Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 29 Jun 2022, 19:13

እንዴት ዲሞክራሲ እንደሚስራ ካወቃቹሁ ፣ አንድ ኤርትራዊ ለምን ጋና አላደገችም ልክ እንደሲንጋፑር ብሎ ጠይቆ ሲንጋፑር ዲሞክራሲ ስሌሌላት ነው ብሎ አረፈው ። ግን ሲንጋፑር ዲሞክራሲ አላት የሲንጋፖር አባት ሁሌ ስለሚመረጥ ነው እንጂ ወደድርና ምርጫ አለ። የሌለው ተርም ሊሚት ነው ባይሆን እንጂ ዲሞክራሲ ማ አለ፣ ጋና ውስጥ ግን ሙሉ ዲሞክራሲ የለም ማለት ይቻላል ብዙ ብዙ ደም መፋስ ስና ብዙ ጥረት በኋላ ነው ትንሽ ረጋ ያሉት እንጂ በደንብ የዘለቀ ዲሞክራሲማ አነበረም በዚህ ላይ አሜሪካኖች ጋኖች እንዳያድጉ ብዙ ጥረዋል አጀማምራቸውማ ጥሩ ነበር ግን መሪ አላገኙም ፣ ዋናው የመሪ ጉዳይ ነው ቢባል ጥሩ ይመስለኛል

አንዳንድ ምሳሌ ልስጥ ለምሳሌ አርብ አገሮች በሙሉ ብናይ በዲክታተር ሲመሩ ብዙም አላደጉም ከአስሩ ሁለቱ ብቻ ናቸው በኢኮኖሚ ያደጉት ማለት እንችላለን ሌሎቹ በገንዘባቸው ተጫወቱበት አፍሪካ በሙሉ በዲክታተር ትመራ ነበር ግን አላደገችም ። ስለዚህ ዲክታተር የሆነ ሁሉ ኢኮኖሚውን ያሻሽላል ማለት አይቻልም

ለምሳሌ ኢትዬዽያን እንውስድ ደርግና ሐይሌ ኢኮኖሚውን አላሻሻሉም ግን መልስ ኢኮኖሚውን በፍጥነት አሻሽሎ በጎን ደግሞ ዲሞክራሲን እያለማመደ ነበር። ትልቅ ኢኮኖሚ እድገት በመለስ ኢትዬዽይ ታይቶዋል ግን ምንም ፖለቲካው ሳይቀየር አብይ ደግሞ ይዞት ኢኮኖሚውን አፈር ነው ያበላው ስለዚህ የዲሞክራሲና የዲክታተር ጉዳይ ሳይሆን የመሪ ጉዳይ ነው ብንል ጥሩ ይመስለኛል።

ለምሳሌ ሕንድን እንመልከት አንደኛ ዲሚክራሲ ናት ግን ኢኮኖሚዋ አያድግም ነበር የተዘጋች አገር ነበረች ግን መሪ ሲቀየር ሲስተሙ ሳይቀየር ጥራት ያለው መሪ ሲመጣ ኢኮኖሚውን ከፈተው ሕንድ በጣም እያደገች መጥታለች የቻይኖቹን ያህል ባታድግም ከነበረችበት በዚህ ስለሳ አመት ብዙ ተራምዳለች ። ቻይና ኮሚኒስት መሆኑዋ ያሳደጋት ቢሆን ለምን በማኦ ግዜ አታድግም ነበር ግን መሪ ሲቀየር የተቀየረው መሪ ኢኮኖሚውን ከፈተው።

ለምሳሌ እንዴት ቻይና እንዳድገች እንመልከት ቻይናዎች አምስት ሺ ዶላር ለያዘ ኢንቨስተር ፍቃድ ስጡ ኢትዬዽያ ደግሞ ኢንቨስተር የሚሉት መቶ ሺህ ለያዘ ስው ነው አሁንም ቢሊዬኖር መሆን አለብህ። ስለዚህ አንደኛ ልዩነት አንድ አሜሪካዊ እወቅት ኖሮት አምስት ሺ ውን ይዞ ቢመጣ ሱቅ ከፍቶ ማሽኖቹን ስርቶ ምርት ማምረት ቻለ ማለት ነው ቀስ በቀስ አደገ ማለት ነው።

