-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
አስቀድሜ እንዲህ ብዪ መከርኳችሁ። ይህ እሳት ትግራይ ላይ ተጀምሮ ትግራይ ላይ አይቆምም በሁሉም ጓዳ ይገባል አልኩኝ። ህዝቤም አሾፈ ጁንታው አለኝ።ዛሬ እሳቱ ሲያቃጥለው ምን ብሎ ይሆን?
አስቀድሜ እንዲህ ብዪ መከርኳችሁ።ወገኖቼ ሆይ ንቁ! ይህ እሳት ትግራይ ላይ ተጀምሮ ትግራይ ላይ አይቆምም በሁሉም ጓዳ ይገባል አልኩኝ። ህዝቤም አሾፈ ጁንታው አለኝ።ዛሬ እሳቱ ሲያቃጥለው ምን ብሎ ይሆን?
TST APP.
https://www.facebook.com/
TST APP.
https://www.facebook.com/
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: አስቀድሜ እንዲህ ብዪ መከርኳችሁ። ይህ እሳት ትግራይ ላይ ተጀምሮ ትግራይ ላይ አይቆምም በሁሉም ጓዳ ይገባል አልኩኝ። ህዝቤም አሾፈ ጁንታው አለኝ።ዛሬ እሳቱ ሲያቃጥለው ምን ብሎ ይሆን
ትግሬዎችን ለማጥፋት ተብሎ የተጀመረ ጦርነት . . .
-
- Member
- Posts: 2492
- Joined: 27 Jun 2011, 14:37
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
-
- Member
- Posts: 2013
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Re: አስቀድሜ እንዲህ ብዪ መከርኳችሁ። ይህ እሳት ትግራይ ላይ ተጀምሮ ትግራይ ላይ አይቆምም በሁሉም ጓዳ ይገባል አልኩኝ። ህዝቤም አሾፈ ጁንታው አለኝ።ዛሬ እሳቱ ሲያቃጥለው ምን ብሎ ይሆን
Why you hate him so much? He is telling the truth that most people supported Satan Abiy when he started the war against Tigray because they hate Tigres -Tigres IN GENERAL. You are now exhibiting your hatred for Tigray people. Otherwise you would be condemning atrocities committed against any human beings regardless of their ethnic origin or religious affiliation.
-
- Member
- Posts: 2492
- Joined: 27 Jun 2011, 14:37
Re: አስቀድሜ እንዲህ ብዪ መከርኳችሁ። ይህ እሳት ትግራይ ላይ ተጀምሮ ትግራይ ላይ አይቆምም በሁሉም ጓዳ ይገባል አልኩኝ። ህዝቤም አሾፈ ጁንታው አለኝ።ዛሬ እሳቱ ሲያቃጥለው ምን ብሎ ይሆን
Who started the war?Educator wrote: ↑30 Jun 2022, 12:04Why you hate him so much? He is telling the truth that most people supported Satan Abiy when he started the war against Tigray because they hate Tigres -Tigres IN GENERAL. You are now exhibiting your hatred for Tigray people. Otherwise you would be condemning atrocities committed against any human beings regardless of their ethnic origin or religious affiliation.
-
- Senior Member+
- Posts: 45809
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: አስቀድሜ እንዲህ ብዪ መከርኳችሁ። ይህ እሳት ትግራይ ላይ ተጀምሮ ትግራይ ላይ አይቆምም በሁሉም ጓዳ ይገባል አልኩኝ። ህዝቤም አሾፈ ጁንታው አለኝ።ዛሬ እሳቱ ሲያቃጥለው ምን ብሎ ይሆን
ZEMEN wrote: ↑30 Jun 2022, 12:24Who started the war?Educator wrote: ↑30 Jun 2022, 12:04Why you hate him so much? He is telling the truth that most people supported Satan Abiy when he started the war against Tigray because they hate Tigres -Tigres IN GENERAL. You are now exhibiting your hatred for Tigray people. Otherwise you would be condemning atrocities committed against any human beings regardless of their ethnic origin or religious affiliation.
Your belly told you what to do to eat more food from some else and your Azzzz started shooting at innocent people, that is how you started the war you did not have any iota where the end will be.
