Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የአሁኑ የአማራ ትውልድ ክፉኛ የስሁት ትውስታ (False Memories) ሰለባ ይመስለኛል። ባለፉት 27 ዓመታት አማራ ሲገደል ነበር ብለው የነገሩትን ልሂቃን አምኗቸዋል። Tamru Huliso

Post by sarcasm » 27 Jun 2022, 09:27

ኤልዛቤት ሎፍተስ የተባለች አሜሪካዊት የስነልቦና ባለሙያ ስለ ስሁት ትውስታ ( False Memories) በምታጠናበት ወቅት ከአንድ እስረኛ ደብዳቤ ይደርሳታል። እስረኛው አባቱን ገድሎ የተፈረደበት ወንጀለኛ ነበር። ነገሩ እንዲህ ነው። ይህ ሰው የአልኮል ሱሰኛ ነበር። ይህን ሱሱን ያከሙት ባለሙያዎች የአልኮል ሱሱ መነሻ በልጅነት ጊዜው የደረሰበት የወሲብ ጥቃት እንደሆነ ይነግሩታል።ያሳምኑታል። በጭንቅላቱም ስሁት ትውስታ ይፈጠራል። ቤተሰቡን በተለይም አባቱን ተወቃሽ ያደርጋል። በእድሜ የገፉ አባቱን የመክንከባከብ ግዴታም የነበረበት ይህ ግለሰብ፤ አንድ ምሽት በሥራም በኑሮም ድክም ብሎት ገብቶ አባቱን አንዴ መታጠቢያ ቤት አንዴ መኝታ ቤት ሲል ያመሻል። ድንገት ሃኪሞቹ የነገሩት የልጅነት ጥቃቱ ትዝ ይለዋል። አባቱን ክፉኛ ይጠላል። ወደ ሽማግሌ አባቱ ሰለት ይዞ በመሄድም ፤ ሃምሳ ጊዜ ያህል በስለት ጨቅጭቆ ይገድላቸዋል። ኋላ እስር ተፈርዶበት ዘብጥያ ከወረደ ወዲያ አቅል ገዝቶ ሲያስበው በልጅነቱ የደረሰበት ምንም ዓይነት ጥቃት አልነበረም። ውሸት ነበር ሁሉም። ሃኪሞቹ ግን አሳምነውት ለዛሬ ወነጀሉ አብቅተውታል…ስሁት ትውስታ (False memories)

አሁን ላይ ያለው የአማራ ትውልድ ክፉኛ የዚህ ስሁት ትውስታ ሰለባ ይመስለኛል። ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት አማራ ሲገደል ነበር ብለው የነገሩትን ልሂቃን አምኗቸዋል። በዚህም የህወሃትን ያህል ጠላት የለኝም የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሶ ባለፉት ሁለት ዓመታት ከፍተኛ ወንጀል ውስጥ ተነከረ።

አማራ 27 ዓመታት የሚባለውን ያህል ተጠቂ ነበር ወይ? እርግጥ ነው በደኖ ላይ ተገድሏል። ጉራፈርዳ ላይ ተገድሏል ተፈናቅሏል። በተረፈ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተለየ ነገር 27 ዐመታት ደርሶበታል ወይ የሚለው ክስ አስቸጋሪ ነው።

ያም ሆኖ የአሁኑ ወደር አጣ እንጂ አማራና ሌሎች ከምኒሊክ ጦር ጋር ወደ ደቡብ የተጓዙ ወገኖች ኢትዮጵያ ውስጥ የመንግስት ለውጥ በመጣ ቁጥር ዋጋ ከፍለዋል። ጣልያን ንጉሱን አባሮ አገሪቱን በተቆጣጠረበት ወቅት፤ምስራቅ ኢትዮጵያ ላይ አማራ እንደበግ እየተጎተተ ይታረድ ነበር። የአንዳርጋቸው ጽጌን “እኛም እንናገር ትውልድ አይደናገር” ካነበብን የአባቱ እናት ሃረርጌ ላይ የአምስት ዓመት ልጃቸው ከቀሚሳቸው ስር ተጎትታ እንደታረደች ይነግረናል። ደርግ ወደስልጣን እንደወጣም ባሌና ወለጋ ውስጥ የአማራ ግድያ ተጀምሮ ነበር። ይህንንም የሚነግረን ነፍሱን ይማረውና አሰፋ ጨቦ ነው። ደበላ ዲንሳ ሄዶ እንዳስቆመው ይነግረናል። አማራው የደረሰብትን ጥፋት ሁሉ ሰብስቦ ሃያ ሰባት ዓመት ውስጥ መጠቅጠቁ ዛሬ ላይ ለሚደርስበት ሞትና መከራ አስተዋጽዖ አድርጓል ባይ ነኝ።

