Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Axumezana » 01 Jul 2022, 00:57

ወያኔ፥ ሞተ፥ ብለሽ፥ ስትተኩሽ፥ አደርሽ፥ አሉ፤
በጎንደር ፥ ባህርዳር፥ በደብረታቦር፥ በሙሉ፤

መቀሌ፥ ተያዘ፥ ብለሽም፥ ጮቤ፥ ረገጥሽ፥ እንደማዘን፤
ረስተሽው፥ የዬውሐንስ፥ ከተማ፥ መሆኑን፥
ለአንቺ፥ለከዳተኛዋ፥ ደሙን፥ ያፈሰሰውን፥

እልል፥ አልሽ፥ ፈነጠዝሽ፥ ከድተሽ፥ ቃልኪዳናችንን፤
በጋብቻ፥ በእምነት፥ በደም፥ መዋሃዳችንን፤
ረስተሽ፥ የትግራይን፥ ውለታ፥ አክሱማዊ፥ ስልጣኔ፥ ያካፈለሽን፥
ክርስትናን፥ አስልምናን፥ ያሻገረልሽን፤
ያሬዳዊ፥ ዜማ፥ የተቀኘልሽን፤
ከግራኝ፥ አህመድ፥ የታደገሽን፥

ካህናቶችሽ፥ ከትግራይ፥ ጋር፥ አታጣሉን፥ሲሉ
ሽፍቶችሽ፥ ግን፥ ትግራይን፥ እንጨብጣታለን፥ አሉ

አንቺም፥ ሽፍቶችሽን፥ ተከትለሽ፥ ያዙኝ፥ ልቀቁኝ፥ ትያለሽ፤
የእህትሽን፥ ሞት፥ ለማዬት፥ እጅጉን፥ ተቻኮልሽ፤

አንቺ፥ ጋልሞታ፥ነሽ፥
ከኢሳያስ፥ ጋር፥ሴስነሽ፥ ከአብይ፥ ጋር፥ በፍቅር፥ ከነፍሽ፤
የቁርጥ፥ቀን፥ ወዳጅሽን፥ ከዳሽ፥
መንገዱንም፥ ዘጋሽ
ትግራይ፥ በረሀብ፥ ትሙት፥ ብለሽ፥
አንዳንዴም፥ ያዞ፥ እንባ፥ እያነባሽ፤

በሁመራ፥ ወልቃይት፥ ፍቅር፥ተለክፈሽ፥
ራያንም፥ የኔ፥ ነው፥ ብለሽ፥ አበደሽ፥
መጽሀፉ፥ ግን፥ ይላል፥ የራስሽ፥ ይብቃሽ፤

ትግረዋይን፥ ገድለሽ፥ አሳደሽ፤
ንብረቱንም፥ ዘርፈሽ፤
አዘዞ፥ ላይ፥ ነፍሰ፥ ጡርዋን፥ ጉድለሽ፥
ፅንሱን፥ ዘረገፍሽው፥ ማህፀናን፥ ቀደሽ፥
እጅግ፥ ብዙ፥ ዘግናኝ፥ ግፍ፤ ፈፀምሽ፤

በአዲሱ፥ ቅድ፥ የተሰፋልሽን፥ ጥብቆ፥ አለብስም፥ ብለሽ፥
ይኸው፥ ሱዳን፥ መጣች፥ በግድ፥ ልታለብስሽ፤
ይኸው፥ሱዳን፥ መጣች፥ በግድ፥ ልታለብስሽ፤

አብይም፥ ልብሽን፥ አውቆ፥ ገሸሽ፥ አደረገሽ፤ አሰረሽ፤ ገረፈሽ፤
ኢሳያስም፥ልጆችሽን፥ ሳዋ፥ አሰልጥኖ፥ የጥይት፥ ማብረጃ፥ አደረገልሽ፤

ሁለት፥ ያጣ፥ጎመን፥ ሆንሽ፤ ተከዳሁ፥ብለሽ፥ ሙሾ፥ አወረድሽ፤
ሁለት፥ ያጣ፥ጎመን፥ ሆንሽ፤ ተከዳሁ፥ብለሽ፥ ሙሾ፥ አወረድሽ፤

በይ፥ ጠጪ፥የክህደቱን፥ ፅዋ፥
እስክንገናኝ፥ ድረስ፥ ምናልባትም፥ በአፍሪካ፥ መዲና፥ በአድዋ፤

የትግራይ፥ የአማራ፥ ጥል፥ የስጋ፥ ትል
አይቀርምና፥ እርቅ፥ ይቅር፥ መባባል፥
አይቀርምና፥ እርቅ፥ ይቅር፥ መባባል፥
Last edited by Axumezana on 07 Jul 2022, 19:10, edited 1 time in total.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Meleket » 01 Jul 2022, 10:01

