Page 1 of 1

የአብን መቀላመድ

Posted: 29 Jun 2022, 08:31
by sarcasm

Re: የአብን መቀላመድ

Posted: 29 Jun 2022, 10:40
by Abere
በነገራችን ላይ አሉላ ሰለሞን አሁንም እንጀራ አይበላም እንደ? :mrgreen: እንጀራ የአማራ ነው ብሎ መብላት እንደ ጾመ ታውጆ ነበር። ደግሞ አንድ ስንኝ ከቅንድቡ ሰለሞን ጋር ደርድረው ነበር።

ዛሬ ነው? ነገ ነው? መቼ ነው?
አገሬን ትግራይን የማዬው።


አገሩ ትግራይ መቸ ነው የሚበረው? የትግራይ እምቦቀቅላ ህጻናት በፈገግታ ዕቅፍ አበባ እንዲያበረክቱልት። :mrgreen: