiopianunity » 05 Jul 2022, 10:59

Very good points written above. I notice those Ethiopia sayers, we have lost our way of seeing details and the true issues Ethiopia facing by breaking it down as Yenegew Sew said. The Ethiopian situation has been messed up so much ( with too many variables, you can't solve) created so much distrust among us, created so much victims, we have become immune to disagreements, we target the Ethiopia itself, probably these groups are in the category of 2&3. Indeed, if there is NO leadership that should set plans of inclusiveness, educating the mass about the actual problem Ethiopia is facing by making the mass part of the solution to Ethiopia's problem, then no matter what eventually, people will continue to lose hope in the government and leadership. In fact, what makes the current government safe is the mass protecting it from being overthrown. There should be symbiotic relationship between govt and people ( not just the favorites) and among the people themselves to survive and project Ethiopia. By the way, the word to survive indicates how far we have gone being endangered govt and people, let alone talk about prosperity. The government should set up media education to make sure the mass don't lose hope and will be forced to support enemies. This is the problem that is affecting those in 2&3. So it is up to the leadership to reach out, to explain, to educate both foreign and domestic issues. Denmark has strong link and trust between the mass and the government as well as with each other. In Denmark, a mother with child in stroller can trust and ask average citizen passing by to look out for her baby whole she is urgently going to use public bathroom. Denmark has been said the happiest country that live within their means. Bhutan is tiny country on N of India, they called their country instead of GDP, they call Happiest Domestic Product. While indeed to be happy requires sacrifice to improve lives of many. Even to improve lives, what you have to work on more than anything is to stop ethnic division, stop violence, to do that you must prevent those actors. You can't put such people in your government, you can't invite enemies and terrorists into the country via airport knowing they will create violence, you don't yet utilize the biggest asset the government has, and that is the support of many, to make them part of the solution to Ethiopia's problem. Therefore, these issues should be addressed to avoid misunderstandings from those groups above and lose even more support from 2&3. The government must not care enough for those 2&3 as long as it has power. Power will slowly erode, unless the government might be itching to be dictator for 2&3 as supposed to for 1& 4. Tplf did not care for the mass and ruled with iron feast for 27 years. This means current government might have that type of plan dictatorship not to care enough the repeated and obvious attack of the citizenry in Wellega. There might be sinister motive to keep watching citizens being repeatedly attacked by the same Shene Weyane groups and do nothing about it. If the govt is unable to protect the citezenry, then encourage them to unite and defend themselves with whatever tool they have! The community in Wellega should not just wait for any defense to come, they must unite and get rid of the spies, enemies within their region before they get attacked. There must be discouragement against the community not to organize and defend themselves! They must know who their enemy is within the community, those new comers getting ready to attack them. Something, someone must be discouraging them not to organize. Is it possible the fanatic Oromo leaders want to use Weyane Shene as a way to get rid of non Oromos from Wellega? It is about cleansing others and yes there is sinister motive. Why was Jawar had free hand to change the minds of Oromo youths against other ethnics? What good was he going to do when he was first invited into the country except divisiveness and killing? Is it possible Jawar is beneficial for those in govt who want to change the demography of Oromiya? More than anything, the continuous attack of citizens by terrorists should be #1 priority along with domestic and foreign terrorism against Ethiopia to solve this issue by the govt by making the citizens participatory. Or else, how do you talk about development and growth as prosperity if there is no peace and stability?

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Did (Some) Ethiopians misunderstood Dr. Abiy Ahmed ? When it comes to Dr. Abiy’s government critics one can roughl

Post by Y3n3g3s3w » 18 Jul 2022, 11:43

These are carreer criminal I was talking about ፣የምክርቤት አባል ሆኑ፣ ሚኒስትር ዴታ ሆኑ ፣ ሚኒስትር ወይም ኢንጂነር/software developer , they can't help it , they are gravitated to their criminal tendencies

These are I called precisely carreer criminals and at the same time critics of Abiy’s government working from inside to discredit the the government .



አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ
ወያኔ መስረቅ እንጂ ስራ አያቅም ብዬ

አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ
ወያኔ ውሸት እንጂ ስራ አያቅም ብዬ

አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ
ወያኔ ሌባ እንጂ ስራ አያቅም ብዬ

አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ
ወያኔ ባንዳ እንጂ ዜጋ አደለም ብዬ


Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: Did (Some) Ethiopians misunderstood Dr. Abiy Ahmed ? When it comes to Dr. Abiy’s government critics one can roughl

Post by Y3n3g3s3w » 29 Aug 2022, 13:41

ጦርነት ፣ ብልፅግና አረንጓዴ አሻራ ፣ Diplomacy ፣ የውስጥ ሽኩቻ all at once in parallel , ሰዎቹ ዝም ብለው ኖብል ፕራዝ አልሰጡትም - እንደነሱ እቅድ /ቀመር የሰውዬውን ፖቴንሻሉን ሰለተረዱ እንደነ መለስ ዜናዊ ለኛ ከሰራልን አፍሪካን ከቻይና፣ራሽያና ሌሎችም ባላንጣዎች ለመቀማት ያግዘናል ነበር ቀመሩ፣ ዳሩ ተስፋቸው ህልም እልም ሆኖ ቀረ :: ግን ግን እንዴት እንዲህ ሸወዳቸው በተለይ በ 2018 አካባቢ በወያኔዎች እየተጠበቀ እነ Herman Cohen በርታ ሲሉት የሚያስታውስ አለ? I think, wether you like it or not , ዶር /ኮኔል አብይ አህመድ is genius !


Post Reply