-
- Member
- Posts: 2013
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Re: አስቀድሜ እንዲህ ብዪ መከርኳችሁ። ይህ እሳት ትግራይ ላይ ተጀምሮ ትግራይ ላይ አይቆምም በሁሉም ጓዳ ይገባል አልኩኝ። ህዝቤም አሾፈ ጁንታው አለኝ።ዛሬ እሳቱ ሲያቃጥለው ምን ብሎ ይሆን
What matters is those with wisdom to desescalet any conflict. Id doesn't matter who or how a war starts. Those without wisdom bit the drum of war
ZEMEN wrote: ↑30 Jun 2022, 12:24Who started the war?Educator wrote: ↑30 Jun 2022, 12:04Why you hate him so much? He is telling the truth that most people supported Satan Abiy when he started the war against Tigray because they hate Tigres -Tigres IN GENERAL. You are now exhibiting your hatred for Tigray people. Otherwise you would be condemning atrocities committed against any human beings regardless of their ethnic origin or religious affiliation.
-
- Member
- Posts: 2492
- Joined: 27 Jun 2011, 14:37
Re: አስቀድሜ እንዲህ ብዪ መከርኳችሁ። ይህ እሳት ትግራይ ላይ ተጀምሮ ትግራይ ላይ አይቆምም በሁሉም ጓዳ ይገባል አልኩኝ። ህዝቤም አሾፈ ጁንታው አለኝ።ዛሬ እሳቱ ሲያቃጥለው ምን ብሎ ይሆን
Well in that case wisdom said NEVER START A WAR ON YOUR LAND. You did!!!Educator wrote: ↑30 Jun 2022, 15:01What matters is those with wisdom to desescalet any conflict. Id doesn't matter who or how a war starts. Those without wisdom bit the drum of war
ZEMEN wrote: ↑30 Jun 2022, 12:24Who started the war?Educator wrote: ↑30 Jun 2022, 12:04Why you hate him so much? He is telling the truth that most people supported Satan Abiy when he started the war against Tigray because they hate Tigres -Tigres IN GENERAL. You are now exhibiting your hatred for Tigray people. Otherwise you would be condemning atrocities committed against any human beings regardless of their ethnic origin or religious affiliation.
-
- Senior Member
- Posts: 11120
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: አስቀድሜ እንዲህ ብዪ መከርኳችሁ። ይህ እሳት ትግራይ ላይ ተጀምሮ ትግራይ ላይ አይቆምም በሁሉም ጓዳ ይገባል አልኩኝ። ህዝቤም አሾፈ ጁንታው አለኝ።ዛሬ እሳቱ ሲያቃጥለው ምን ብሎ ይሆን
በሃይማኖት ጉዳይ እንኳን መግባት ጥሩ አልነበረም ግን በጎች እረኛቸውን ከሚወቅሱበት ጊዜ ላይ የደረስንብት ጊዜ መጣ። በጎች አፍ አውጥተው የሚናገሩበት ዘመን። ዘመነ ተገላቢጦሽ። ለምን? እረኞቹ የሚመረጡት በፓለቲካ ካድሬዎች ሆነ እና። የአሁኑ ፓትርያርክን ማን ሾማቸው? ሲኖዶስ ወይስ ዐባይ ጸሓዬ? ደግሞስ ፈይሳ አዱኛ ብሎ አሜሪካ ኮብልሎ አታሞ ጠፍሮ ዲቤ ሲደበድብ የነበረው ኦሮሙማ ቀኖ ጥሶ ሃይማኖት አርክሶ እንደገና ዋና የቤተክርስቲያኗ ሃላፊ ሆነ? ፓለቲካ ነው። አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ በህገ-ልቦና እና በመንፈሳዊ ፈሪሃ እግዚአብሄር እንጅ የአባቶቹን ጉዳይ እርሱት። ከግምጃ ቤት ታትሞ እንደሚላከው ብር እና ሳንቲሙ የሃይማኖት መሪዎችም ተፈላልገው በደብዳቤ ነው የሚላኩት። የአማራ ክልል ፕሬዚዳንቶች እና የኦርቶዶክስ ፓፓሳት በደብዳቤ ነው የሚላኩት። ለማንኛውም እውነተኛዋ ቀን እስክትመጣ በቀናች ሃይማኖት እንጽና።
የሙያውን ነገር- ያውራው ጎረቤቱ፥
እንዳው ዝም ብለሽ- ጎርደድ በይ በቤቱ።
ይላል የአገሬ ሰው ስለ ሰነፍ ሴት ሲያወራ። የጵጵስናውን ነገር ብዙ አናውራው። ተጰጵሶ ተሙቷል - ወያኔ ከመጣ ወዲህ ሁሉ ነገር ጎጣ ጎጥ ነው።