ግሩም የኣዅሱም ቅኔ! :mrgreen: ሰሙ እዚህ ያለ ይመስላል፡
Axumezana wrote:
01 Jul 2022, 00:57
መንገዱንም፥ ዘጋሽ
ትግራይ፥ በረሀብ፥ ትሙት፥ ብለሽ፥
ትግራይ ከአዋሳኞቿ ጋር ያላት መንገድ በመዘጋቱና በምግብ ራሷን ባለመቻሏ፡ ተርባለች፡ ጠኔው በዝቶባታል የሚል እሮሮ ያነገበ ይመስላል ሰሙ። :mrgreen:

ወርቁ ደግሞ እዚህ ያለ ይመስላል፡ -

Axumezana wrote:
01 Jul 2022, 00:57
መጽሀፉ፥ ግን፥ ይላል፥ የራስሽ፥ ይብቃሽ፤
ትልቁ መጸሀፍ እንደሚለው፡ ትግራይ ሆይ የራሴ ይብቃኝ ብትዪ ኖሮ፡ ይህ ሁሉ መከራ አይደርስብሽም ነበር፤ ጥጋብሽ በዝቶ የኤርትራን ተመኝተሽ የተመኘሽውንም በኃይል እተገብራለሁ ብለሽ ቀብጠሽ "የግልሙትናሽ መዘዝ" መጨረሻሽ ኣላማረም የሚል ይመስለናል የዚህ የወያኔው ወደል ካድሬ የAxumezana ቅኔና እንጉርጉሮ በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ሲፈታና ሲፍታታ። :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Abere » 01 Jul 2022, 10:37

ዐዋጅ አሳወጆ - ነጋሪት ጎሥሞ፤
አማራ ሊያጠፋ - ፈጽሞ ለቃቅሞ፤
ማኒፌስቶ አወጣ- በግልጽ አሳትሞ።

ደባ ባለቤቱን ይበላል ሆነ እና፥
900,000 ትግሬ ረገፈ መና።

ድስት ጥዶ ማልቀስ ሆነ እና ነገሩ፤
ዋይታ እና ጫጫታ ሁኗል ለተጋሩ።

ንስሃ እንደ መግባት- ይቅር በሉኝ ብሎ፤
ለደረሰ ወንጀል - የደም ካሳ ከፍሎ።

አዛኙ አማራ -አቃፊ አማራ፤
እባብ ግን አያምንም አለበት አደራ፤
በአዳም ላይ አምጥቷል ሞት እና መከራ።

እባቡ ተለቅሞ - ምድር ስትጠራ፥
አንድ ላይ ይውላል ትግሬው እና አማራ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Axumezana » 01 Jul 2022, 14:56

Meleket (self proclaimed judge) ወተት፥ ውስጥ፥ ጥልቅ፥ የሚል፥ ዝንብ ፥ማለት፥ እንዳንተ፥ በማያገባው፥ቦታ፥የሚቀላውጥ፥ ማለት፥ ነው።
Last edited by Axumezana on 01 Jul 2022, 15:38, edited 2 times in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Axumezana » 01 Jul 2022, 14:59

Abere, የእርቁ፥ቀን፥ እስኪመጣ፥ ድረስ፥አዲሱን፥ ጥብቆ፥ መልበስ፥ መለማመድ፥ነው።

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Meleket » 02 Jul 2022, 05:03

