Page 1 of 1

የኢዜማ ቅቡልነት ገደል የገባው በዋናነት በፓርቲው ቁንጮ ብርሃኑ ነጋ የተሳሳተ አካሄድ ነው

Posted: 28 Jun 2022, 17:50
by eden

Re: የኢዜማ ቅቡልነት ገደል የገባው በዋናነት በፓርቲው ቁንጮ ብርሃኑ ነጋ የተሳሳተ አካሄድ ነው

Posted: 28 Jun 2022, 20:21
by Horus
እኔ ሆረስ ከዚህ ቀደም ነዳልኩት ይህ የኢዜማ ፉክክር ለፖለቲካ ማህይሞች አስገራሚ ሆነ እንጂ ለኢዜማ ዊን ዊን የሆነ ክስተት ነው። የፖለቲካ ፓርቲ አላማ ስልጣም መያዝ ብቻ ሳይሆን ስልጣን ሳይይዝም ያገሪቱን ፖለቲካ ኢንፍሉእንስ ማድረግ ነው።

ባለፈው አስተያየቴ እንዳልኩት ኢዜማ የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓትን በፕሮፌሰር ብርሃኑ አማካይነት መያዙ ለራሱ ለኢዜማ ትልቅ ጥቅም ነው ብያለሁ ። ኢዜማዎች ቢያምኑበት ማለት ነው። ብርሃኑ ነጋ ከዚህ በኋላ ወደ ታች ወርዶ የፓርቲ መሪ ሳይሆን አላማው መሆን ያለበት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ወይም ጠ/ሚ ውይም ም/ጠ/ሚ እንጂ የፓርቲውን አመራር ለሚመጡት ወጣቶች መስጠት ነው።

ይህ ሲሆን ደሞ ኢዜማ አንድ እግሩ መንግስት ወስጥ አንድ እግሩ የተቃዋሚው ጎራ ውስጥ ማኖሩ እጅግ ብልህ ህሳቤ ነው፣ ፖለቲካ ለሚያውቅ ሰው ማለት ነው። በኢዜማ ውስጥ የዜጎች ፖለቲካ ተሽሮ የዘውግ ሰርዓት ይምጣ የሚል ሰው አይደለም የኢዜማ ዉሻ የለም።

ስለዚህ በዚህም በዚያ ኢዜማ አሸናፊ ነው ። ብርሃኑን ለሚጠሉም ሁኔታው ብዙ ደስ የሚያሰኛቸው ነገር አይደለም። ፕሮፌሰር ብርሃኑ የኢትዮጵያ መሪ ነው። የአንድ ፓርቲ አለቃ ብቻ አይደለም። ኢዜማ ኖረም አልኖረ ፕ/ር ብርሃኑ አንድ ብሄራዊ የኢትዮፕያ መሪ ሆኖ ይቀጥላል ። ሁሉም ነገር ካለቀ ብኋላ ይህን ፖስት እንገመግመዋለን!

የሰላ ትችት የሚባለውም በፓርቲ ዶክምንት ላይ የሚያምር ቀስቃሽ የሰይፍ ሜታፎር እንጂ አንድ ፓርቲ አገር መምራት ሲጀምር ሰይፍ ሁሉ ይዶለድማል ምክ ኛቱም መንግስት የአንድ ቡድን የሰላ ሃሳም መፈጸሚያ ክለብ ሳይሆን የብዙ፣ እጅግ የብዙ የተለያዩ እና ተጻራሪ ጥቅሞች፣ መደቦች፣ ሃይሎች ንጥር ሚዛን ወይም ባላንስ ስለሆነ ነው ። የሰላ ትችት ስልጣናና መሪነት ውጭ ላሉ የሃሳብ ታጋዮች ቋንቋ እንጂ አገር የሚመራ ፓርቲ በመርህ ላይ የተመሰረተ የአንድን አገር ሕዝብ ሚዛናዊ አድርጎ የሚያስተዳድር ቃል ነው ኋላ የሚመጣው!

Re: የኢዜማ ቅቡልነት ገደል የገባው በዋናነት በፓርቲው ቁንጮ ብርሃኑ ነጋ የተሳሳተ አካሄድ ነው

Posted: 28 Jun 2022, 21:52
by Right
Crap. Birr begged to be finance minister but the PM declined to give it to him.. He won’t give him the FM portfolio. Birr has been trying the same thing from Melese.

Birr will be sued for Amhara genocide in the US courts if he ever set foot in America.

EZEMA is finished. So is Dr Birr.

Re: የኢዜማ ቅቡልነት ገደል የገባው በዋናነት በፓርቲው ቁንጮ ብርሃኑ ነጋ የተሳሳተ አካሄድ ነው

Posted: 28 Jun 2022, 23:44
by Horus
Right wrote:
28 Jun 2022, 21:52
Crap. Birr begged to be finance minister but the PM declined to give it to him.. He won’t give him the FM portfolio. Birr has been trying the same thing from Melese.

Birr will be sued for Amhara genocide in the US courts if he ever set foot in America.

EZEMA is finished. So is Dr Birr.
አንተ የጌሾ ተራ ሹሼ ልጅ ወያኔ መድሃኒት መውሰድክን አትርሳ :lol: :lol: :lol:

Re: የኢዜማ ቅቡልነት ገደል የገባው በዋናነት በፓርቲው ቁንጮ ብርሃኑ ነጋ የተሳሳተ አካሄድ ነው

Posted: 29 Jun 2022, 08:17
by Right
You hate women. I will never go low as you do and insult your mother. Never.

Currently 40 orphan children that survived the Amhara massacre are sheltered at a mosque.

Over 700 school age young children among the massacred.

Any human being late alone a man like Dr Birr who bragged about having a PHD from an American University would serve this tribal and criminal administration.

Death to the dishonest. Justice to the Amhara citizens massacred by the PP administration.