ለአማራው የመጀመሪያው እርምጃ መሆን ያለበት ከ27 ዓመቱ ጋር መታረቅ ነው። ማጋነንና ተጠቂነትን በነዚያ ዓመታት ውስጥ መወሸቅ ዛሬ ላይ ብዙ እያስከፈለው ስለሆነ። ከስሁት ትውስታ (False Memories) ለመላቀቅ መድፈር ያስፈልገዋል።

https://www.facebook.com/Huliso

ethioscience
Member
Posts: 3808
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: የአሁኑ የአማራ ትውልድ ክፉኛ የስሁት ትውስታ (False Memories) ሰለባ ይመስለኛል። ባለፉት 27 ዓመታት አማራ ሲገደል ነበር ብለው የነገሩትን ልሂቃን አምኗቸዋል። Tamru Hu

Post by ethioscience » 27 Jun 2022, 14:25

ደደብ አጋሜ/(Tamru Hulso) የአማራ ህዝብ ከእንደአንተ አይነቱ እብድ አጋሜ ምክርም ጉርብትናም አያስፈልግም፥፥ መጀመሪያ አጋሜዎች ከእብደታችሁ ታከሙና ለአካባቢው ሰላም ስጡት:: ለማኝ አጋሜ :idea: የአማራ ህዝብ ምናችሁንም መስማትም ማየትም አይፈልግም :idea: :idea: :mrgreen: ይሄንን ስታጨስ መጮህ ካላቆምክ እንደዚህ አብደህ መታያህ ቅርብ ነው::

https://www.facebook.com/eyassu.yalew/p ... 155065499/
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአሁኑ የአማራ ትውልድ ክፉኛ የስሁት ትውስታ (False Memories) ሰለባ ይመስለኛል። ባለፉት 27 ዓመታት አማራ ሲገደል ነበር ብለው የነገሩትን ልሂቃን አምኗቸዋል። Tamru Hu

Post by sarcasm » 06 Dec 2022, 17:41

sarcasm wrote:
27 Jun 2022, 09:27
ኤልዛቤት ሎፍተስ የተባለች አሜሪካዊት የስነልቦና ባለሙያ ስለ ስሁት ትውስታ ( False Memories) በምታጠናበት ወቅት ከአንድ እስረኛ ደብዳቤ ይደርሳታል። እስረኛው አባቱን ገድሎ የተፈረደበት ወንጀለኛ ነበር። ነገሩ እንዲህ ነው። ይህ ሰው የአልኮል ሱሰኛ ነበር። ይህን ሱሱን ያከሙት ባለሙያዎች የአልኮል ሱሱ መነሻ በልጅነት ጊዜው የደረሰበት የወሲብ ጥቃት እንደሆነ ይነግሩታል።ያሳምኑታል። በጭንቅላቱም ስሁት ትውስታ ይፈጠራል። ቤተሰቡን በተለይም አባቱን ተወቃሽ ያደርጋል። በእድሜ የገፉ አባቱን የመክንከባከብ ግዴታም የነበረበት ይህ ግለሰብ፤ አንድ ምሽት በሥራም በኑሮም ድክም ብሎት ገብቶ አባቱን አንዴ መታጠቢያ ቤት አንዴ መኝታ ቤት ሲል ያመሻል። ድንገት ሃኪሞቹ የነገሩት የልጅነት ጥቃቱ ትዝ ይለዋል። አባቱን ክፉኛ ይጠላል። ወደ ሽማግሌ አባቱ ሰለት ይዞ በመሄድም ፤ ሃምሳ ጊዜ ያህል በስለት ጨቅጭቆ ይገድላቸዋል። ኋላ እስር ተፈርዶበት ዘብጥያ ከወረደ ወዲያ አቅል ገዝቶ ሲያስበው በልጅነቱ የደረሰበት ምንም ዓይነት ጥቃት አልነበረም። ውሸት ነበር ሁሉም። ሃኪሞቹ ግን አሳምነውት ለዛሬ ወነጀሉ አብቅተውታል…ስሁት ትውስታ (False memories)

