Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

9,000 Tigrayans remain in detention held without trial in in makeshift prisons in Ethiopia

Post by sarcasm » 29 Jun 2022, 13:31

Deadly Detention

Thousands of ethnic Tigrayans have been held without trial in makeshift prisons as Ethiopia’s government battles a 19-month-old insurgency. At least 17 people have died, Reuters reporting shows. Around 9,000 remain in detention.

In a packed Ethiopian prison last November, charity worker Tesfaye Weldemaryam cried out in delirium for two weeks. To make space for Tesfaye to lie down, said a cellmate, other prisoners huddled together in the darkness, their legs aching from constant standing.

Tesfaye, 36, was one of nearly 3,000 ethnic Tigrayans who were crammed into 18 squalid cells in the southern town of Mizan Teferi. Across Ethiopia, Reuters has identified at least a dozen other locations where thousands more Tigrayans have been held without trial as the government battles a 19-month-old insurgency that began in the northern Tigray region.

The United Nations estimates that more than 15,000 Tigrayan civilians were arrested between November and February alone, when emergency laws were in force. Reuters reporting, including interviews with 17 current and former detainees and a review of satellite imagery, indicates that the total number of arrests is at least 3,000 higher than the U.N. estimate. A senior Tigrayan opposition figure, Hailu Kebede, told Reuters he estimates the figure is in the tens of thousands.

The reporting also reveals that some 9,000 Tigrayans are still in detention, contradicting government assertions that most have now been released.

They were crowded into makeshift facilities, including an old cinema, university campuses, a former chicken factory, an industrial park, a construction site and an unfinished prison that was intended to hold convicted criminals, the news agency’s reporting demonstrates. The detainees included women and children.

Most facilities were crowded and dirty, said current and former detainees

Continue reading https://www.reuters.com/investigates/sp ... prisoners/

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 9,000 Tigrayans remain in detention held without trial in in makeshift prisons in Ethiopia

Post by Abere » 29 Jun 2022, 14:05

Did Reuters also know 900,000 Tigres were dead to when they invaded Amhara region of Wollo and North Gondar while they engaged in looting, destruction, rape and killing? These 9,000 were captured and surrendered to Fano during their engagement in war. They are war criminals. The news deserve to be corrected for readers to get the fact.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: 9,000 Tigrayans remain in detention held without trial in in makeshift prisons in Ethiopia

Post by sarcasm » 30 Jun 2022, 07:40

Abere wrote:
29 Jun 2022, 14:05
These 9,000 were captured and surrendered to Fano during their engagement in war. They are war criminals. The news deserve to be corrected for readers to get the fact.
Shame on you!

በብሔር ማንነት ላይ የተመሰረተ ሕገ ወጥ እና የዘፈቀደ እስር ለ7 ወር በአፋር ክልል ያሉ 9ሺ የትግራይ ተወላጆች በአፋጣኝና ያለቅድመ ሁኔታ ሊለቀቁ ይገባል - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ሰመራና አጋቲና ካምፕ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች በአፋጣኝና ያለቅድመ ሁኔታ ሊለቀቁ ይገባል
June 29, 2022
Report

በብሔር ማንነት ላይ የተመሰረተ ሕገ ወጥ እና የዘፈቀደ እስር በመሆኑ በአፋጣኝ ሊለቀቁ ይገባል፤ ወደ መኖሪያ አካባቢያቸውም እስኪመለሱ ድረስ በካምፑ ውስጥ ለመቆየት የሚፈልጉ ሰዎች ቢኖሩ በሙሉ ፈቃደኝነትና ያለ ማናቸውም ዓይነት የእንቅስቃሴ ገደብ ሊሆን ይገባል