"ሓባል መጠመቲኣ ትዀሓል" እንዲሉ ያገራችን ሰዋች፡ ኣዬ ወዳጃችን ወደሉ የወያኔ ካድሬ፡ ይህኛው ያንተና የ'TDF' ጉዳይ ግን ከእርጎ ዝንቧ ጋር ብፍጹም ኣያያይዛችሁም ማለት ነውን? ቢለን እንጠይቃለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር። :mrgreen:
Axumezana wrote:
29 Jun 2022, 03:44
TDF is surely entering Eritrea for surgical operation ....
Axumezana wrote:
17 May 2022, 23:22
አባይን፥ ደፍረናል፥የቀረን፥ ቀይ፥ ባህርን፥ መድፈር፥ ነው፥ ከዚያም፥ የኢትዮጵያ፥ ከፍታ፥ ነው።
Axumezana wrote:
18 May 2022, 09:48
#Bring Back Our Across to Red Sea ! . . .
Axumezana wrote:
17 May 2022, 02:44
- Eritrea shall loose a substantial part of it's coastal area both to Abiy and TDF ( ክቊነና፥ መጽዬን፥ ተላፅዬን፥ ከዳ)
Axumezana wrote:
01 Jul 2022, 14:56
Meleket (self proclaimed judge) ወተት፥ ውስጥ፥ ጥልቅ፥ የሚል፥ ዝንብ ፥ማለት፥ እንዳንተ፥ በማያገባው፥ቦታ፥የሚቀላውጥ፥ ማለት፥ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Axumezana » 02 Jul 2022, 05:31

Self proclaimed judge( debtera Meleket) ! You have no business on the issue between Ethiopians ( in this case Amharas and Tigray). If you declare you are an Ethiopian, that is a different case. On the Issues related to Tigray and Eritrea or Ethiopia and Eritrea , you have the right to discuss issues not as a self proclaimed judge( debtera) but as an active participant. ጨዋ፥ እንደመሆንሕ፥ መጠን፥ በማያገባህ፥ ጉዳይ፥ መግባትሕ፥ ወይም፥ ራስህን፥ ሞሾምህን፥ ስሕተት፥ መሆኑን፥ በቀላሉ፥ የምታውቀው፥ ጉዳይ፥ ነው።

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Meleket » 02 Jul 2022, 06:00

ኣዬ ወዳጃችን ወደሉ የወያኔ ካድሬ፡ ትግሮች ሆኑ ኣማሮች ለዘመናት ከ ቅድመ ዘመነ ኣዅሱም ጀምሮ ጐረቤቶቻችን እማደሉ? እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ሁለቱን ለማፋቀር፡ ብንተጋ ምኑ ነው ኃጢኣታችን? የየዋሆቿ ጦቢያ ጕዳይ’ማ ከወደል የወያኔ ካድሬዎች ይልቅ ለኛ ለደጋጎቹ ጐረቤቶቿ ለኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ሳይመለከት ይቀራል ትላለህ? ምክንያቱም ጠብደሎቹ የወያኔ ካድሬዎች የየዋሆቿን ጦቢያ መዘረጠጥ፡ የኛዋን ኤርትራ ላይም ገና ተንኮል እየሸረባችሁባት ስለሆናችሁ ነው! ለዚህም ምስክር አያሳፈልግም፡ እላይ ያስቀመጥናቸውን ያንተውኑ ቃላት ዳግም በኅሊናህም ጭምር ማንበብ ትችላለህ። ወደሎቹ የወያኔ ካድሬዎች፡ የጉልምትናችሁ መዘዙ ብዙ ነው፡ ወንድሞቻችሁ ኣማሮችና ኣብዛኞቹ የጦቢያ ልጆች እኛ ጐረቤቶቻችሁም ጭምር እንድንጠዬፋችሁ አደረጋችሁ እኮ፡ እኵይ ተግባራችሁና እኵይ ኣስተሳሰባችሁ፡ ወዳጄ። :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Axumezana » 02 Jul 2022, 08:53

ደብተራ፥ መለከት፤

አቦይ፥ ፍቃዱ፥ ባእሎም፥ ይቅደዱ፥
ባዕሎም፥ ንባእሎም፥ ሸይሞም፥ ኦርሶም፥ የራጉዱ፥
አብዘይ፥ ቦቶኦም፥ካአ፥ ይነግዱ፤
አብዘይ፥ ግራቶም፥ እውን፥ይፀምዱ፤

ክሳብ፥ ማአልቶም፥ አኺሉ፥ ብTDF ዝቅየዱ፤
ክሳብ፥ ማአልቶም፥ አኺሉ፥ ብTDF ዝቅየዱ፤

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 10:53

Meleket wrote:
02 Jul 2022, 05:03
"ሓባል መጠመቲኣ ትዀሓል" እንዲሉ ያገራችን ሰዋች፡ ኣዬ ወዳጃችን ወደሉ የወያኔ ካድሬ፡ ይህኛው ያንተና የ'TDF' ጉዳይ ግን ...

