Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 01 Jul 2022, 08:32
No ነዳጅ No Problem. In Tigray, They are working on Mechanical Tractors to facilitate agricultural work. ምን አይነት ህዝቦች ናቸው?? Resilience at its best
Please wait, video is loading...
የአክሱም ሃውልት ያቆሙ ፊደል ቀርጸው ለትውልድ ኩራት የሆኑ የእስልምና እና የክርስትና ባለቤት ድንቅ ህዝቦች ለነሱ እቺ ነገር ቀላል ናት
ብቻ ፈጣሪ የቀድሞ ሰላማቹ ይመልስላቹ መቸም
ዘረ ሀበሻ
-
sesame
- Member+
- Posts: 5892
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 01 Jul 2022, 08:46
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 8489
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 01 Jul 2022, 09:14
ኡኛ ተጋሩ ከአራት ሞቶ አመታት ቦፊት የመጀመሪያውን ድሮን ኡንደሰራን፣ ቀጥሎም በአክሱም ዎደ ሰማይ ያንጋጠጡ የኑክሌር ሚሳይሎችን ሰርተን <<ሓውልት ናቸው>> ብለን አለምን ኡንዳሳመንን ቫስኮ ደጋማ ምስክራችን ነው።
-
euroland
- Member+
- Posts: 7932
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 01 Jul 2022, 09:47
ጁንታው
የእርዳታ ስንዴ ካልተሰጠን መሬት ላይ እንንከባለ ላለን ብሎ የሚዝት ሕዝብ resilience ያለው ሕዝብ ነው አልሽ?
sarcasm wrote: ↑01 Jul 2022, 08:32
No ነዳጅ No Problem. In Tigray, They are working on Mechanical Tractors to facilitate agricultural work. ምን አይነት ህዝቦች ናቸው?? Resilience at its best
Please wait, video is loading...
የአክሱም ሃውልት ያቆሙ ፊደል ቀርጸው ለትውልድ ኩራት የሆኑ የእስልምና እና የክርስትና ባለቤት ድንቅ ህዝቦች ለነሱ እቺ ነገር ቀላል ናት
ብቻ ፈጣሪ የቀድሞ ሰላማቹ ይመልስላቹ መቸም
ዘረ ሀበሻ
-
quindibu
- Member
- Posts: 3279
- Joined: 31 Dec 2010, 13:17
Post
by quindibu » 01 Jul 2022, 10:01
sarcasm wrote: ↑01 Jul 2022, 08:32
No ነዳጅ No Problem. In Tigray, They are working on Mechanical Tractors to facilitate agricultural work. ምን አይነት ህዝቦች ናቸው?? Resilience at its best
Yep!!
-
sesame
- Member+
- Posts: 5892
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55