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ
ሰኔ 22 ቀን 2014 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከግንቦት 15 እስከ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በሚገኙ ሰመራ እና አጋቲና ካምፖች በመባል በሚታወቁ ቦታዎች ውስጥ በሰሜን ኢትዮጵያ ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ “ለደኅንነታቸው ጥበቃ እና በወንጀል ጥርጣሬ የሚፈለጉ ሰዎችን ለመለየት” በሚል ምክንያት ከትግራይ ክልል አዋሳኝ ከሆኑ 3 የአፋር ክልል ወረዳዎች፣ ማለትም ከአባላ፣ ከኮነባ እና ከበረሃሌ፣ በታኅሣሥ ወር 2014 ዓ.ም. ተይዘው የቆዩና በሁለቱ ካምፖች የሚገኙ ወደ 9 ሺህ የሚጠጉ የትግራይ ተወላጆች ያሉበትን ሁኔታ በቦታው በመገኘትና በማነጋገር፣ የመንግሥት አካላት እና አገልግሎት ሰጪዎችን እንዲሁም ሌሎች መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን በማነጋገር ክትትል ሲያደርግ ቆይቷል።

በሁለቱም ቦታዎች በመጠለያ ጣቢያ ስም ተይዘው የሚገኙት ሰዎች ወደእነዚህ ስፍራዎች እንዲመጡ የተደረገው የአፋር ክልል የፀጥታ ኃይሎች በዞንና ወረዳ ደረጃ ካሉ ሲቪል አመራሮች ጋር በመሆን በወሰዱት እርምጃ፣ ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት አካባቢዎች የትግራይ ተወላጆችን ለይተው በመሰብሰብ ከታኅሣሥ ወር 2014 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ ቀናት በመኪና በማጓጓዝና አሁን ወደሚገኙበት ካምፖች በማምጣት ነው፡፡

ኮሚሽኑ ያነጋገራቸው በካምፖቹ ውስጥ የሚገኙት ሰዎች ከመኖሪያቸው አካባቢ እንዲወጡና በነዚህ ቦታዎችም እስካሁንም ድረስ እንዲቆዩ የተደረጉት ከፍቃዳቸው ውጪ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በሁለቱ ካምፖች በኢሰመኮ የክትትል ጉብኝት ወቅት 8,560 ሰዎች የነበሩ ሲሆን፣ ወንዶች እና ሴቶች ተለያይተው የተያዙ በመሆናቸው የአንድ ቤተሰብ አባላት ተለያይተው ለመኖር ተገድደዋል። በካምፖቹ ውስጥ የሰብአዊ እርዳታና የሕክምና አገልግሎት አቅርቦት እጅግ ውስን በመሆኑና በካምፑ በተከሰተ ወረርሽኝ መሰል በሽታ ለሕይወት መጥፋት ጭምር ምክንያት ሆኗል፡፡ በወሊድ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በአካባቢው ወደሚገኝ የጤና ተቋም ሄዶ ለመታከም ባለመፈቀዱ ችግሩን አባብሶታል፡፡

ባለፉት 5 ወራት ውስጥ በሰመራ ካምፕ ብቻ በበሽታ ሕይወታቸው ያለፉ ሰዎች፣ እንዲሁም ካምፑ ውስጥ በወሊድ ወቅት ልጅ የሞተባት እናት መኖራቸውን ተይዘው የሚገኙት ሰዎች ለኮሚሽኑ አስረድተዋል። ቤተሰቦቿ የአእምሮ መረበሽ (የማኅበረ ሥነ ልቦና ጉዳት) ደርሶባታል በሚል በሰንሰለት አስረው ያስቀመጧት ወጣት ሴት፣ እስከ 10 የሚደርሱ ከባድ ቁስል ያለባቸው ሰዎች፣ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው 5 ሕፃናት እንዲሁም የቆዳ በሽታ ወረርሽኝ ነው በተባለ በሽታ የተጠቁ ከ4-5 ዓመት ዕድሜ መካከል የሚገኙ ሕፃናት በእነዚሁ ካምፖች ውስጥ ይገኛሉ። ኮሚሽኑ ያነጋገራቸው ሰዎች ወቅታዊ እና ተገቢ ሕክምና ባለማግኘታቸው የቆዳ ወረርሽኝ የተባለው በሽታ ወደ ሌሎች ሰዎች በመዛመቱ አጠቃላይ ደኅንነታቸውና ሕይወታቸው ጭምር አደጋ ላይ መውደቁን ለመረዳት ተችሏል።