Axumezana wrote:
17 May 2022, 23:22
አባይን፥ ደፍረናል፥የቀረን፥ ቀይ፥ ባህርን፥ መድፈር፥ ነው፥ ከዚያም፥ የኢትዮጵያ፥ ከፍታ፥ ነው።


Meleket

የሞስኮት ዳኛ እና የመስመር ዳኛ እሆናለሁ ስትል በኢትዬዽያ ጫዋነት ዝም አልንህ ግን አንተ እኮ ገብቼ ልጫወት እያልክ ነው።

ሁለተኛ የእርጎ ዝምብ ማለት ትርጉሙ ካልገባህ፣ ዝንብ ቆሻሻ ከጣልክ ግም ስለምተወድ ለምን ዝንብ በጣልኩት ግም ላይ አረፈች ልትል አትችልም ፣ ግን ዝንቡዋ የማይመለከታትን እርጎ ላይ ስታርፍ ስምጣ ትሞታለች ስለዚህ ነው የማይመለከታት ቦታ ጣልቃ ገብታ ሞተች ለማለት ነው።

አንተም እክሱማይት አጣቅሰህ ስለቀይ ባህር ማስመለስ አወርተሃል እና እኔ በአማራና በትግራይ የውስጥ ጉዳይ መግባት እችላለሁ እያልክ ነው። እዚህ ላይ ተሳስተሀል እክሱማይት ስለቀይባህር ካወራ እዛው ላይ መሞከት ትችላለህ ግን ሁለት ኢትዬዽያኖች በሚያወሩበት ግዜ ጣልቃ አትግባ ነው የተባልከው። ይህ ካልገባህ በምሳሌ ላስረዳህ አንተና ጎደኛህ ጠላ ቤት ብትጣሉ እዛው ትጨርሱታላቹሁ እንጂ በጎደኛህ ትዳር ገብተህ ማስታረቅም ማፋታት አትችልም ላማለት ነው።

አይ እችላለሁ ካልክ ደግሞ የራስ ህ ፋንታ ዳኝነቱን መልቀቅ አለበህ አለበለዚያ በትክክል ዳኝ ወይም ገብተህ ተጫወት ፣ በኔ በኩል የቀይ ባህር ጉዳይ ያልተቋጨ ጉዳይ ነው። አፋሮች አልመረጡም ብቻቸውን ምን ትፈልጋላቹሁ ተብሎ መምረጥ አለባቸው። ለምን ካልክ ኤርትራኖች በሐይለስላሴ ግዜ ምርጫችን ተቀምተዋል ብለው አይደለም ወይ ሪፍረደም ያረጉት ፣ ስለዚህ አፋሮች ድምፃችን ተቀምተዋል ካሉ እንደገና ሪፍረንደም ማረግ አለባቸው ። ለምን ካልክ ሪፍረንደሙ ልክ አነበረም ። እንዴት ብትለኝ በቁጥር አብላጫ የኤርትራ አጋሜዎች ዘጠና በመቶ ናቸው ስለዚህ አስር በመቶ የማይሆኑት አፋሮችና ዘጠኙ ጉሳውች በምን ጉልበታቸው ነው ዘጠና በመቶውን የሚያሽንፉት ስለዚህ ሁሉም ዘጠኙም ጎሳዎች እንደገና ሪፍረንደም ማረግ አለባቸው እንቢ ማለት ትችላለህ ። ግን ትግሬዎቹ የፈለገውን በል አስመራ መምጣታቸው አይቀርም ፕሬዘዳንት ይሱን ጎተተው ካወረዱ በኋላ ሪፈረደም ለሁሉም ይስጣሉ ዘጠኙም ጎሳዎች ብቻቸውን እያንዳንዳቸው ምርጫ አርገው ምን እንደሚፈልጉ ይነግሩናል። ይህ ደግሞ ምን አገባው ክልክ ኤርትራ ድንበር ጥሳ ስለመጣች ዋጋዋን መስጠት አለበት ይህ ሳይታለም የተፈታ ነው። ስለዚህ ወይ ካሳ ክፈል፣ ከትግሬ መሬት በጣቅላላ ወጥተህ አፍህን ዘግተህ ተቀመጥ ነገር አትፈልግ ሶስት ሚሊዬን ያማይሞላ ሕዝብ ከመቶ ሚሊዬን ሕዝብ ጋራ ሲጣላ ጉድ ነው። አማራም አስብን የሚያገኙ ከመስላቸው ተገልብጠው ነው ትግሬዎችን የሚረዱዋቸው ዋ ብያለሁኝ።

