-
- Senior Member
- Posts: 11057
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የአብን መቀላመድ
በነገራችን ላይ አሉላ ሰለሞን አሁንም እንጀራ አይበላም እንደ? እንጀራ የአማራ ነው ብሎ መብላት እንደ ጾመ ታውጆ ነበር። ደግሞ አንድ ስንኝ ከቅንድቡ ሰለሞን ጋር ደርድረው ነበር።
ዛሬ ነው? ነገ ነው? መቼ ነው?
አገሬን ትግራይን የማዬው።
አገሩ ትግራይ መቸ ነው የሚበረው? የትግራይ እምቦቀቅላ ህጻናት በፈገግታ ዕቅፍ አበባ እንዲያበረክቱልት።
ዛሬ ነው? ነገ ነው? መቼ ነው?
አገሬን ትግራይን የማዬው።
አገሩ ትግራይ መቸ ነው የሚበረው? የትግራይ እምቦቀቅላ ህጻናት በፈገግታ ዕቅፍ አበባ እንዲያበረክቱልት።