ኢሰመኮ ያነጋገራቸው ጉዳዩ የሚመለከታቸው የክልሉ መንግሥት አካላት “የእንቅስቃሴ ገደብ የተጣለው ለሰዎቹ ደኅንነት ጥበቃ እና ከፀጥታ ስጋት ጋር በወንጀል ጥርጣሬ የሚፈለጉ ሰዎችን የመለየት ስራ መስራት በማስፈለጉ” መሆኑን ይናገራሉ። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ “በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ሰመራና አጋቲና ካምፕ ውስጥ ተይዘው የሚገኙት ሰዎች ሁኔታ በመጠለያ ጣቢያ ስም የተፈጸመ፣ በብሔር ማንነት ላይ የተመሰረተ ሕገ ወጥ እና የዘፈቀደ እስር በመሆኑ በአፋጣኝ ሊለቀቁ ይገባል፤ ወደ መኖሪያ አካባቢያቸውም እስኪመለሱ ድረስ በካምፑ ውስጥ ለመቆየት የሚፈልጉ ሰዎች ቢኖሩ በሙሉ ፈቃደኝነትና ያለ ማናቸውም ዓይነት የእንቅስቃሴ ገደብ ሊሆን ይገባል” ብለዋል፡፡ ዶ/ር ዳንኤል አክለውም “በፈቃዳቸው ወደ መኖሪያ አካባቢያቸው ለመመለስ ወይም አሁን ባሉበት ቦታ ለመቆየት ወይም ወደ ሌላ ቦታ ለመሄድ ለሚፈልጉ ሰዎች ሁሉ አስፈላጊው ድጋፍና እርዳታ ሊሰጣቸውም ይገባል፤ እንዲሁም በምክንያታዊ ሁኔታ በወንጀል የተጠረጠሩ ሰዎች ካሉ በመደበኛው የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ሥርዓት ከሚታይ እና በፍርድ ቤት ትእዛዝ ብቻ ከሚፈጸም በስተቀር፤ የአሁኑ አያያዝ የሕግ መሰረት የሌለው ከመሆኑም በተጨማሪ በካምፑ የሚገኙትን ሰዎች ለተደራረበ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እያጋለጠ በመሆኑ በአፋጣኝና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሊያበቃ ይገባል” በማለት አሳስበዋል፡፡

https://ehrc.org/%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1% ... %E1%8A%93/

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: 9,000 Tigrayans remain in detention held without trial in in makeshift prisons in Ethiopia

Post by Selam/ » 30 Jun 2022, 08:16

Kichamam Woyane - Are they “ቦዘኔ” Tigreans or woyane thugs? I often times mix them up. I would add 1000 more TPLF rats, so the number sounds sexy. KIFFU!
sarcasm wrote:
29 Jun 2022, 13:31
Deadly Detention

Thousands of ethnic Tigrayans have been held without trial in makeshift prisons as Ethiopia’s government battles a 19-month-old insurgency. At least 17 people have died, Reuters reporting shows. Around 9,000 remain in detention.

In a packed Ethiopian prison last November, charity worker Tesfaye Weldemaryam cried out in delirium for two weeks. To make space for Tesfaye to lie down, said a cellmate, other prisoners huddled together in the darkness, their legs aching from constant standing.

Tesfaye, 36, was one of nearly 3,000 ethnic Tigrayans who were crammed into 18 squalid cells in the southern town of Mizan Teferi. Across Ethiopia, Reuters has identified at least a dozen other locations where thousands more Tigrayans have been held without trial as the government battles a 19-month-old insurgency that began in the northern Tigray region.

The United Nations estimates that more than 15,000 Tigrayan civilians were arrested between November and February alone, when emergency laws were in force. Reuters reporting, including interviews with 17 current and former detainees and a review of satellite imagery, indicates that the total number of arrests is at least 3,000 higher than the U.N. estimate. A senior Tigrayan opposition figure, Hailu Kebede, told Reuters he estimates the figure is in the tens of thousands.

The reporting also reveals that some 9,000 Tigrayans are still in detention, contradicting government assertions that most have now been released.

They were crowded into makeshift facilities, including an old cinema, university campuses, a former chicken factory, an industrial park, a construction site and an unfinished prison that was intended to hold convicted criminals, the news agency’s reporting demonstrates. The detainees included women and children.