ይህ ለኤርትራ ካለኝ ፍቅር እንደማስጥንቀቂያና በሁለተኛ ድረጃ ለአስብ አፋሮች በተሀምርም ከዚህ በኋላ በድህነት አስራቹዋቸው መኖር እንደማይችሉ ለማስገንዘብ ነው። ጁቡቲ ወንድሞቻቸው አንደኛ አለምን ሊቀላቀሉ አስር አመት ብቻ ነው የቀራቸው የአስብ አፋሮች ግን ያለጫማ ይሄዳሉ ሶስት ሺህ ኪሎ ሜርትር የባህር ወደብ እያላቸው ጁቡቲ በመቶ ኪሎሜትር ወድብ ሃያ ቢሊዬን ስታስገባ ግፍ ነው።

በነገራችን ላይ የእርጎ ዝንብ ወድ እርጎ የምትሳበው ፣ እርጎ ፈርመንት ስለሆን ጠረኑ ሚቴን ሚቴን ስለሚል ነው የምት ሳበው ወድ እርጎ ። ለምን አንድ ስጋ ሲበስብስ ሚቴን ያወጣል ይህ ደግሞ እርጎም በባክቴሪያ ነው ፈርመንት የሚሆነውና የተመሳስለ ሽታ አለውና ተሳስታ ነው ሞቱዋን የምተፋጥነው እርጎ ውስጥ ገብታ

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Meleket » 02 Jul 2022, 11:17

ለወያኔ ጠብደል ካድሬዎች

ያፍሪካ ቀንድን በህልም ሊገዙ
ቀይ ባህራችንንም በትውከታቸው ሊመርዙ
የወያኔ ጠብደል ካድሬዎች ሲንዛዙ፡
እጂግ ስለበዛ የግልሙትናቸው መዘዙ፡
ምድረ ጦቢያ ወስኖባቸው ወደ "ታላቋ ትግራይ" እንዲጠረዙ፡ :lol:
እኛም የኤርትሮቹ መለስንላቸው በባዶ መሬት እንዳይፈነጥዙ፡
ተስፋፊ ምኞታቸውን በይፋ እንዲሰርዙ።
:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 11:23

Meleket wrote:
02 Jul 2022, 11:17
ለወያኔ ጠብደል ካድሬዎች

ያፍሪካ ቀንድን በህልም ሊገዙ
ቀይ ባህራችንንም በትውከታቸው ሊመርዙ
የወያኔ ጠብደል ካድሬዎች ሲንዛዙ፡
እጂግ ስለበዛ የግልሙትናቸው መዘዙ፡
ምድረ ጦቢያ ወስኖባቸው ወደ ታላቋ ትግራይ እንዲጠረዙ፡
እኛም የኤርትሮቹ መለስንላቸው በባዶ መሬት እንዳይፈነጥዙ፡
ተስፋፊ ምኞታቸውን በይፋ እንዲሰርዙ።
:mrgreen:
ወያኔዎች አንተን የገማ ወደብ እንዳይነኩብህ ከፈለግህ አርፈህ መቀመጥ ነበረብህ ፣ ግን አሁን ግዜው አልፎዋል ደንበር ጥሰህ ገብተሃል ፣ ለምን አያንገሽግሽህም ሁለት ነገር ይሆናል አንደኛ ወርቃማዎቹ አስመራ መጥተው ፕሬዘዳንተን ይሱን ጎትተው ያወርዱታል ከዚያም ለአፋር ሪፈረንደም ይስጣሉ ። አንተ ምን ችገረህ ዘጠና በመቶ ስለመረቱ ከኤርትራ ጋራ ሆነው ለመንገንጠል አሁንም ኤርትራን ይመርጣሉና ምን ያሽጭንቕ ሀል ፣ እኛ የምንለው ቁርጣችንን እንወቅ ነው። ይህ የኔ አባባል ነው ፣ የኔን ካልተቀበልክ ደግሞ አቶ አክሱማዊት ምንም ጥያቄ የለም አስብ የትግሬዎች ነውና እንወስደዋለን ይልሀል ይፈለግህውን ምረጥ ፣ በስላም አስብን ከለቀቕህ አስመራህ ይስጠሀል እንቢ ካልክ ግን አስመራን ያለ መሪ ትተናት ነው የምንሄደው እዛው ተጨፋጨፉ፣ የኛ ስራ ይሳያስን ብቻ ማወረድ ነው አገር መገንባት ስራችን አይደልም ይህ እንዳይሆን በግዜ የጦር ካሳ ከፍለህ አፍህን ሎግመህ ጥግህን ያዝ ነው የተባልከው ዳኛ እንጂ ተጫዋች አይደልህም

