Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 13216
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Amazing: የኦሮሞ ሕዝብ አማራን ምን እናድርገው የሚል ትልቅ ጥያቄ አቀረበ

Post by Axumezana » 29 Jun 2022, 09:28

That is related to leadership crises!
The Amhara people are great people with unlimited wisdom, hard working farmers and scholars. Once they are free from opportunistic Demeke Mekonnen and his party and start to independently manage themselves , their full potential shall be realized.

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Amazing: የኦሮሞ ሕዝብ አማራን ምን እናድርገው የሚል ትልቅ ጥያቄ አቀረበ

Post by Abere » 29 Jun 2022, 09:35

:mrgreen:
ወሎ ኦሮሞ ነው እንዴ? ከቅዠታችሁ ገና እየነቃችሁ ይመስላል - ቶማስ እና ደምሴ
ወለጋ የወሎየዎች ለቅሶ አለ እስኪ ድረሶቸው። መስጊድ አካባቢ ነው መንደራቸው። አስመሳይ ኦሮሙማ እና ወያኔዎች። 50 አመታት በየጢሻው እና አቀበት ቁልቁላት ስትወጡ ስትወርዱ ፈሳችሁን እንደ አህያ ጨረሳቸው። አልተሳካላችሁም። ባዶ እጁን ሳይታጠቅ አማራ በቅዠት ፈሳችሁ አስጨረሳችሁ። በሃሳብ ብቻ አሸነፋችሁ። ሲታጠቅ ደግሞ እንደ ጉም በናችሁ ትጠፋላችሁ። ወሎየዎች የተሰውት በአማራነታቸው ነው። ለአማራ ህዝብ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ሰማዕታት ናቸው። የአማራነትን የሞት መስቀል ተሸክመው ወደ ነጻነት ተራራ እየቧጠጡ አማራን የሚመሩ። እናንተ የጡት ድንጋይ ሃውልት አሩሲ በትርክት እንዳቆማችሁ፤ ኢትዮጵያ ለእውነተኞቹ የወሎ ሰማዕታት የከበረ ሃውልት በወለጋ ነቀምት እና ጊምቢ እንድሁም በምድረ ወሎ ይቆማል። እውነተኛ ሃውልት ሲቆም ወደፊት በአይናቹ ታያላችሁ። የውሸት ጡት ድንጋይ በእውነት ሃውልት ሲተካ። የሚገርመው ደግሞ የጡት ሃውልት የተከለው ዐብይ አህመድ፤ በእውነተኛው የወሎየዎች ሃውልት በእውነተኞቹ ኢትዮጵያዊያኖች ሲተካ።

ክብር ለወሎየዎች ሰማዕታት - በአክራሪ ኦሮሞ ለተጨፈጨፉት!!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Amazing: የኦሮሞ ሕዝብ አማራን ምን እናድርገው የሚል ትልቅ ጥያቄ አቀረበ

Post by Ethoash » 29 Jun 2022, 14:50

Abere wrote:
29 Jun 2022, 09:35
:mrgreen:
ወሎ ኦሮሞ ነው እንዴ? ከቅዠታችሁ ገና እየነቃችሁ ይመስላል - ቶማስ እና ደምሴ


ወሎ የኦሮሞ ይሁን አይሁን የሚወሰነው በጦርነት ነው። ለምን ቢባል የወልቃይት ጉዳይ በጦርነት ከተወስነ የወሎ ግዜ ምነው ተግደረደርክ እንደአፈረች ሴት ። ወግድ በል ሕግ ማስከበር በኦሮሞች ይካሄዳል አንተ የኦሮሞዎችን እስላሞች ሳይሆን መሬታቸውን ከሆነ የፈለግኸ ወይ ምርጫ እንዲያረጉ መብታቸውን መልስላቸውና ይምረጡ ወዴት እንደሚሄዱ ወይ ደግሞ የሕግ ማስከበርና የወሎ አስመላሽ ኮሚቴዎችን ቀበቶ ቅመስ። የዛን ግዜ ስው ልትሆን ትችል ይሆናል።

Post Reply