ኢትዬዽያ ውስጥ ቡዳዎች አሉ መሬት ለኢንቪስተመት ሲስጥ መሬት ተቀማ ይላሉ። አለሙዲ ወርቅ ሲያወጣ ወርቃችንን በዘበዘ ብለው አዘጉት ፣ እያንዳንዱ የእድገት ጎዳናን ብትመለከት አማሮች ለማስቆም ታግለዋል ለምሳሌ የከተማ ባቡር ሲገባ ለምን የፔጥሮስ አወልት ይነሳል ብሎ ታማኝ ለማኝ ተቃውሞውን አስምቶ ነበር እኛ አንድ ድንጋይ ምን ይጠቅመናል ባቡሩ አይበልጥብንም ነበር ወይ ግን ትግሬዎቹ አልስሙትም አወልቱን ነቅለው ባቡር መንገድ ከወጣለት በኋላ ድንጋዬን መልስወ ተከሉት እንግዲህ ቻይና እንደዚህ ያሉ ተምች ሕዝቦች የሉዋትም ስለዚህ በቀላሉ አደገች።

ኮርያዎችም እንዲሁ ሕዝቡ በሙሉ የራሱን ጌጥ አውጥቶ ለመንግስት ስጥቶ ነው ያደጉት። ሲንጋፖርም በጣም በመስራት መሪያቸውን በመከተል ነው ያደጉት ታላቅ መስዋህትነት ይጠይቃል ዝም ብሎ አይደለም በዲሞክራሲ ወይም ዲሞክራሲ በለመሆን ሳይሆን ጥሩ መሪ የማግኘት ጉዳይ ነው። ደግሞ መሪ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ሕዝብ ይስፈልጝህል

ለምሳሌ አብይን ውስደው አማሮች ቢያስችግሩት አንድ ነገር ነው ፤ኦሮሞ በመሆኑ ነው ይባላል ። ግን ኦሮሞዎቹ ናቸው እኮ መቆም መቀመጥ ያሳጡት ። አሁን አባይን ማን ይናገረው ነበር ኦሮሞዎች ስው መግደል ባይጀምሩ ፣ ስው ገድለው አብይን አስጠሉት ።

እንግዲህ ይህንን የኦሮሞን ድርጊት ከትግሬ ሕዝብ ጋራ አወዳድረው ትግሬዎች በመሩበት ስላሳ አመት በሙሉ አንድ ትግሬ ስላማዊ ስልፍ ወይም አማራን ግድሎ ትግሬዎችን ያሳጣበት ግዜ የለም ግን ኦሮሞዎች አባይ የነሱ ልጅ ሆኖ እሱን ራሱ ማሳታት ምን ይሉታል ገራ የገባው ነገር ነው ታድያ ይህንን ሕዝብ ይዘህ ነው እንደግ የምትለው።

ደግሞ ያ ኤርትራዊ ሲዘጋ ንጝግሩን ኤርትራ በይሳያስ ምክን ያት ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች ይለናል ይሳያስ ስባስባት አመቱ ነው ። በበሽታ እየተጣደፈ ነው ነገ ከዛሬ ሞቱን የሚጠብቅ ስወ ይመራናል ብሎ መናገሩ ብቻ ያው አልሽሹም አራቁም ከአማራ አህዬች ጋራ ምን ለየው ። እንደዚህ አይነቱን ኤርትረዊ ይዘህ ነው ወይ በኢኮኖሚ የምታደገው ነው ጥያቄው ደህና ስንብቱ ለዛሬው

this is how democracy work and compere it with the African counter part

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 30 Jun 2022, 11:35

Video Project Group 2 _ Compare and contrast multi-level government between the US and Malaysia

Why does each state prefer its current state form?
What are the relationships between the central government and sub-central government?
What should be centralized and what should be decentralized to lower levels of government?
How do we ensure that multi-level governance can promote the resulting system as efficiently and as democratic as possible?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 30 Jun 2022, 11:38

POLITICAL SYSTEMS 101: Basic Forms of Government Explained

A short primer of world political systems and what sets America apart. Why we are a Republic and not a Democracy and why it matters. Excerpted from from the John Birch Society video "Overview of America".

