Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ‘የፕሬዝደንት ሳሙኤል ዶ መጨረሻ’ ግዜው ደርሶ ባገርኛ ተተረከ

Post by sun » 29 Jun 2022, 18:04

eden wrote:
29 Jun 2022, 17:57

Thank you so much clown fanddiyyaa fool for giving us the three good nice cool laughs!
:lol: :lol: :lol:


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ‘የፕሬዝደንት ሳሙኤል ዶ መጨረሻ’ ግዜው ደርሶ ባገርኛ ተተረከ

Post by Ethoash » 29 Jun 2022, 19:22

sun, who is currently on your ignore list, made this post.
Display this post.


dear Sun i am forced to ban u from my thread because i can't risk someone see your childish post or photo ... everyone can do the same just click on the name that u want to ignore list and another page open and click on foe (you will see choice friend or foe )choice foe and he or she will be in ignore list you will not see what he posted and you can serve without seeing ለሀይን የሚያስጠላ ፎቶ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ‘የፕሬዝደንት ሳሙኤል ዶ መጨረሻ’ ግዜው ደርሶ ባገርኛ ተተረከ

Post by Ethoash » 29 Jun 2022, 19:32

የፕሬዝደንት ሳሙኤል ዶ

ጥሩ ታሪክ ነው ። ግን እሜሪካኖች ሳይሆን እንግሊዞች ናቸው መሬቱን የስጡዋቸው ለምን ከእንግሊዞች ጋራ አሜሪካንን ስለወጉላቸው። ለዚያ እንግሊዞች አፍሪካን መሬት ስጡዋችው የካሳ ክፍያ መሆኑ ነው። ለምን ብሉ እንደዛ ነበር ጥቁሮቹ ተስማምተው አሜሪካንን የወጉላቸው።

በተረፈ ጥቁር አሜሪካኖቹ አፍሪካኖቹን ይጮቁናቸው ነበር ። ግን ይህ አውሮቶ በሊታው ትንሽ ሲያዳንቅ የላይቤሬያ ችግር የመጣወ በጎሳ ነው ይለናል። ይህ አደለም እኔ ትልቁ ትምህርት ከዚህ ሰውዬ ትናንት እሱን ሲቃወሙ የነበሩትን ሲገድላቸው ነገ በኔ ላይ ይመጣል ብሎ አላስበም ። ልክ እንደአብይ ትግሬዎችን ሌቦች ገዳዬች ብሎ ጦርነት እንዳስነሳ፣ ደርግም ስልሳ ሚኒስቶሮችን ገድሎ እሱ በተራው ምህረት እንደማያገኝ አውቆ ፈርጥጦ ሄደ ስለዚህ አፍሪካኖች ክዚህ ስወዬ መማር ያለብን ምህረት ማረግ መቻል አለብን።

በአጭሩ ሳሙሄል ዶ በፍቃዱ ቢለቅ ኖሮ በስላም ቢያስናብቱት ፣ የሚቀጥለው መንግስት ደግሞ በቀላሉ ስልጣኑን ይለቃል ማለት ነው፣ ይህ ለአብይ ትምህርት ይሆነው ከሱ በፊት የነበሩትን በምህርትና በክብር ጠብቆ ከንዘብ ከሌላቸው ገንዘብ ስጥቶ በእንክብካቢ ማረግ አለብት ለነሱ ሳይሆን እሱ ደግሞ ሲወድቅ ባለግዜው ለሱ ምህረቱን እንዲያረግለት ከፈለገ የዘራውን ማረስ አለበት፣።

አቶ ሐይሌስላሴ በላይ ዘለቅን ስቀሉት፣ መፈንቀለ መንግስት ያረጉበትን ወንድማሞች አንዱን ገድሎ ወንድሙን ስቀለው፣። ታድያ መንግስቱ ቢገድለው ምን ይከፋዋል የእጁን ነው ያገዓኘው መንግስቱ ግን አመለጠ። የትግሬዎች ደግሞ ያው በጦርነት ሞቱ አብይ ደግሞ ፀዋውን ይቀምስ ይሆን የምናየው ነው።

Post Reply