Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: More 10,000 Medical Doctors Protesting In Addis Ababa !! Finally Amara Woke Up !!

Post by Ethoash » 29 Jun 2022, 14:39

Deer my beloved and highly respectful brother Tog Wajale E.R.

ማነው ይሄን የማይናከስ ወሻ ፈቶ የለቀቀብን

ኤርትራኖች ፫ ሚሊዬን የማይሞሉ ሕዝቦች አማርኛ ቀርቶባቸው ምን የተጎዱት ነገር አለ። ጁቡቲዎች መቶ ሺህ የማይሞሉ ሕዝቦች አማርኛ ቀርቶባቸው ምን የጎደለባቸው ነገር አለ። ስልሳ ሚሊዬንን ኦሮሞ አማርኛ ካልቻልክ ስራ የለህም የምትለው ምን አይነት ጋጠ ወጥ ነህ።
ለምሳሌ ፈደራል መንግስቱ ቢሮ ኦሮሞ ውስጥ ከከፈት እዛ ሊስሩ የሚችሉት ኦሮምኛ መቻል አለባቸው አለቀ ደቀቀ፣ ፋብሪካም ይሁን ማንኛውም ኢንቪስትመት በኦሮምኛ ነው የሚሄደው ስለዚህ አማራው ነው እንጂ ኦሮምኛ መቻል ያለበት ኦሮሞው አይደለም ለምን ብትል ኦሮሞው ጎንደር አይስደድ አማራው ነው እንጂ ኦሮሞ የሚስደደው ስለዚህ ጨው ለራስ ህ ብለህ ጣፍጥ።

ወንድሜ Tog Wajale E.R.

አማሮች ፍኖዎች በኦሮሞ ወጣቶች ላይ በፎር ኬ ማሽን ገን የጥይት ሁሩምታ እንደገደሉዋቸው ከነጭ መኪና አወርደው ስታይ ተናደህ እና በኢትዬዽያዊነት ህ ትንገብግበህ የምታረገውን ትግል በጣም ሳላደንቅ አላልፍም

Post Reply