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 30 Jun 2022, 12:43

union wrote:
30 Jun 2022, 12:40
Dedeb tplf

አየህ አቶ ሞጃሌ አሜሪካኖች እንኩዋን በጎሳ ፈደራሊዝም ነው የሚተዳደሩት ምን አባህ ሊወጥህ ነው አንት ኤትራዊ አጋሜ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 30 Jun 2022, 13:27

መርዶዋቹሁን አውጡ የፈዴራል አስራሩን የጎሳ ነው። ለምትሉ መርዶ ድረሱ በፍፁም ይህ ሕገ መንግስት አይቀየርም ግን ማሻሻያ ይሆራል ግን ጠቅላላ አይቀየርምና ማሻሻያቹሁን ይዛቹሁ ኑ። የኢትዬዽያ ሕገመንግስት አባት መለስ የፃፈው ለሶስት መቶ አመት የሚጠቅም ሕገ መንግስት ነው። አንብቡት አጥኑት አርባ አመት ይፈጅባቹዋል ግን መልካም ነው።

Tenure.........,,,.......................,,,,...Incumbent .............Affiliation....Notes

17 December 2018 to present.............Awol Arba.......................ANDP.....Afar

30 September 2021 to present............Yilikal Kefale Assres.........................Amhara

15 June 2016 to present..................Ashadli Hassen................BGPDP.......Benishangul-Gumuz

10 November 2018 to present............Omot Ojullu Obup.............GPDM.......Gambela

3 October 2005 to present ..............Murad Abdulhadin..............HNL.........Harari

18 April 2019 to present..................Shimelis Abdisa................ODP..........Oromia

9 July 2020 to present....................Desta Ledamo................................Sidama

22 August 2018 to present ..............Mustafa Moh. Omar...........ESPDP.........Somali

23 November 2021 to present...........Eng. Negash Wagesho............South West Region

9 January 2018 to present ...............Debretsion Gebremichael...... TPLF........ Golden

18 August 2020 to present................Adanech Abebe..............ODP/PP.....ፍንፍኔ የኦሮሞ ዋና ከተማ

October 2015 to present..................... Hij Ibrahim Usman..........ESPDP............Dire Dawa

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by union » 30 Jun 2022, 22:30

ጭንቅላቱን የሳተ ወይም ያበደ ውሻ ማለት ነው ህውሀት ማለት። አሁን ዝም ብለህ ያ የድሮ ወርቃማው ግዜህን ሲኦል ውስጥ እንድታገኘው ለሴጣህን ግብፅ ሂድና ፀልይ። የሞተ ዘመድ የለህም እንዴ :lol:

ክትፎ የለም አሁን፣ ቁልቋል ነው ያለው :lol:
Ethoash wrote:
30 Jun 2022, 12:43
union wrote:
30 Jun 2022, 12:40
Dedeb tplf

አየህ አቶ ሞጃሌ አሜሪካኖች እንኩዋን በጎሳ ፈደራሊዝም ነው የሚተዳደሩት ምን አባህ ሊወጥህ ነው አንት ኤትራዊ [deleted]

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 11:27

union wrote:
30 Jun 2022, 22:30
ጭንቅላቱን የሳተ ወይም ያበደ ውሻ ማለት ነው ህውሀት ማለት። አሁን ዝም ብለህ ያ የድሮ ወርቃማው ግዜህን ሲኦል ውስጥ እንድታገኘው ለሴጣህን ግብፅ ሂድና ፀልይ። የሞተ ዘመድ የለህም እንዴ :lol:

ክትፎ የለም አሁን፣ ቁልቋል ነው ያለው :lol:

አንተ ሙጃሌ አረ መች ነው የምትማረው ፣ አረ ትምህርት ማንን ጎዳ በደንብ የተለጠፉትን ቪድዬ ተመልክተህ እወቅት ቅስም ፣ ምን ብለህ ነው አሜሪካኖች የጎሳ ክልል የምትላቸው አረ ፣ ታክሲና ፓርኪንግ መስራት ብቻ አይደለም ትምህርት ቅስም

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by union » 02 Jul 2022, 11:54

ስደተኛ ህውሀት። የትግራይን ህዝብ ለቀቅ አድርግ።

ተሰደህ ሀገራችን ስትመጣ ትዝ ይልሀል?

