Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Mandela the man of his words!

Post by Axumezana » 29 Jun 2022, 03:11

Mandela demonstrated true love, forgiveness, and reconcilation. In addition he demonstrated for African leaders to timely quit power by deciding to stay in power only for one term. For Mandela both black and white South Africans are both created in the image of God and both have to love to each other and co-exist in tolerance. Abiy started his PM carrier wearing a t-shirt that portrays Mandela but failed to have a forgiving heart that could have propelled Ethiopia toward love, forgiveness, reconcilation, peace, unity and prosperity. May be Abiy was ready in spirit but failed to control his flesh! The fruit of that is Ethiopia is as of today a field of lawlessness and killing and thousands of Ethiopians are suffering in prisons, concentration camps and with out job. Millions of Tigrayans are under siege in Tigray and those out of Tigray are facing collective punishment and economic sanctions, forced out of their houses, their businesses closed and forced to pay punitive taxes while their businesses are closed. Abiy learn from Mandela and stop this madness and injustice!





https://www.bbc.com/news/world-africa-45678760

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Mandela the man of his words!

Post by Ethoash » 29 Jun 2022, 15:53

Dr. Axumezana

i strongly believe one man make a different this time i am talking about you. u see when u left those Amhara might be happy but i feel sad because i know the power of one man... u also accomplished poem master.

anyhow about Mandela he was not the first to forgive his enemy the Kenyan Jomo Kenyatta, forgive not only the white but the wild animal too. so not body allowed to kill the wild animal ..........አፈ ታሪክ ነው የስማሁት ግን እንሰሳዎችንም ሁሉ ነፃ ማወጣቱ ትልቅ አባባል ነበር ገና ስለእንሰሳት ደህንነት ሳይታወቅ በፊት

አማርኛ እፅፋለሁ ሐሳቤን በደንብ ለመግለፀ። እኛ ግዜ እንግሊዞች ጣሊያኖችን አንገብግበው ነው ዳቦ እንኩዋን እስከሚለምኑ ድረስ በረሀብ ቀጥቶዋቸው ነው ከኢትዬዽያ ያወጡዋቸው ፣ በዛን ግዜ ወደ አርባ ሺህ የሚሆኑ ኢንጂነሮች፣ ገበሬዎች ፣ በሙሉ ቢታሰቡ የኢትዬዽያን ኢኮኖሚ ሊለውጡ የሚችሉትን በጣም የስለጠኑ ሀይሎችን አባረን እንዴት ነው የምናደገው። ይህ በዚህ ይያዝልኝ።

ሜንዴላ ነጮችን ይቅር ሲል ለደቡብ አፍሪካ ትልቅ ጥቅም ነው የስጠው። እንቢ ብሎ ነጮችን ቢያባርር እራሱን የደቡብ አፍሪካን ነበር የሚጎዳው ለምን ብትል ነጮቹ ዝም ብለው አይሄዱም ይታገሉታል ። ዘረኞች ነጮች ደግሞ ይረዱዋቸዋል ኢንባርጎ በማረግ፣ ልክ እንደዙምባቡዬ ያረጉዋት ነበር ስለዚህ በጣም ብልጥ መንገድ ነው የወስደው ፣ ግን አንድ ዙር ብቻ መምራቱ ከእድሜው ጋራ አግባብም ቢሆንም ዲሞክራሲ ያለኢኮኖሚ ምንም አይደለም ብሎ የተናገረው ሜንዴላ ራስ ነበር እኔ አለ ዳቦ ያለ ዲሞክራሲ ወይም ዲሞክራሲ ያለ ዳቦ አልፈልግም ብሎ ነበር። ታድያ አሁን ጥቁር ደቡብ አፍሪካኖች ከኢኮኖሚው የሉበትም ቆሼ ቦታ ነው የሚኖሩት በብዙ ወንጀል ወስጥም ተዘፍቀዋል ። እኛ ኢትዬዽያኖች እንደታገልናላቸው ረስተው አቃጥለውናል በመንገድ ላይ ። ሌሎችንም አፍሪካኖች ጥቁር ደቡብ አፍሪካኖች ብዙ ትምህርት መቅስም አለባቸው ዝም ብለህ ፈትተህ ከለቅቕሀቸው ያለትምህርት ከደህነታቸው ማወጣት አይቻልም ስለዚህ በደላቸው አሁንም ቀጥሎዋል።

ወደ ዶክተር አብይ ስመጣ መጀመሪያ በደንብ አውቆበት ነበር ለስላ ስዎች ብለን ሚሊዬን ሕዝቦችን አንጨርስም ወይም ጦርነት አናስነሳም ብሎ ነበር ግን በዚህ አቋሙ ለመቆም አልቻለም ንፋስ ሲመጣ ተንጋደደ።

ለዚህ አማሮች ተጠያቄ ናቸው በመጀመሪያ ትግሬዎች ስላሳ ቢሊዬን ስርቀው አመለጡ፣ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ብለው መረበሽ ጀመሩ ከዚያም መንግደ መዝጋት ፣ በግ መቀማት ጀመሩ ይሱ ስገርም ሱር የሚባል ኮንስርትራክሽን ድርጀት ትግሬ ነው ብለው ከክልላቸው አስወጡት ስርቀው አስፈራርተው።

በዚህም አላበቁም የሜቴክ ሰውዬ ስረቀ እስርልን አሉት አብይም አስረው። እሱ ሲገርመኝ በረከትን እስረው አሉት እሱንም አስረላቸው ። እሱ ሲገርመኝ የሱማሌውን ፕሬዘዳንት በቪድዬ እያሳየ እቅልሎት እንደተራ እስረኛ ጎትቶ እስር ቤት ጣለው። እንግዲህ እኔ የሱማሌው ፕሬዘዳንት አላጠፋም አልልም ግን መንሴውን ተመልከት ፣ መጀመሪያ የሱማሌው ፕሬዘዳንት ከአብይ ጋራ ነበር ቤንዚሉ ሲወጣ ግማሽ ለአብይ ግማሽ ለኔ ብሎ ነበር። ግን በኋላ ጭምጭምታ ሲስማ አብይ የጠራው ከስልጣን ሊያወርደው መሆኑን ሲያወቅ ተናካሽ ወሾቹን ጠርቶ ቤተክርስቲያን አቃጥሉ አለ። እንግዲህ እዚህ ላይ ነው አብይ ፈጥኖ ከስልጣን እንደማያወርደው ቃል ቢገባለትና ቢያረጋጋው ይህ ሁሉ ባይፈጠር ነበር ደግም ቤተክርስቲያን ቢቃጠል ከሱማሌ ፕሬዘዳንት ተማክሮ ልክ እሱ እንደሌለበት አርጎ ፈደራል እንዲገባ ጥሪ እንዲጠራና ፈደራል ገብቶ ስላም አስከብሮ የሱማሌውን ፕሬዘዳንት በስልጣኑ ቢተወው ኖሮ ጥሩ ነበር።

ለምን በለኝ ይህንን ሲያረግ ሌሎቹ የትግሬ ባለስልጣን ያያሉ ነገ በኔ ላይ ይህ ይሆናል ብለው ። በረከትንም ማስር ፣ የሜቴክ ስወዬውን ማስር ባልተገባው ነበር ። ለምን ብትል ጥርጣሬና አለመተማመን በትግሬዎቹ ላይ አሳደረ። የሜትክን ስወዬ በስንስለት ሲያስር ትግሬዎቹ ኡ ሲሉ ቢለቅላቸው ነበር ስላም ብቻ ለማወረድ ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር።

ግን አብይ ብቻውን አይደልም አማሮች ከዋላ ሆነው ይጮሁበታል እስር ግደል እያሉ ገደል ከተቱት ፣ ይህ ብቻ አይደለም ከአሜሪካ መልክተኛ ጋራ አትነጋገር አይመጥኑህም ጥፋባቸው ዘጋቸው ብለው ገደል ከተቱት። እንዳልኩህ የትግሬዎች ጦርነት የአብይ አይደለም የአማሮች ነው።

አንተም እንዳልከው የመንዴላን መንገድ እንዳይከተል አማሮች እንዴት ትለቃቸዋለህ ፣ እንዲህ ሲደፍሩህ ብለው ወጥረው ያዙት እና ተሳሳተ። የስሜን ጦርም ቢመታም ያ ጦርነት ያህል ነገር ማስነሳት አነበረበትም በንጝግር ማለቅ ነበረበት መቼም አንድ ሺህ ወታደር በሴሜኑ ጥቃት አጣን ግን አሁን ስንት ወታደር አጣን በሚሊዬን ይሆናል ሁሉ ሲቆጠር እና ተመልከት አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ።

አሁን ደግሞ ከወላጋ ጋራ ሊያጣሉት አርባ ህፃናቶች አባት አጡ ይሉታል ። ታድያ የአርባ ህፃናቶች ደም ለማስመለስ ሚሊዬን ህፃናቶችን ወላጅ አጥ ሊያረግ ነው ወይ ። ስላማው ስልፉም ከአማራ ግዛት አይወጣም ማንም አይከተላቸውም ስለዚህ ዝም ቢባሉ ያልፋል። አብይ አሁን ግዜ ብቻ ካገኘ መስመሩን ቀይሮዋል አሁን የገባው ይመስላል የፈለገ ቢጮሁ የሚስማቸው አይመስልም እሱ አታክልት የሚተክለው እኮ መልስ እየስጣቸው ነው። እናንተ አህያ ሆናቹ የምትባሉ ከሆን እኔ የምን ቤት ነኝ አህያ ሲራገጥ የምገላግለው ብሎ ፀጥ ብሎዋቸዋል የወለጋው ጦርነት የተነሳው ኦሮሞዎቹ በአማሮች ፋኖ ስለተገደሉ ብቻና ብቻ ነው ስለዚህ አብይ ምን አገባው።

እንዳልኩት አብይ ተመልሶዋል ትምህርቱን ቀምሶዋል። ማንንም አይስማም ይህንን ግዜ ካመለጠ ግን ታላቅ መሪ ነው የሚሆነው ባይ ነኝ አሁን ግን በትኩሱ ከቀየርነው ሌላ ለማጅ ንጉስ አምጥተን በስራ ላይ ተማር እንለዋለን የአብይን ጥፋት ያጠፈኣል ጥፋቱን አስተካክሎ እንዳይቀጥል ከስልጥን እናወረደዋለን እያለ ይቀጥላል

በጣም አረዘምኩት ግን ከገባቸው አማሮች ከስለጠኑ አገራችን ከሱዳን እንዳትወረር በስላም ገብተን እንድንወጣ አፋቸውን ስብስበው በስላም መኖርን መልመድ አለባቸው አለበለዚያ ሶርያ እና የመን መሆን ነው። እንግዲህ ያለዚያ እማሮችን ከንጥለን ማስወጣት እንጂ መሪ መቀያየር ዋጋ የለውም

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Mandela the man of his words!

Post by Ethoash » 29 Jun 2022, 15:53

deleted duplicate
Last edited by Ethoash on 29 Jun 2022, 17:26, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Mandela the man of his words!

Post by Axumezana » 29 Jun 2022, 17:11

Ethoash thank you for your complement ( but I am not a Dr. ). I agree with you Abiy was misled by the Amhara exterimists and Isaias Afeworki, but he had enough time to correct his mistakes prior to the start of the war. Even today millions of Tigrayans ( in Tigray and out of Tigray ) are suffering and he could immediately change that but he is not doing it. He is still preparing for war and contuinue to siege Tigray and collectively punish all Tigrayans. I understand the current security situation in Ethiopia is well beyond his control and he needs the support of each Ethiopian to stabilize it. The bottom line is , on what basis and justification could we support him while he is still doing the wrong things?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Mandela the man of his words!

Post by Ethoash » 29 Jun 2022, 17:41

Dr, Axumezana (for me anyone is phd because u r better then any so called doctor Amhara ከተማራ አማራ ትበልጣለህ ለማለት ነው። for me. )

በጣም ውሺ ዋሺ ነው። አንድ ነገር ቆርጦ መወስን አይችልም ግን ብዙ መጥቶዋል። ለምሳሌ የአማራን እሮሮ ስምቶ የሀዘን ቀን አላወጀም፣ ለምን ብትል እነሱ ናቸው የጀመሩት ለምን አይላቸውም እኔ ወለጋ ውስጥ የሚካሄደው ጭፍጨፋ ምንም ማስረጃ አላገኘሁም እነሱ ባሉት ነው። እንጂ ምንም አላየሁም ።


አማሮች ገደል ነው የሚከቱት እነሱን ከስማ ግን አሁን መቀየሩን የምታወቀው በሱዳኖች ላይ ጦር አላከም እንስማማ ነው ያለው ። ምን ድነው መሬት ከፈለጉ ምን ችግር አለው መጥተው ይረሱ ፎቅም ይስሩበት ምን ችግር አለው በስላም ብቻ ያርጉት እንጂ ።

