Page 1 of 1

ጊዜው አሁን ነበር ጣምራ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጥላቶችን ድል ማድረጊያ - ምን ይሆናል ታዲያ ቆራ እና ኢትዮጵያዊ ዐርበኛ መሪ የለም።

Posted: 29 Jun 2022, 11:42
by Abere
ጊዜው አሁን ነበር ጣምራ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጥላቶችን ድል ማድረጊያ - ምን ይሆናል ታዲያ ቆራ እና ኢትዮጵያዊ ዐርበኛ መሪ የለም። ቂም ይዞ ጸሎት፤ ሳል ይዞ ስርቆት አይወጣም ይባላል። ደግሞ ደጋግሞ የተከዳ ህዝብ ክፉኛ ከውስጥ በመሪዎቹ ከሃዲነት እና ሴራ ለውጭ ጥላቶች ተጋላጭ ሁኗል። Opportunistic infections waiting for opportune moments are trying to attack the once strong and invincible Ethiopia.ከዘለአለማዊ ጥላቶቻችን የምንላቀቅበትን አጋጣሚ በካሃዲ መሪዎች ምክንያት የህዝብ የአርበኝነት ትኩሳት ግለትን ቀዝቃዛ ውሃ ላዩላይ በማፈሰሰ ለጥላት መቸም ቢሆን የማይገኝ መልካም አጋጣሚ ተፈጥሯል። በሰው በኩል (በ4ኪሎው ወንበር) የኢትዮጵያ ጉዳይ ይህን ሲመስል፤ በእግዚአብሄር መንበር ግን ፍርዱ ሊገለበጥ ይችላል።