Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 2020
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

አከራካሪውን ሰበረናል ስትል አልነበረም እንዴ? ያልቅሱ ሶፍት እንሰጣቸዋለን ብልሃል

Post by Tiago » 28 Jun 2022, 01:46

ሽመልስ አብዲሳ ኧረ በአማራ ደም ቀለዳችሁ።
ሽመልስ እንደ ባህርዳሩ ሰኔ 15 convince &confused እያደረክ ነው።አይይይይ
እግዚአብሄር ዋጋችሁን ትከፍላላችሁ።የንፁሀን ደም ይፋረዳችሁ።የጊዜ ጉዳይ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው

አማራ እና ኦሮሞ ተለያይተው አያውቁም ሽመልስ አንተ እና መሰሎችህ ናቸው የምትበጠብጡት ሲጀመር አማራን ሰብረነዋል ያልከው አንተ እራስህ ነህ ሸኔን የፈበረከው እራስህ ነህ ምን አልክ ባለፈው ጊዜ ያልቅሱ ሶፍት እንሰጣቸዋለን ብልሃል በእናንተ ችገር ለምን ንጽሃን ይገደላሉ ምን ታተርፋላችሁ? ኦሮሞ የሌላውን ብሔር የመግደል መብት ፈቅድሓል ለምን እጅሕን ከንጽሃን ላይ አታነሳም? እባክህ ይብቃህ ውሸት ሰለቸን ወያነ እዚህ ውስጥ የለበትም የምትገሉት እራሳችሁ ናችሁ ገዳይ


ዛሬም የእናንተ ማታለያ ኢትዮጵያ ነች ተኩላዎች ያወራህው ሁሉ አንተ አያደረክ ያለ ወደፊትም የምታደርገው ነው ሌባ ሐሰተኛ ከሀጂ ነፍሰ ገዳይ ሰው ልታታልል ትችላለህ ሞኝ በስራህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያዝናል እግዚአብሔር ግን ከሰማይ ሆኖ ይስቅብሀል እኛ ስናለቅስ አንተ ለእኛ ሶፋት ስታቀብል እኛ ደግሞ የእግዚአብሔርን ክንድ እንሰጥሀለን


ይልቅስ እኮዋን ደስ አለህ ሙተው ስላለቁልህ
It's all planned and systematic.Take this week's Wollega massacre alone. On june 14, a year old video of Gambela is released (that is presented as new and that "Fano" is to blame. June 16, Prime Genocider Abiy goes to the Parliament and does his ("residents of Adis Ababa hate Oromo"") hate speech and incitement of violence live on TV, and that is effecttively a "go ahead". June 19, Wollega followed.

Shemelis & Abiy have blood on their hands.