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Meleket » 02 Jul 2022, 11:31

የኛ የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ግጥም፡ ለወያኔ ጠብደል ካድሬዎች ላደራፋሽ ሊቆችም ይመለከታል! :mrgreen:
Meleket wrote:
12 Aug 2018, 08:53
ርእዮት

አንድ እናት ነበረች ልጆች የነበሯት፣
እጅግ ውብ የሆነች እንከን የማይወጣት።
ያለም ነገር ሆኖ እርጅና መጥቶ፣
ልጆች ስታሳድግ እንግልቷ በዝቶ፣
ብዙ ስቃይ አየች የማያልቅ ተወርቶ።
ግን አልሰነፈችም በማድረጓ ጥረት፣
አንድ ልጇን ዳረች መርቃ በክብረት።
ያለም ነገር ሆኖ የጤናዋ ጉዳይ፣
ለልጆቿ ስትል እሷ ስትሰቃይ፣
ከእለት ወደ እለት መሻሻል ሳያሳይ፣
ከእርጅናው ጋራ አባሰባት ስቃይ።
እንዲህ እንዲህም ሲል ያይኗን ብርሃን አጣች፣
ልጆቿ ሲያብቡ እሷ ግን ገረጣች።
ይህንን ታዝባ ባለ ትዳር ልጇ፣
እናቷን መርዳቷን አረገች ግዳጇ።
እናቷን ስትመራ በመንገዷ ሁሉ፣
ለመመረቅ ነበር እንዲያው በጥቅሉ።
እናትየዋ ግን የእናት ነገር ሆኖ፣
ልጆቿን ስትመግብ አንድ ልጇ ጨክኖ፣
አንድ ሃሳብ አመጣ አወላግዶ አጢኖ፣
ካወቅኩ ባይ ልጇ በቀረበ ‘መላ’፣
በሰላሙ ሰፈር ተንኮል እንዲያጠላ፣
እንዲህ እንዲህ አላት በነገር ፍተላ።
“ልጄ በመሆንሽ ራሴ የወለድኩሽ፣
የምልሽን ስሚ እንዲያው አትቅለስለሽ።
ይህ ያይኖችሽ ብርሃን ከኔ የወረስሽው፣
ባለቤቱ እኔ ነኝ ቁርጥሽን እወቂው።
ይህን ሃቅ አጢነሽ ተንግዲህ በኋላ፣
ማንኛውም ስራሽ እኔን ማያጉላላ፣
እንዲሆን አድርጊ እኛ እንዳንጣላ!
እንዲያውም ይህ ዓይንሽ ሁሉን ምታይበት፣
ባለቤቱ እኔ ነኝ እንዳሻኝ ምሆንበት፣”
ብላ እንድታስብ ያቺ ምስኪን እናት፣
አወቅኩ ባይ ልጇ በአንክሮ መከራት።
ባለትዳር ልጇ የመላች በትዕግስት፣
መረጠች ለናቷ እውነቱን ልትነግራት።
“እማማ እናታለም ወላጄ ውቢቱ፣
ይህን ሃቅ ስሚኝ እንዲያው ባዛኝቱ።
ድሮ ዓይኖች ነበሩሽ ምን ምን የመሰሉ፣
“በፌደሬሽን” ወቅት ላንቺ የተተከሉ፣
ያያቸውን ሁሉ እንዲያው ሚያማልሉ፣
እኛን በማሳደግ ውለታን የዋሉ።
የአምላክ ስራ ሆኖ ስለጠፉ አሁን፣
እንዴት ታልሚያለሽ ጌታን ለመኮነን?
ባለም አደባባይ ክሶችን መስርተሽ፣
እንዴት ልትዘልቂው ነው ፈጣሪን ሞግተሽ?
ያይንሽንስ ብርሃን እንዴት ልትመልሽ?
የተጠቃሚነት መብቱ ይገባኛል፣
የራስ ባልሆነ ዓይን እንዴትስ ይቻላል?
ይልቅ ጠባይ አርገሽ ከኔ ከልጅሽ ጋር፣
በብርሃኔ ልምራሽ እንኑር በፍቅር።
አንቺም ዋዛ አይደለሽ ብዙ ሃብቶች አሉሽ፣
ይህ የዓይኔ ብርሃን አይቀርም ሳይጠቅምሽ።
እንዲህ እንዲህ አርገን እየተጠቃቀምን፣
በፍቅር መኖር ነው ለኛ የሚበጀን።
ያለሽ አንድ አማራጭ ዓይንሽ እንዲበራ፣
እሱ ራሱ መጥቶ ተዓምር ካልሰራ፣
ሌላ መላ የለም ሚሆን በፉከራ፣
ጭቃውን አብኩቶ አይንሽን ነካክቶ፣
እሱ ካልዳበሰሽ ተሰማይ መጥቶ፣
የትም አያደርስሽ ሽለላ ቀረርቶ።
ተከባብሮ መኖር እያለ አንድ መላ፣
ተጋግዞ መኖርም እያለ አንድ መላ፣
እስቲ ዕድል አንስጠው ተንኮል ለሚያሰላ፣
አዋቂ ነኝ ለሚል ለማንም ቱልቱላ፣
ሌተቀን ለሚያልም እኛኑ ሊያባላ።
እኔና አንቺ ሁሌም ከልብ ስንፋቀር፣
እምንሰራው ሁሉ እንደሚሆን ተአምር፣
መሰሪ ዲያብሎስን እንደሚያደርግ ኩምትር፣
በምን አማርኛ ለመግለጽ ልሞክር!!!!!!!
ፍንጭ፦ ይህ ጽሑፍ ዓላማው፣ የሰው ገንዘብ ሚመኝን ክፉ መካሪ መሰሪን ለመገሰጽ ነው።

