አንድ ጎድኛዬ ከሙሽሪት ጋራ ፍቅር ይዞታል
ችግሩ እሱዋ አማርኛ አትችልም ፣ እሱም ጉራግኛ አይችልም
ግን አሜሪካ ሊያስመጣት ይፈልጋል ። ታድያ ምን ቋንቋ ብትለምድ ይሻላል። አሜሪካንኛ ፣ ወይስ አማርኛ ይህንን መላ በሉኝ
የቤት ቋንቋቸውስ ምን ይሁን
ልጅ ሲወልዱ በምን ቋንቋ ልጁ አፉን ይፍታ
እነዚህ የመሳስሉ ችግሮች አሉና መላ በሉት መቼም ከናንተ የምደበቀው የለምና ሽማግሌው ፈልጉለት የሙሽሪትን እጅ ለትዳር ለመጠየቅ።
ለዚህ ለተባበራቹሁኝ ሁሉ ለስርግ እጠራቹዋለሁ
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24