Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

የኦፌኮ በማር የተለወሰ እሬት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ተቆርቋሪነት ፖለቲካ ...

Post by Y3n3g3s3w » 27 Jun 2022, 12:14

የኦፌኮ በማር የተለወሰ እሬት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ተቆርቋሪነት ፖለቲካ
እና በግልፅ በመሃል ሀገር የወያኔ ተወካዮ ተገኘ?

ባለፈው በቀለ ገርባ 'በመኒኬኛ' i mean በሜኒሶታ ተገኝተው " ....እኛ ኦሮሞዎች ነን ትግራይ ላይ በብልፅግና ግፍ ሲሰራበት አይሆንም ብለን ተቃውመን የትግራይ ህዝብ አለኝታነታችንን ያሳየነው "እያለ ሲበጠረቅ /ሲያሽቃብጥ ባግራሞት አየንም ሰማንም ይሄውላቹ ዛሬ ደሞ ወዲ እንበለው ወይስ ኦቦ ጃዋር(ጃካሽ-አይ ስም! )የኦሮሞን ወጣት አገርቤት ያስገድላል በውጭ ደሞ ገንዘቡን እየላጠ እሮሞን ሲገሉ ለከረሙ የወያኔ ጀነራሎች ሙገሳና ጥብቅና ቆሟል::

".........በትግራይ ብንወሰድ የትግራይ ጀነራሎች የተንጣለለ ቪላቸውን ትተው ጫካ የገቡት የጠመንጃ ሱስ ስላለባቸው አደለም" ---ጃ-ካሽ -አራት ነጥብ- ሂድ እንግዲ......ይህ በጥሩ አማርኛ ሲተረጎም የወያኔ ጀነራሎ ጫካ የገቡት ልክ እንደሸኔ :ተበድለው፣ነፃነት ተነፍገው፣ፍትህ ተርበው ነው ብለን እናጠቃልለት?

እዚጋ ደሞ የኦፌኮ 360 ፖለቲካ ሲጠቃለል- በአብዛኛው የሚለውን በግሌ እስማማበታለሁ

Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኦፌኮ በማር የተለወሰ እሬት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ተቆርቋሪነት ፖለቲካ ...

Post by Right » 27 Jun 2022, 12:29

By the way is Jawar Mohamed has a real job? I know Bekele was a teacher but quit because he was not satisfied with the pay.

All these so called politicians like Aragawi Berhe, Berhanu Nega, Jawar Mohammedetcthey have never worked a real job in their adult life.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦፌኮ በማር የተለወሰ እሬት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ተቆርቋሪነት ፖለቲካ ...

Post by Selam/ » 27 Jun 2022, 12:56

What sugar coating? These bunch of piece of sh!t don’t even attempt to sugar-coat their hatred. It wasn’t long time ago when moron bekele was advocating for divorcing Amhara spouses & quitting all business relationship with them. He was basically reading from the same playbook as KIFFU Alula Solomon’s. All these weasels were disgusted to use the word Ethiopia until recently. Now it has become their daily slogan, not to lure the mass but to redefine the value of the word. In a way, these Oromo politicians are like a Xerox machine or a sheep, having no original vision of their own. Please don’t get me started.

Y3n3g3s3w wrote:
27 Jun 2022, 12:14
የኦፌኮ በማር የተለወሰ እሬት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ተቆርቋሪነት ፖለቲካ
እና በግልፅ በመሃል ሀገር የወያኔ ተወካዮ ተገኘ?

ባለፈው በቀለ ገርባ 'በመኒኬኛ' i mean በሜኒሶታ ተገኝተው " ....እኛ ኦሮሞዎች ነን ትግራይ ላይ በብልፅግና ግፍ ሲሰራበት አይሆንም ብለን ተቃውመን የትግራይ ህዝብ አለኝታነታችንን ያሳየነው "እያለ ሲበጠረቅ /ሲያሽቃብጥ ባግራሞት አየንም ሰማንም ይሄውላቹ ዛሬ ደሞ ወዲ እንበለው ወይስ ኦቦ ጃዋር(ጃካሽ-አይ ስም! )የኦሮሞን ወጣት አገርቤት ያስገድላል በውጭ ደሞ ገንዘቡን እየላጠ እሮሞን ሲገሉ ለከረሙ የወያኔ ጀነራሎች ሙገሳና ጥብቅና ቆሟል::

".........በትግራይ ብንወሰድ የትግራይ ጀነራሎች የተንጣለለ ቪላቸውን ትተው ጫካ የገቡት የጠመንጃ ሱስ ስላለባቸው አደለም" ---ጃ-ካሽ -አራት ነጥብ- ሂድ እንግዲ......ይህ በጥሩ አማርኛ ሲተረጎም የወያኔ ጀነራሎ ጫካ የገቡት ልክ እንደሸኔ :ተበድለው፣ነፃነት ተነፍገው፣ፍትህ ተርበው ነው ብለን እናጠቃልለት?

እዚጋ ደሞ የኦፌኮ 360 ፖለቲካ ሲጠቃለል- በአብዛኛው የሚለውን በግሌ እስማማበታለሁ

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የኦፌኮ በማር የተለወሰ እሬት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ተቆርቋሪነት ፖለቲካ ...

Post by Sam Ebalalehu » 27 Jun 2022, 14:12

ኦፊኮ በነፃ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወዳደር የ OLF ክንፍ መሆኑን ከተረዳሁ ሰንብቻለሁ።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የኦፌኮ በማር የተለወሰ እሬት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ተቆርቋሪነት ፖለቲካ ...

Post by Y3n3g3s3w » 27 Jun 2022, 21:55

ቀዳዳ ውሸታም ዶ/ር ብርሀኑ ላይ አፍክን ለመክፈት ነው እንጅ ጀዋርማ ያንተው ብጤ ነው:: ዶ/ሩማ የዩኒቨርሲቲ አሰተማሪ ነው ወይስ ማሰተማር ሰራ አደለም ላንተ ግን መስረቅ ነው ለካ ስራ ማለት :lol: :lol: :lol:

Right wrote:
27 Jun 2022, 12:29

Post Reply