Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

i love American police ! Godsent

Post by Ethoash » 27 Jun 2022, 17:42




in American they don't joke when it come to law and order look what happened in Syria the break the law and order and they lost their nation

now some idiot calling for revolution and uprising and causing us to lose our nation yes, 1000 people killed but are u ready to lose mama Ethiopia as whole or u ask in civilized way for your dead let it take 100 years ask nicely instead of lose mama Ethiopia learn from sirya they lose their country while dancing and singing but usa did not come to save them even so they encourage them at first just like Ukraine




the american are ready to kill their own citizen to safe the nation.. they don't play around the good think is the American people knows the gun power and when they see the gun they left otherwise it would have been blood bath so my country men and women don't ever listen to the taxi driver from Dc USA telling u to join the revolution why they did not join the revolution in Derg time they run away to USA to become taxi drivers so they don't want you to become doctor and eng. so they want to stop you from branching out and open you wing and become better then them .. so don't ever listen to them and lose your only home mama Ethiopia u have no where to go at least the taxi driver have home to go to but not you

even that fat old man ታማኝ ለማኝ የአሜሪካን ፓስፖርቱን አልቀየረም ለምን ዞሮ መግቢያውን ያውቃልና ታድያ አንተ እነሱን ስምተ ህ አገርህን እንዳታጣ። ቤት ህ ተቀመጥ የምትችለውንም ምከር አብይን አወርደህ ማንን ልትተካ ነው የመጣውም ያው የቀን ጅብ ነው በስላም ቢሆን ይሻላል ዋ ብያለሁ
Last edited by Ethoash on 27 Jun 2022, 18:50, edited 2 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: i love American police ! Godsent

Post by Ethoash » 27 Jun 2022, 18:33

አሜሪካ ፖሊሶች ሞኝ አይደሉም ለአንዳንድ ደደቦች አገራቸውን ሊያጡ፣ ይሄው ሲሞሞቱ ሕግን ለመጠበቅ። አንድ አገር ሕግ ካጣች ዘራፊው ነው የሚነግስው አንድ ዘራፊ የልቡን ማረግ ይችላል አስገድ ዶ መድፈር ማን ሊጠይቀው ነው ይህ ነው የሆነው ሲሪያ ላይ። መጀመሪያ ሴቶቹ ወንዶቹን አትወጣም ወይ አትወጣም ወይ ብለው አደፋፍረው አውጡትና መንግስቱን ገለበጡት ፣ ታድያ እግ ተስበረቸ ከዚያ ወንዱ የራሳቸው የትግል አጋር ሴቶቹን ደፈሩዋቸው ሴቶቹ እኛ ጨዋ ነን ብለው ማልቀስ ጀመሩ ድንቄም ጨዋ።

በትግሬ ላይም የሆነው ይሄው ነው ። ዶክተር አብይ ስራዊቱን ሲስድ ፣ ሕግ ተስበረ ወቷደሩ እና ሴቶቹ ቀሩ ታድያ ወታደሩ ሴቶቹን ደፈሩዋቸው ፣ ወንዱ ሚስቱ ፊቱ ላይ ተደፈረች፣ ይህ ማለት ዛሬ ትግራይ ላይ ነው የተፈፀመው ነገ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ ይፈፀማል የአዲስ አበባ ዩኒፈርስቲ ተማሪዎች አትነሳም ወይ የግፍ አገዛዝ አይበቃህም ወይ ሲሉ ሴቶቹ አባይን ወግነው በጣም መታገል አለባቸው እግ እንዳይጠፋ ፣ እግ ከተፋ ሴቶችና ህፃናቶች ናቸው መጀመሪያ የጦሩ ስለባ የሚሆኑት።

ከአሜሪካ አንድ መቶ ዶላር ይላካል ብጥብጥ እስተጋብር ተብሎ ይህንን ማጋለጥ ነው ፣ ስላም ከፈለግን

Post Reply