Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከ 3000 በላይ፥የአማራ፥ህጻናቶች፥እንደዶሮ፥በቢላ፥በካራ፥እየታረዱ፥እንዳልሠማ፥እንዳላየ፥ዝም፥የሚል፥የጋላ፥ጴንጤ፥መንግስት፥ልሀጫም።

Post by sun » 01 Jul 2022, 19:18

Tog Wajale E.R. wrote:
29 Jun 2022, 02:54
Savage redneck master liar baboon. If it were not for the high IQ inclusive and peace building PM, your types of hopeless paranoid attack dogs would have gone extinct or ended up in Guantanamo for life.

Some extremists say that he is Amhara and because of that he does not want to take care of our interests. Other extremists say that he is Togriyan and because of that he doe not take care of our interests. Yet other extremists say that he is Oromo and because of that he does not listen to us. So now which one of your cheesy red ar$$ extremists baboons are correct or wrong and in that way absolutely lost in the wilderness?
:lol: :P


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ከ 3000 በላይ፥የአማራ፥ህጻናቶች፥እንደዶሮ፥በቢላ፥በካራ፥እየታረዱ፥እንዳልሠማ፥እንዳላየ፥ዝም፥የሚል፥የጋላ፥ጴንጤ፥መንግስት፥ልሀጫም።

Post by Sam Ebalalehu » 01 Jul 2022, 19:51

ለሆነ ግዜ ከ ER እረፍት መውሰድ አለብኝ ብየ አሰብኩ። ER ፍፁም ገፅታውን እየቀየረ ነው። ድሮም ቢሆን የአርቆ አሳቢዎች አሳብ መለዋወጫ መድረክ አልነበረም። አሉባልታ ወዳጆች ፣ መፈከር አምላኪዎች ፣ የተነገራቸውን የሚደግሙ ገደል ማሚቶች በአብዛኛው የሚያላዝኑበት እንጂ። ያም ሆኖ ግን አንዳንድ ግዜ ብስለት የተላበሰ የአስተሳሰብ ሹኩቻ ይመዘገብ ነበር። በርግጥ በውይይቱ ማግስት የፖለቲካ እምነቱን የቀየረ ካደሪ በውል አላውቅም። ግን በአንዳንድ ነጥቦች ላይ መቻቻል ሲደረግ ተገንዝቤአለሁ። ያ የሩቅ ትዝታ የሆነ እየመሰል መጥቶአል። ለሁሉ ርዕስ በሰከንድ መልስ መስጠት እንችላለን የሚሉ ካድሬዎች የሚፈራጩበት መድረክ ከሆነ ውሎ አድሮአል።
ምን ግን የቁልቁለት ጉዞውን ቀስቅሰው ?
በሌላ አነጋገር በዚህ የ ER አዲስ ገጽታ ማን ተጠቃሚ ይሆናል ?
በነገራችን ላይ የ psycatrist ሆስፒል ታካሚ ጠፍቶብኛል ብሎ ካመለከተ የ ER ደንበኞች ተጠርጣሪውን መኖር ወዳለበት ቦታ እንዲሄድ ትብብር ማድረግ አለባቸው ብየ አስባለሁ።

Post Reply