Page 1 of 1

ሰበር ዜና: ዓብይን ወክለው ከትግራይ ጋር የሚደራደሩት ታወቁ

Posted: 27 Jun 2022, 22:09
by Thomas H
Natnael Mekonnen

በፌዴራል መንግሥት በኩል የሰላም ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል:: ከተሰየሙት የቡድኑ አባላት ስም ዝርዝር ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል::
የቡድኑ አባላትም የሚከተሉት ናቸው።
1ኛ. አቶ ደመቀ መኮንን........ሰብሳቢ
2ኛ. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቲዎስ.....አባል
3ኛ. አቶ ተመስገን ጥሩነህ......አባል
4ኛ. አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር....አባል
5ኛ. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን.....አባል
6ኛ. ሌ/ል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ....አባል
7ኛ. ዶ/ር ጌታቸው ጀምበር.........አባል

Re: ሰበር ዜና: ዓብይን ወክለው ከትግራይ መንግሥት ጋር የሚደራደሩት ታወቁ

Posted: 28 Jun 2022, 21:50
by Thomas H

Re: ሰበር ዜና: ዓብይን ወክለው ከትግራይ መንግሥት ጋር የሚደራደሩት ታወቁ

Posted: 28 Jun 2022, 22:39
by euroland
IQ 66

አጎትህ አልቃሻው የባሕላዊው ጀነራል እንዲ ብሎ ነበር።
'''የምንደራደረው ከማን ጋር ነው ? ድርድር ብሎ ነገር የለም! ጦርነቱ አልቛል። ''

Thomas H wrote:
27 Jun 2022, 22:09
Natnael Mekonnen

በፌዴራል መንግሥት በኩል የሰላም ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል:: ከተሰየሙት የቡድኑ አባላት ስም ዝርዝር ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል::
የቡድኑ አባላትም የሚከተሉት ናቸው።
1ኛ. አቶ ደመቀ መኮንን........ሰብሳቢ
2ኛ. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቲዎስ.....አባል
3ኛ. አቶ ተመስገን ጥሩነህ......አባል
4ኛ. አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር....አባል
5ኛ. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን.....አባል
6ኛ. ሌ/ል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ....አባል
7ኛ. ዶ/ር ጌታቸው ጀምበር.........አባል

Re: ሰበር ዜና: ዓብይን ወክለው ከትግራይ መንግሥት ጋር የሚደራደሩት ታወቁ

Posted: 28 Jun 2022, 22:56
by Thomas H
euroland wrote:
28 Jun 2022, 22:39
IQ 66

አጎትህ አልቃሻው የባሕላዊው ጀነራል እንዲ ብሎ ነበር።
'''የምንደራደረው ከማን ጋር ነው ? ድርድር ብሎ ነገር የለም! ጦርነቱ አልቛል። ''

አሁንም እኮ ድርድር የለም፡፡ አሁን የኢትዮጵያ ልኡካን ተብዬው ለልመና ነው ወደ ኬንያ የሚሄደው:: ትግራይን ወክለው ከኢትዮጵያ ልኡካን ጋር የሚነጋገሩት ኬንያ የሚኖሩ ትግራዋይ ቄስ ናቸው::

የዛሬ ትኩስ ዜና
ዓብይ “ግጭቱን በኃይል ለመፍታት የሚያስችል ወታደራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ አቅም የለንም፤ ምዕራብ ትግራይን ካላስረከብን ጁንታ ምንም አይነት ድርድር አይቀበሉም፤ ምዕራብ ትግራይን ካላስረከብናቸው ደግሞ በእርግጠኝነት ወደ ጦርነት ይገባሉ እኛም ያልቅናል ! ስለዚህ ምዕራብ ትግራይን አስረክበን ለድርድር መቀመጥ አለብን፡፡ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጫናም ይኸው ነው፡ ከየትኛውም የድርድር ሂደት በፊት፤ ከበባውን ማንሳት እና ምዕራብ ትግራይን መልቀቅ እንዳለብን አጥብቀው እየወተወቱን ነው" ብሏል በዛሬው ስብሰባ፡፡
ከተሳታፊ ባለስልጣናት በተለይም ከአማራው ተወላጆች ተቃራኒ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች የተነሱ ቢሆንም፤ ዓብይ "የብልጽግናው መንግስት ቀጣይነት በዚህ ድርድር እና መፍትሄ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው" በማለት ፅኑ አቋም በመያዙ፤ ምዕራብ ትግራይን ወደ ነበረበት ለመመለስና ከበባውን ለማንሳት አጠቃላይ መግባባት ላይ መድረሳቸውን ምንጮቻችን ገልጸዋል።

Re: ሰበር ዜና: ዓብይን ወክለው ከትግራይ መንግሥት ጋር የሚደራደሩት ታወቁ

Posted: 28 Jun 2022, 23:08
by euroland
ወዲ ጁንታ
እራስሽን አፅናኚ እንጂ።
ምእራብ ትግራይ ገለመለ የለም፤ ፋኖ በቅልጥሙ ጁንታውን ደምስሶ ነው መሬቱን ነፃ ያወጣው። አብይ የመስጠት ይሁን የመከልከል መብት የለውም። ከአሁን በኋላ ዓጋሜዎች ወደ ሁመራ መሬት የሚወርዱት ለሰሊጥ አጨዳ ተቀጥረው ብቻ ነው።

Thomas H wrote:
28 Jun 2022, 22:56

Posted: 28 Jun 2022, 23:36
by Thomas H
euroland wrote:
28 Jun 2022, 23:08
ወዲ ጁንታ
እራስሽን አፅናኚ እንጂ።
ምእራብ ትግራይ ገለመለ የለም፤ ፋኖ በቅልጥሙ ጁንታውን ደምስሶ ነው መሬቱን ነፃ ያወጣው። አብይ የመስጠት ይሁን የመከልከል መብት የለውም። ከአሁን በኋላ ዓጋሜዎች ወደ ሁመራ መሬት የሚወርዱት ለሰሊጥ አጨዳ ተቀጥረው ብቻ ነው።

ትንሽ ታገስ በሚቀጥሉት ቀናት ሁሉም ይፋ ይሆናል የሁመራ ባለቤትም ይታወቃል:: ከአሁኑ እርምህን አውጣ! አንተ ስለ ሁመራ ታወራለህ እኛ ጎንደር እና ጎጃም ላይ የይገባኛል ጥያቄ አለን::