Page 1 of 1

የአሻንጉሊቶች ንግስት - The Queen of Toys

Posted: 29 Jun 2022, 15:50
by temari

Re: የአሻንጉሊቶች ንግስት - The Queen of Toys

Posted: 30 Jun 2022, 14:43
by Ethoash
እነዚህ ሴቶች ናቸው የእህቶቻችንን ወድ ሳውዲ እንዳይሄዱ የሚያረጉት ስራ በመፍጠር፣ እንደስማሁት እሱዋ የምትፈልገው አይነት ጨርቅ የሚያመርቱ አገር ውስጥ ቢኖሩም ለሱዋ በቀጥታ አይሽጡላትም ይህ የሀገር ጉዳይ ነው፣ የሴቶች የስራ ፈጠራ ነው፣ ስደትን የምናቆምበት መንገድ ነው። ስለዚህ ይህንን የሚመለከተው የመንግስት ባለስልጣን በቀጥታ ለዚህች ታታሪ ስራተኛ ፋብሪካው በቀጥታ እንዲሽጥላት ማረግ አለበት ። እንደዚህ ያሉትን ሴቶች ካላበረታታናቸው ዋጋ የለውም።

በሁለተኛ ደረጃ አንዴ ስሟ ከታወቀ እንደውም በዚህ ቲቪ ላይ ከታየች በማንኛውም ታዋቂ መደብር ላይ አሽንጉሊቱዋን ማስቀመጥ መቻል አለባት ለምሳሌ መቶ ቦታ ብታስቀምጥ በቀን አንድ ብት ሽጥ እንኩዋን መቶ ተሽጠ ማለት ነው ከብዛት ማትረፍ ትችላለች ።

ሶስተኛ እቃው እንዳየሁት በጣም ጥራት ያለው ነው ። ልጆቹዋም ጥሩ ሞደሎች ናቸው

አራተኛ ይህንን ቲቪ ተከትላ ቶሎ ቶሎ ማስታወቅያ መስራት አለባት ፣ በጣም ደስ ያለኝ ቦታ አዋቂዎች ላይወዱት ይችላሉ ግን አሽንጉሊቱን ውስደውት ቤት ለልጆቻቸው ሲስጡ ያለውን ደስታ ካዩ በኋላ አስተሳስባቸው ስለሚቀየር ። ይህንን አነቱን ትርክት በቲቪ አድቨርታይዝመት ብታሳየው ። ምድረ ሴቶች ለወለድች ሴት ሁሉ ይዞ ይሄድ ነበር ።

አምስተኛ ልጆቹ ጋቢያቸው ቢገፈፍም ፒጃማቸው ስላለ ብርድ አይነካቸውም ያለችውም ጥሩ ማስታወቅያ ይወጠዋል።

ብቻ ነገ መቶ አሽንጉሊት አምራቾች እንዳይመጡ ቴዲ ቤር የሚለውን ትሬድ ማርክ በታዝመዘግብ ጥሩ ነው። እውቃለው ውጭ አገር እንደተመዘገበ ግን አገር ውስጥ ክልተመዘገበ ቻንስ ሊኖራት ስለሚችል ማንን ተነስቶ ቴዲ ቤር ብሎ መሽጥ አይችልም ማለት ነው ወይም ማስታውቅያ በቴዲ ቢር ማረግ አይችልም።

ስድስተኛ ከቴዲ ቢር ሌላ የአገር ውስጥ እንሰሳ በጣም ተወዳጁዋ እኔ ጦጢት ትመስለኛለች ስለዚህ እሱንና ሌሎች የአገር ቤት ወጤቶች እንሰሳቶች ፈልጋ የሚወደዱትን ማምረት ብትችል ለአለም መሽጥ ትችላለች በኦን ላይን። እያልኩ እስናበታለሁኝ።