አሁንም ጦር እየስነቅ ነው የምትለኝ እንግዲህ ጦርነቱን እንደገና ከጀመረ ከአሁን በኋላ ደህና ስንብት በለው ። ትግሬዎቹ ወሎ ሲደርሱ እንደለመደው እንታረቅ ቢል አይስሙትም ። ወታደሮቹም ተዳክመዋል እንደገና የማይመለከታቸውን ጦርነት ውስጥ መግባት አይፈልጉም። ስለዚህ ጦርነት ከጀመሪ አለቀለት በለኝ። ግም ገማ ለገና ይጀምራል ብለን የተሳሳተ እርምጃ መወስደ የለብንም እስከሚጀምር መጠበቅና ማየት ነው ያለብን ቀዩን መስመር እስክሚጥስ።

አብይ እንደተናገርኩት አማሮች የሞተ አህዬችን ተሽክሞዋል ግማቱ አይጣል ነው ከበደቱም አይጣል ነው በአንዴ መስመሩን ቀይሮ መብራትና ዋና ባንክ ቢለቅ ብዙ ጣጣ ውስጥ የገባል ስለዚህ ከድርድሩ አካል አርጎት ድርድሩ ሲያልቅ አንድ ቀን አይፈጀበትም ሁሉን ነገር ሊለቅ የዛን ግዜ ትግሬዎች ያግዙታል ፋኖ ነገር ቢፈልግ ማለት ነው፣

እንግዲህ ይህ የኔ አመለካከት ነው ጥሩ መሪ ለማግኘት በጣም አስችጋሪ ነው መቶ አመት መጠበቅ አለብን ይህ ወጣት ንጉስ መስመሩን ቢያስተካክል ታላቅ መሪ ይወጠዋል እኛ ዲሞክራሲ ሳይሆን ኢኮኖሚያችንን አድጎ በአጭር ግዜ ለማደግ ከፈለግን መሪያችንን ስተቱን ይቅር ማለት መቻል አለብን ያለበለዚያ እኛ ይቅር ሳንል ይቅርታ አርጉልን ማለት አንችልም።

እንደው በሀገራችን የማሪያም መንግድ ስጠኝ የሚባል ነገር አለ። ይህ ማለት ጠላት ህን መንገድ ት ስጠውና እንዲያመልጥ ታረገውና ትኩሱን ታቆማለህ ማለት ነው። አሁንም ለትግሬዎች የማሪያም መንገድ ስጥቶ ቢተዋቸውና አርፈው ቢቀመጡ ኖሮ ዛሬ ይህ ባልመጣ ። ሁለተኛ ዛሬ እራሱ አብይ የማሪያም መንገድ ፈላጊ ነው። ሁሉም ለፍርድ ሊያቆመው ይፈልጋል ታድያ እሱ ያልስጠውን የማሪያም መንገድ ማን እንዲስጠው ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህም ሰህተት ተምሮ የማሪያ መንግደ ይቅርታ ብሎ ጠላቶቹን መኖር መቻል አለበት

ይህ ከመብራት በፊት የሜቴክን አለቃ ቢፈታው ለድርድሩ ጥሩ ነበር። ግን አማሮች ያሉትን ስምተሀል ለምን አቦስብሀት ተለቀቀ። አብይ እኮ በነብስ ግቢ በነብስ ውጪ ላይ ነበር ትግሬዎቹ ወሎ ደርስው ይህንን አማሮች አያዩም ገደል ሊከቱት ለምን ለቀቕህ ይሉታል ባይለቅማ ከአራት ኪሎ ተጎትቶ ይወጣ ነበር ። እግዛብሔር ነው ያተረፈው። ስለዚህ እድሉን ቆጥሮ ከስተቱ ይማራል ባይ ነኝ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Mandela the man of his words!

Post by Axumezana » 30 Jun 2022, 00:17

መልካም፥ አብይ፥ ከተስተካከለ፥ ሁለተኛ፥ እድል፥ መስጠቱ፥ መልካም፥ ነው። ጨው፥ ለራስህ፥ ስትል፥ ጣፍጥ... ነው፥ ጉዳዩ።

Post Reply