Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10898
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ የኦሮሞ መከላከያ ሰራዊት ወልቃይት እና ራያ ገብቷል ብሎ እውነቱን አጋለጠ። ፊቱን አቆጣጥሮ በአማራ ላይ ተናዶ ሲያወራ እውነቱ አወጣው። ከፋኖ ጋር ያለው ፍጥጫ በዚህ ምክንያት

Post by Abere » 30 Jun 2022, 17:56

ዐብይ አህመድ የኦሮሞ መከላከያ ሰራዊት ወልቃይት እና ራያ ገብቷል ብሎ እውነቱን አጋለጠ። ፊቱን አቆጣጥሮ በአማራ ላይ ተናዶ ሲያወራ እውነቱ አወጣው። ከፋኖ ጋር ያለው ፍጥጫ በዚህ ምክንያት ነው።
We told you so, it ENDF-OLF not ENDF.