-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member
- Posts: 11057
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ብልጥግናዎች የወለጋው አይነት ጭፍጨፋ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል እያሏችሁ ነው:: ይሰማል? [VIDEO]
ሊታመን የሚገባው የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክት እና መረጃ ነው። የኦነግ አራፊ ጨርቅ ሰቅለን በየትምህርት ቤቱ ካልዘመርን ማለት እኮ ዋና የጭፍጨፋው መንገድ ጠራጊ ተግባር ነው። የዘፈን ዳር ዳሩ - እስክስታ ነው አሉ ይባላል። አዲስ አበባ ሌላዋ ወለጋ ልትሆን በሚገባ ትችላለች። ጃል ዐብይ አህመድ እኮ በፓርላማው ደም ስሩ እስኪ ገታተር ድረስ የተናገረው ስውር መልዕክት አይመስልም - ግልጽ መልዕክት ነው። አዲስ አበባ ቀድመው የገቡ ኦሮሙማዎች ለዚህ ጉዳይ አሉ። ለምሳሌ ጎንደር ላይ በታየችው ግጭት ምንም የማይመለከታቸው ውሃቢስት ኦሮሙማ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ በወለጋ ወረዳ ሙሉ አማራ ሲያልቅ ዝም ጭጭ ነው ያሉት። ለምን? እነርሱም ትዕዛዝ እየተጠባበቁ ነው። አድስ አበቤ እራስህን ጠብቅ
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Member+
- Posts: 8487
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ብልጥግናዎች የወለጋው አይነት ጭፍጨፋ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል እያሏችሁ ነው:: ይሰማል? [VIDEO]
የግብፅ ኢትዮጵያን የማተራመስ ሴራ ለማሳካት በህዝቦች መካከል ግጭት እየፈጠሩ ያሉት የወያኔና የሸኔ አሸባሪ ቡድኖች በአንድነት ተባብረን፣ ተደምረን ፣ ጉልበታችንን አስተባብረን ላንዴና ለመጨረሻ እንደመሰሳቸዋለን። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
-
- Member+
- Posts: 7983
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: ብልጥግናዎች የወለጋው አይነት ጭፍጨፋ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል እያሏችሁ ነው:: ይሰማል? [VIDEO]
በኦሮሚያ አብይ አህመድ እና ሸመስል አብዲሳ በሚመሩት የኦነግ ጨፍጫፉ ብድን በአማራዎች ላይ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ!! የአዲስ አበባ ህዝብ ይህን እያየ ተኝቷል!! ኦሮሙማ ጨፍቻፊ ማፍያ ቡድድን ወደ አዲስ አባብ በመጥት ለመቸፍጨፍ ግዜ እንደጠበቀ እንደሆነ እልገባውም!!
በኦሮሚያ የኦህዴድ/ኦነግ ገዳይ ቡድኖ አማራዎችን እየመረጡ ሲጨቸጭፉ የተቀረጸ ቪድዮ
በኦሮሚያ የኦህዴድ/ኦነግ ገዳይ ቡድኖ አማራዎችን እየመረጡ ሲጨቸጭፉ የተቀረጸ ቪድዮ
Please wait, video is loading...
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Member+
- Posts: 7983
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: ብልጥግናዎች የወለጋው አይነት ጭፍጨፋ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል እያሏችሁ ነው:: ይሰማል? [VIDEO]
Revelations የፈራኸውና ያልከው ነገር አንድ ቀን ሳይውል ሳያድር ወደ አዲስ አበባ መጣ እኮ!!
Please wait, video is loading...