Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

ያን የአንበሳ ልጅ ዘመነ ካሴን ጀነራሎቹ አልቻልነውም እስካሁን 5ጀነራል ገደለ። እኛስ ምን ዋስትና አለን። በድሮን ሞክር አሉት አሉ ዋሀቢውን። አያያያያያያያ

Post by union » 28 Jun 2022, 12:38

ምን ይሻላል እንግዲህ። ምን አይነት ሀይል መጥቶ ሊጠርጋቸው እንደሚችል እንኳን ማወቅ ተስኗቸዋል። መሸነፍ የማይሰለቸው ዋሀቢ። ልክ እንደ አጋሜዎች እኮ ናቸው። ንፁሀን ዋሀቢ የማይነካካቸው ኢትዮጵያዊ ኦሮሞዎች ደግሞ በአማርኛ "ክላ" እያሉት ነው :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ያን የአንበሳ ልጅ ዘመነ ካሴን ጀነራሎቹ አልቻልነውም እስካሁን 5ጀነራል ገደለ። እኛስ ምን ዋስትና አለን። በድሮን ሞክር አሉት አሉ ዋሀቢውን። አያያያያያያያ

Post by Abere » 28 Jun 2022, 13:11


አንድ ነገር ብቻ እጅግ ይገርመኛል።

ዐብይ አህመድ ለዐማራ ህይወት ደንታ የለውም። እስኪ አሁን አንድ ንጹህ ዘመነ ካሴን እድሜው በአርበኝነት የፈጀ - ለእራሱ አብይ አህመድ ወንበር መምጣት አስተዋፅ ኦ ላደረገ ሰው ያልተመጣጠነ ሃይል ያለ የሌለ ብሄራዊ የጦር እሴት በመጠቀም ልክ እንደ እነ ስብሃት ነጋ፥ አባይ ጸሃይ ወዘተ መጠቀም ምን ይሉታል? ፍርሃት ወይስ ከፍተኛ በአማራ ህይወት ላይ መቀለድ?

በእውነት ይህን ወጣት አርበኛ ይህን ያህል መሳደድ እና መዋጋት ለአገር መከላከያ ክብር ይሰጠዋል? የዚህ ዐርበኛ መሰዋት እንድሁ በቀላል የሚታለፍ ይሆናል? በርካታ ዘመነ ካሴዎች ወልዶ ያድራል።

ግን የሚያሳየው የአማራ ህይወት ለአብይ አህመድ ሌጣ የባንክ ቼክ ነው - የፈለገውን ያህል አማራ ይገደል ብሎ ይጽፍበታል። ግን የሚፅፈው ብድር ነው - ከነ ወለዱ ይከፍላል። እኔ ለተባባሪዎቹ እና መንገድ መሪዎች አዘንኩ - ያሳፍራሉ። በውይይት መፍታት የሚችለውን በጉልበት እሰብራለሁ ብሎ እየተሰበረ ነው።

Post Reply