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by lil kogne » 02 Jul 2022, 12:47

:lol: :lol: :lol: THE SH'IT HOUSE POET AXUME-AMENZRA STRIKES AGAIN
Writing in his owners language instead of Agamingya !!!!
Axumezana wrote:
01 Jul 2022, 00:57
ወያኔ፥ ሞተ፥ ብለሽ፥ ስትተኩሽ፥ አደርሽ፥ አሉ፤
በጎንደር ፥ ባህርዳር፥ በደብረታቦር፥ በሙሉ፤

መቀሌ፥ ተያዘ፥ ብለሽም፥ ጮቤ፥ ረገጥሽ፥ እንደማዘን፤
ረስተሽው፥ የዬውሐንስ፥ ከተማ፥ መሆኑን፥
ለአንቺ፥ለከዳተኛዋ፥ ደሙን፥ ያፈሰሰውን፥

እልል፥ አልሽ፥ ፈነጠዝሽ፥ ከድተሽ፥ ቃልኪዳናችንን፤
በጋብቻ፥ በእምነት፥ በደም፥ መዋሃዳችንን፤
ረስተሽ፥ የትግራይን፥ ውለታ፥ አክሱማዊ፥ ስልጣኔ፥ ያካፈለሽን፥
ክርስትናን፥ አስልምናን፥ ያሻገረልሽን፤
ያሬዳዊ፥ ዜማ፥ የተቀኘልሽን፤
ከግራኝ፥ አህመድ፥ የታደገሽን፥

ካህናቶችሽ፥ ከትግራይ፥ ጋር፥ አታጣሉን፥ሲሉ
ሽፍቶችሽ፥ ግን፥ ትግራይን፥ እንጨብጣታለን፥ አሉ

አንቺም፥ ሽፍቶችሽን፥ ተከትለሽ፥ ያዙኝ፥ ልቀቁኝ፥ ትያለሽ፤
የእህትሽን፥ ሞት፥ ለማዬት፥ እጅጉን፥ ተቻኮልሽ፤

አንቺ፥ ጋልሞታ፥ነሽ፥
ከኢሳያስ፥ ጋር፥ሴስነሽ፥ ከአብይ፥ ጋር፥ በፍቅር፥ ከነፍሽ፤
የቁርጥ፥ቀን፥ ወዳጅሽን፥ ከዳሽ፥
መንገዱንም፥ ዘጋሽ
ትግራይ፥ በረሀብ፥ ትሙት፥ ብለሽ፥
አንዳንዴም፥ ያዞ፥ እንባ፥ እያነባሽ፤