Most facilities were crowded and dirty, said current and former detainees

Continue reading https://www.reuters.com/investigates/sp ... prisoners/

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 9,000 Tigrayans remain in detention held without trial in in makeshift prisons in Ethiopia

Post by Abere » 30 Jun 2022, 11:01

sarcasm

እራሳችሁ ጦርነት ጭራችሁ እሳቱ ሲያቃጥላችሁ ኡ!ኡ!ትላላችሁ። ጦርነት አስከፊ ነው - ባህላዊ ጭፈራ አይደለም። የደረቅ አጠገብ እርጥቡ ይነዳል እንድሉ በንጹሃን ጥላ እኩያን ይተራመሳሉ። የምድር በላ (መዐት) አይለይም። ያሳዝናል ንጹሃን የመአቱ ዱላ ሰለባዎች ሁነው አበረው ከወንጀለኞች ጋር እንደ ኑግ ሲወቀጡ። ይበልጡን የሚጎዱት ንጹሃን ናቸው ምክንያቱም እኩያን ቀድመው የሰወራሉ። 900,000 ትግሬዎች ሲያልቁ ደብረጽዮን ወይም ጻድቃን ወይም ጌታቸው ረዳ ከተኩስ ቀጠና ብዙ ኪሎ ሜትር ርቀው ይደበቃሉ - ሌላው መሃይም ትግሬ ግን የጥይት አረር እና የቅንቡላ ሰለባ ሁኗል።

አፋሮች 9,000 ተጠርጣሪ ትግሬዎችን ማሰራቸው ለምን ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው። ሃሜት እና እውነት ግን መለየት አለብን። ስለተጻፈ ብቻ ትክክል አይደለም። እነኝህ 9,000 ትግሬዎች ዕድለኞች ናቸው - ምክንያቱም አፋሮች ስልጡን ኢትዮጵያዊ ናቸው እንደ ኦነግ-ብልጽግና ቢሆኑ ኑሮ የወለጋ አማራዎች ዕጣ ይደርስባቸው ነበር። በተቃራኒው ግን እነኝህ 9,000 አፋሮች መቀሌ ውስጥ ቢገኙ የጎንደር ማይካድራ አማራዎች ዕጣ ይደርስባቸው ነበር። እውነቱ ይኸ ነው። እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው ሆነ እና ትግራይ ውስጥ ከመከላከያ ሰራዊት ውጭ እምብዛም ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከግጭቱ ቀድመው ወጥተዋል ወይም ብዙ አይገኙም።

ሌላው፤ አፋሮች ለምን ትግሬዎችን አሰሩ? ይህን ቅድመ ጥንቃቄ የወሰዱ ከደሴ እና ኮምቦልቻ ነባር የከተማ ኗሪ ትግሬዎች ነው። አዲስ አበባም እኮ ሰብስባ አስራለች - አዳናች አበቤ። በእውነት ትግሬ-ወያኔዎች በአፋር ላይ ካደረሱት የዘር ጭፍጨፋ አንጻር አፋሮች ተጠርጣሪ ትግሬዎችን በህግ እና ፍርድ ቤት ጥላ ስር እያጣሩ መልቀቅ ስልጡን ባህል ነው።

በአገራችን ሰላም እና መተማመን እንድኖር ከተፈለገ የጎሳ ክልል መፍረስ አለብት፤ የጎሳ ህገ-መንግስት እና ፓርቲ መፍረስ አለብት። ከዚያ ውጭ የጎሳ ሰላይ አታሸ እያሰማሩ የውሸት እዬዬ ግብዝነት ነው። ይህ ሲሆን እንደ ማንኛውም የመብት ጥሰት ሲደርስ እንደ ጎሳ ሳይሆን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ አብረን እንቆረቆራለን። ክልል እና ጎሳ ያመጣችሁ እናንተ - ከጎሳ ሽንት ቤት ተቀምጣችሁ ወንጀል ገማን ሸተተን ማለት አይቻልም።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: 9,000 Tigrayans remain in detention held without trial in in makeshift prisons in Ethiopia