ስደተኛ :lol:

Ethoash wrote:
02 Jul 2022, 11:27
union wrote:
30 Jun 2022, 22:30
ጭንቅላቱን የሳተ ወይም ያበደ ውሻ ማለት ነው ህውሀት ማለት። አሁን ዝም ብለህ ያ የድሮ ወርቃማው ግዜህን ሲኦል ውስጥ እንድታገኘው ለሴጣህን ግብፅ ሂድና ፀልይ። የሞተ ዘመድ የለህም እንዴ :lol:

ክትፎ የለም አሁን፣ ቁልቋል ነው ያለው :lol:

አንተ ሙጃሌ አረ መች ነው የምትማረው ፣ አረ ትምህርት ማንን ጎዳ በደንብ የተለጠፉትን ቪድዬ ተመልክተህ እወቅት ቅስም ፣ ምን ብለህ ነው አሜሪካኖች የጎሳ ክልል የምትላቸው አረ ፣ ታክሲና ፓርኪንግ መስራት ብቻ አይደለም ትምህርት ቅስም

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 12:10

union wrote:
02 Jul 2022, 11:54
ስደተኛ ህውሀት። የትግራይን ህዝብ ለቀቅ አድርግ።

ተሰደህ ሀገራችን ስትመጣ ትዝ ይልሀል?

ስደተኛ :lol:
ጭንቅላታም ተማር ደደብ ተማር ትምህርት አይገድልህም ፣

በደርግ ግዜ ባለው ምሳሌ ልስጥህ መጀመሪያ ቀበሌ አለ ከዚያ ከፍተኛ አለ። ነገር ግን ቀበሌ ነው ብዙ ነገር የሚጨርስልህ ።

አሜሪካም መጀመሪያ ፈደራል አለ
ከዚያ እስቴት አለ
ከዚያ ዲስትሪክት
ከዚያ ከተማ
ከዚያ ቀበሌ አየተባለ በብዙ የከፋፈላል አጥና ጥሩ ነው ማወቅ።

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by union » 02 Jul 2022, 12:25

አንተ ደደብ ህውሀት

አሜርካ ውስጥ የቋንቋ ፌደራልዝም የለም። የቋንቋ ክልል ወይም እስቴት የለም። ስለማታውቀው ነገር አታውራ። ደደብ

Ethoash wrote:
02 Jul 2022, 12:10
union wrote:
02 Jul 2022, 11:54
ስደተኛ ህውሀት። የትግራይን ህዝብ ለቀቅ አድርግ።

ተሰደህ ሀገራችን ስትመጣ ትዝ ይልሀል?

ስደተኛ :lol:
ጭንቅላታም ተማር ደደብ ተማር ትምህርት አይገድልህም ፣

በደርግ ግዜ ባለው ምሳሌ ልስጥህ መጀመሪያ ቀበሌ አለ ከዚያ ከፍተኛ አለ። ነገር ግን ቀበሌ ነው ብዙ ነገር የሚጨርስልህ ።

አሜሪካም መጀመሪያ ፈደራል አለ
ከዚያ እስቴት አለ
ከዚያ ዲስትሪክት
ከዚያ ከተማ
ከዚያ ቀበሌ አየተባለ በብዙ የከፋፈላል አጥና ጥሩ ነው ማወቅ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 12:53

union wrote:
02 Jul 2022, 12:25
አንተ ደደብ ህውሀት

አሜርካ ውስጥ የቋንቋ ፌደራልዝም የለም። የቋንቋ ክልል ወይም እስቴት የለም። ስለማታውቀው ነገር አታውራ። ደደብ
what do u mean u want only Afan Oromia to be a fed language ? you want Afan Oromia to be national language of Ethiopia ?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 13:35

Ethoash wrote:
02 Jul 2022, 12:53
union wrote:
02 Jul 2022, 12:25
አንተ ደደብ ህውሀት

አሜርካ ውስጥ የቋንቋ ፌደራልዝም የለም። የቋንቋ ክልል ወይም እስቴት የለም። ስለማታውቀው ነገር አታውራ። ደደብ
what do u mean u want only Afan Oromia to be a fed language ? you want Afan Oromia to be national language of Ethiopia ?