በሁመራ፥ ወልቃይት፥ ፍቅር፥ተለክፈሽ፥
ራያንም፥ የኔ፥ ነው፥ ብለሽ፥ አበደሽ፥
መጽሀፉ፥ ግን፥ ይላል፥ የራስሽ፥ ይብቃሽ፤

ትግረዋይን፥ ገድለሽ፥ አሳደሽ፤
ንብረቱንም፥ ዘርፈሽ፤
እጅግ፥ ብዙ፥ ዘግናኝ፥ ግፍ፤ ፈፀምሽ፤

በአዲሱ፥ ቅድ፥ የተሰፋልሽን፥ ጥብቆ፥ አለብስም፥ ብለሽ፥
ይኸው፥ ሱዳን፥ መጣች፥ በግድ፥ ልታለብስሽ፤
ይኸው፥ሱዳን፥ መጣች፥ በግድ፥ ልታለብስሽ፤

አብይም፥ ልብሽን፥ አውቆ፥ ገሸሽ፥ አደረገሽ፤ አሰረሽ፤ ገረፈሽ፤
ኢሳያስም፥ልጆችሽን፥ ሳዋ፥ አሰልጥኖ፥ የጥይት፥ ማብረጃ፥ አደረገልሽ፤

ሁለት፥ ያጣ፥ጎመን፥ ሆንሽ፤ ተከዳሁ፥ብለሽ፥ ሙሾ፥ አወረድሽ፤
ሁለት፥ ያጣ፥ጎመን፥ ሆንሽ፤ ተከዳሁ፥ብለሽ፥ ሙሾ፥ አወረድሽ፤

በይ፥ ጠጪ፥የክህደቱን፥ ፅዋ፥
እስክንገናኝ፥ ድረስ፥ ምናልባትም፥ በአፍሪካ፥ መዲና፥ በአድዋ፤

የትግራይ፥ የአማራ፥ ጥል፥ የስጋ፥ ትል
አይቀርምና፥ እርቅ፥ ይቅር፥ መባባል፥
አይቀርምና፥ እርቅ፥ ይቅር፥ መባባል፥

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Axumezana » 02 Jul 2022, 12:47

ደብተራ፥ ስንክሳሩን ትተህ፥ ምክር፥ ብትቀበል፥
ላንተም፥ ለመሰሎችህም፥ መልካም፥ ይሆን፥ ነበር፥
አለዝያ፥ የማትቅርልህ፥ ናት፥ የወያነ፥ ብትር፥
መርጣ፥ የምትቀጣ፥ የሻእብያን፥ መንደር፤
ለጭቁኑ፥ ኤርትራዊ፥ ነፃነትን፥ የምታበስር፥
አንተም፥ ሻእብያህም፥ ግን፥ትገባላችሁ፥ መሬት፤ ስር፤
በትግራይ፥ ጫማ፥ ስር፥ በትግራይ፥ ጫማ፥ ስር፤
Last edited by Axumezana on 02 Jul 2022, 13:14, edited 1 time in total.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Noble Amhara » 02 Jul 2022, 12:54

You cannot write in tigrinya AHAHAHAHAHHA and your the one saying Amharic should be banned
Axumezana wrote:
02 Jul 2022, 12:47
ደብተራ፥ ስንክሳሩን ትተህ፥ ምክር፥ ብትቀበል፥
ላንተም፥ ለመሰሎችህም፥ መልካም፥ ይሆን፥ ነበር፥
አለዝያ፥ የማትቅርልህ፥ ናት፥ የወያነ፥ ብትር፥
መርጣ፥ የምትቀጣ፥ የሻእብያን፥ መንደር፤
ለጭቁኑ፥ ኤርትራዊ፥ ነፃነትን፥ የምታበስር፥
አንተም፥ ሻእብያህም፥ ግን፥ትገባላችሁ፥ መሬት፤ ስር፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Axumezana » 02 Jul 2022, 13:01

Noble Amhara I write with both languages and I like both of them!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 4#p1306717!

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by lil kogne » 02 Jul 2022, 15:21

quote=tarik post_id=1306759 time=1656778481 user_id=44824]
pushkin wrote:
02 Jul 2022, 11:41

😀😅
[/quote]

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by lil kogne » 02 Jul 2022, 15:30

Axume-Amenzra, look at your Cheap clan in a makeshift -Donkey pulled Agame Ambulance. KKKKKK bring on your snotty siblings, they are good for target training for our fresh Sawa graduates. :lol: :lol: :lol: :lol:

[/quote]

😀😅
[/quote]

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የጉልምትና፥ መዘዙ፤

Post by Axumezana » 02 Jul 2022, 15:56

Do not waste your time ! This demonstrates how scared you are! That is because you have the blood of innocent Tigrayans on your hands.

Post Reply