Post by Selam/ » 30 Jun 2022, 11:10

“ከጎሳ ሽንት ቤት ተቀምጣችሁ ወንጀል ገማን ሸተተን ማለት አይቻልም።”
:lol: :lol: :lol:
Abere wrote:
30 Jun 2022, 11:01
sarcasm

እራሳችሁ ጦርነት ጭራችሁ እሳቱ ሲያቃጥላችሁ ኡ!ኡ!ትላላችሁ። ጦርነት አስከፊ ነው - ባህላዊ ጭፈራ አይደለም። የደረቅ አጠገብ እርጥቡ ይነዳል እንድሉ በንጹሃን ጥላ እኩያን ይተራመሳሉ። የምድር በላ (መዐት) አይለይም። ያሳዝናል ንጹሃን የመአቱ ዱላ ሰለባዎች ሁነው አበረው ከወንጀለኞች ጋር እንደ ኑግ ሲወቀጡ። ይበልጡን የሚጎዱት ንጹሃን ናቸው ምክንያቱም እኩያን ቀድመው የሰወራሉ። 900,000 ትግሬዎች ሲያልቁ ደብረጽዮን ወይም ጻድቃን ወይም ጌታቸው ረዳ ከተኩስ ቀጠና ብዙ ኪሎ ሜትር ርቀው ይደበቃሉ - ሌላው መሃይም ትግሬ ግን የጥይት አረር እና የቅንቡላ ሰለባ ሁኗል።

አፋሮች 9,000 ተጠርጣሪ ትግሬዎችን ማሰራቸው ለምን ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው። ሃሜት እና እውነት ግን መለየት አለብን። ስለተጻፈ ብቻ ትክክል አይደለም። እነኝህ 9,000 ትግሬዎች ዕድለኞች ናቸው - ምክንያቱም አፋሮች ስልጡን ኢትዮጵያዊ ናቸው እንደ ኦነግ-ብልጽግና ቢሆኑ ኑሮ የወለጋ አማራዎች ዕጣ ይደርስባቸው ነበር። በተቃራኒው ግን እነኝህ 9,000 አፋሮች መቀሌ ውስጥ ቢገኙ የጎንደር ማይካድራ አማራዎች ዕጣ ይደርስባቸው ነበር። እውነቱ ይኸ ነው። እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው ሆነ እና ትግራይ ውስጥ ከመከላከያ ሰራዊት ውጭ እምብዛም ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከግጭቱ ቀድመው ወጥተዋል ወይም ብዙ አይገኙም።

ሌላው፤ አፋሮች ለምን ትግሬዎችን አሰሩ? ይህን ቅድመ ጥንቃቄ የወሰዱ ከደሴ እና ኮምቦልቻ ነባር የከተማ ኗሪ ትግሬዎች ነው። አዲስ አበባም እኮ ሰብስባ አስራለች - አዳናች አበቤ። በእውነት ትግሬ-ወያኔዎች በአፋር ላይ ካደረሱት የዘር ጭፍጨፋ አንጻር አፋሮች ተጠርጣሪ ትግሬዎችን በህግ እና ፍርድ ቤት ጥላ ስር እያጣሩ መልቀቅ ስልጡን ባህል ነው።

በአገራችን ሰላም እና መተማመን እንድኖር ከተፈለገ የጎሳ ክልል መፍረስ አለብት፤ የጎሳ ህገ-መንግስት እና ፓርቲ መፍረስ አለብት። ከዚያ ውጭ የጎሳ ሰላይ አታሸ እያሰማሩ የውሸት እዬዬ ግብዝነት ነው። ይህ ሲሆን እንደ ማንኛውም የመብት ጥሰት ሲደርስ እንደ ጎሳ ሳይሆን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ አብረን እንቆረቆራለን። ክልል እና ጎሳ ያመጣችሁ እናንተ - ከጎሳ ሽንት ቤት ተቀምጣችሁ ወንጀል ገማን ሸተተን ማለት አይቻልም።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: 9,000 Tigrayans remain in detention held without trial in in makeshift prisons in Ethiopia

Post by sarcasm » 30 Jun 2022, 19:48

"እየሆነ ያለው እገታና የብሄር መልክ ያለው በቀል ነው"

Post Reply