Ato union i will start calling with your name if u answer the above question i am worried that you might come to your heart attack after you read my question so forget answering the question pls let me know u r okay

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by union » 02 Jul 2022, 13:54

ስደተኛ ህውሀት
በሀገራችን ምን አገባህ :lol:

Ethoash wrote:
02 Jul 2022, 12:53
union wrote:
02 Jul 2022, 12:25
አንተ ደደብ ህውሀት

አሜርካ ውስጥ የቋንቋ ፌደራልዝም የለም። የቋንቋ ክልል ወይም እስቴት የለም። ስለማታውቀው ነገር አታውራ። ደደብ
what do u mean u want only Afan Oromia to be a fed language ? you want Afan Oromia to be national language of Ethiopia ?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 14:01

union wrote:
02 Jul 2022, 13:54
ስደተኛ ህውሀት
በሀገራችን ምን አገባህ :lol:

ሞአ አንበሳ ዘእም ነገደ ይሁዳ ፣ አንተ ፈላሻ ግማሽ ዘመዶች ህ እስራሄላዊ ነኝ ብለው ወድ እስራሄል ሄደዋል አንተ ምን አባህ ት ሰራለህ ለምን አትጠረግም ልክ እንደፈላሾቹ

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by union » 02 Jul 2022, 14:15

የአንተ ድድብና ይገርማል።
እኛ ሀገራችን ከኢትዮጵያ እስከ ግብፅ እና እስራኤል ነበር። ሁለቱም ታችኛው ኢትዮጵያ ይባሉ ነበር። የዛሬዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ላይኛው ኢትዮጵያ ይባል ነበር። ወደዃላ ስትመለስ ደግሞ እስከ ቻይና ድረስም ነበር። በደንብ ልመለስ ካልክ ደግሞ የማያ ህዝብ ውስጥ ይከትሀ። ከዛም ልለፍ ካልክ ደግሞ ወደ ኢትዮጵያዊው ኖህ እና ልጆቹ ከዛም አለምን እንዴት ለልጆቹ እንደአከፍፈላቸው ይነግርሀል

ለዛ ነው። በእኛ ሀገር አንተ ምን አገባህ ያልኩህ።

እኛ የሰው አንፈልግም። የእራሳችንንም አንሰጥም። በቃ
Ethoash wrote:
02 Jul 2022, 14:01
union wrote:
02 Jul 2022, 13:54
ስደተኛ ህውሀት
በሀገራችን ምን አገባህ :lol:

ሞአ አንበሳ ዘእም ነገደ ይሁዳ ፣ አንተ ፈላሻ ግማሽ ዘመዶች ህ እስራሄላዊ ነኝ ብለው ወድ እስራሄል ሄደዋል አንተ ምን አባህ ት ሰራለህ ለምን አትጠረግም ልክ እንደፈላሾቹ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 14:35

union wrote:
02 Jul 2022, 14:15
የአንተ ድድብና ይገርማል።
እኛ ሀገራችን ከኢትዮጵያ እስከ ግብፅ እና እስራኤል ነበር። ሁለቱም ታችኛው ኢትዮጵያ ይባሉ ነበር። የዛሬዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ላይኛው ኢትዮጵያ ይባል ነበር። ወደዃላ ስትመለስ ደግሞ እስከ ቻይና ድረስም ነበር።
ጥሩ ግብፃዊ ነኝ አልክ ተጠረግልን ብቻ የፈለገው ቦታ ሂድልን እኛ ምን ያገበናል። ካንስረ ነው የሆናች ሁብን ጦርነት በየግዜው በመቀስቀስ ። አሁን ወደህም በግድህ ፈደራሊዝምን ትወጣታለህ ማን ያንተን ግሳንግስ የሻገተ ስርዓት የፊወዳል ስርዓት ተመልሶ የጋታል። በቃ ወይ ሄዲልን ወይ ሱዳን እስከምታስወጣልን መጠበቅ ነው እንግዲህ መላው የኦሮሞ ሕዝብ ከሱዳን ጋራ በመተባበር ጎንደርን ልክ ልኩን ማስገባት ነው ድፍረት ህ ብቻ ይገርማል። እንድ ቋንቋ ተናገሩ አልክ ። እንግዲያውስ አፋን ኦሮሞ እናርገው ብልህ መልስ የለህም ። ወደድክም ጠላህም ኦሮሞ አገር ስት ሄድ ኦሮምኛ መቻል አለብህ አለቀ ደቀቀ

did u see at least one video .. it will never harm you if u learn about fed system ..it is good for u

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by union » 02 Jul 2022, 14:46

በሀበሻ ኦሮሞ ወንድሞቻችን ቁላ አትፎክር። :lol: እራስህን ቻል። እኛ ችግራችንን እራሳችን እንፈታዋለን። ኦኤሌፍን ከፋኖ ጋር ሆኖ የኦሮሞ ህዝብ ያጠፍዋል።

እናንተም ቁልቋል በሰላም መብላት ካማራቹ እዛው ተቀመጡ ድንጋያቹ ውስጥ። ሀገራችን አትምጡብን

የትግራይን ህዝብ ደግሞ ለቀቅ አድርግ።
Ethoash wrote:
02 Jul 2022, 14:35
union wrote:
02 Jul 2022, 14:15
የአንተ ድድብና ይገርማል።
እኛ ሀገራችን ከኢትዮጵያ እስከ ግብፅ እና እስራኤል ነበር። ሁለቱም ታችኛው ኢትዮጵያ ይባሉ ነበር። የዛሬዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ላይኛው ኢትዮጵያ ይባል ነበር። ወደዃላ ስትመለስ ደግሞ እስከ ቻይና ድረስም ነበር።
ጥሩ ግብፃዊ ነኝ አልክ ተጠረግልን ብቻ የፈለገው ቦታ ሂድልን እኛ ምን ያገበናል። ካንስረ ነው የሆናች ሁብን ጦርነት በየግዜው በመቀስቀስ ። አሁን ወደህም በግድህ ፈደራሊዝምን ትወጣታለህ ማን ያንተን ግሳንግስ የሻገተ ስርዓት የፊወዳል ስርዓት ተመልሶ የጋታል። በቃ ወይ ሄዲልን ወይ ሱዳን እስከምታስወጣልን መጠበቅ ነው እንግዲህ መላው የኦሮሞ ሕዝብ ከሱዳን ጋራ በመተባበር ጎንደርን ልክ ልኩን ማስገባት ነው ድፍረት ህ ብቻ ይገርማል። እንድ ቋንቋ ተናገሩ አልክ ። እንግዲያውስ አፋን ኦሮሞ እናርገው ብልህ መልስ የለህም ። ወደድክም ጠላህም ኦሮሞ አገር ስት ሄድ ኦሮምኛ መቻል አለብህ አለቀ ደቀቀ

did u see at least one video .. it will never harm you if u learn about fed system ..it is good for u

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እቺን ቆንጆ ተመልከቱዋት ዲሞክራሲና ኢኮኖሚ በጣም የተላያዩ ነገሮች ናቸው።

Post by Ethoash » 02 Jul 2022, 15:00

ወንደሜ አቶ ሙጃሌው

አንተ ሙጃሌያም ሄድልን ወድ እስራሄል ፣ አሁን ግብፅ ነኝ ብለሀል ተጠረግል ፣ እንግዲህ አማራ እንገንጠል ቢል በአንድ ቀን ነበር ነፃ የምትወጡት እናንተ ሁሉ ነገር የምታወቁ ከሆነ ለምን አትገነጠሉምና ኢትዬዽያ የሚል ሀገር መስርቱ ከዚያ እኛ የቀረነው በስላም ተከባብረን እንኖራለን። አማራ ከሌለ ትግሬዎች ኦሮሞን አማርኛ ተናገር አይሉትም ፣ ኦሮሞም ትግሬዎችን ኦሮምኛ ተናገሩ አይሉም ሁሉም ስላም ፈላጊ ነው ከአማራ በስተቀር። የስው ልጅ ልክ የማያውቁት አማሮች ብቻ ናቸው አሁን ወድ ግብፅ ለመሄድ ካስብክ አባይ ወንዝ ላይ እንጥልሀለን በቀጥታ ግብፅ ይወስድህል ለአንተ ገንዘብ ማውጣት ሐጥያት ነው።

all this because u refused to watch the video what is going on with u , u dont want education

Post Reply