አሁን ላይ ያለው የአማራ ትውልድ ክፉኛ የዚህ ስሁት ትውስታ ሰለባ ይመስለኛል። ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት አማራ ሲገደል ነበር ብለው የነገሩትን ልሂቃን አምኗቸዋል። በዚህም የህወሃትን ያህል ጠላት የለኝም የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሶ ባለፉት ሁለት ዓመታት ከፍተኛ ወንጀል ውስጥ ተነከረ።

አማራ 27 ዓመታት የሚባለውን ያህል ተጠቂ ነበር ወይ? እርግጥ ነው በደኖ ላይ ተገድሏል። ጉራፈርዳ ላይ ተገድሏል ተፈናቅሏል። በተረፈ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተለየ ነገር 27 ዐመታት ደርሶበታል ወይ የሚለው ክስ አስቸጋሪ ነው።

ያም ሆኖ የአሁኑ ወደር አጣ እንጂ አማራና ሌሎች ከምኒሊክ ጦር ጋር ወደ ደቡብ የተጓዙ ወገኖች ኢትዮጵያ ውስጥ የመንግስት ለውጥ በመጣ ቁጥር ዋጋ ከፍለዋል። ጣልያን ንጉሱን አባሮ አገሪቱን በተቆጣጠረበት ወቅት፤ምስራቅ ኢትዮጵያ ላይ አማራ እንደበግ እየተጎተተ ይታረድ ነበር። የአንዳርጋቸው ጽጌን “እኛም እንናገር ትውልድ አይደናገር” ካነበብን የአባቱ እናት ሃረርጌ ላይ የአምስት ዓመት ልጃቸው ከቀሚሳቸው ስር ተጎትታ እንደታረደች ይነግረናል። ደርግ ወደስልጣን እንደወጣም ባሌና ወለጋ ውስጥ የአማራ ግድያ ተጀምሮ ነበር። ይህንንም የሚነግረን ነፍሱን ይማረውና አሰፋ ጨቦ ነው። ደበላ ዲንሳ ሄዶ እንዳስቆመው ይነግረናል። አማራው የደረሰብትን ጥፋት ሁሉ ሰብስቦ ሃያ ሰባት ዓመት ውስጥ መጠቅጠቁ ዛሬ ላይ ለሚደርስበት ሞትና መከራ አስተዋጽዖ አድርጓል ባይ ነኝ።

ለአማራው የመጀመሪያው እርምጃ መሆን ያለበት ከ27 ዓመቱ ጋር መታረቅ ነው። ማጋነንና ተጠቂነትን በነዚያ ዓመታት ውስጥ መወሸቅ ዛሬ ላይ ብዙ እያስከፈለው ስለሆነ። ከስሁት ትውስታ (False Memories) ለመላቀቅ መድፈር ያስፈልገዋል።

https://www.facebook.com/Huliso
:!:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የአሁኑ የአማራ ትውልድ ክፉኛ የስሁት ትውስታ (False Memories) ሰለባ ይመስለኛል። ባለፉት 27 ዓመታት አማራ ሲገደል ነበር ብለው የነገሩትን ልሂቃን አምኗቸዋል። Tamru Hu

Post by Za-Ilmaknun » 06 Dec 2022, 17:51

Now Tigre people are trying to tell us that our own very existence has never been or it never is. The genocide, the ethnic cleansing and the persecutions of Amhara people that is still undergoing is manufactured in the figment of the Amhara collective imagination. It is very clear that you people are living in a parallel universe but none has thought you could take it to this level. :mrgreen: :lol: Keep going bud

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአሁኑ የአማራ ትውልድ ክፉኛ የስሁት ትውስታ (False Memories) ሰለባ ይመስለኛል። ባለፉት 27 ዓመታት አማራ ሲገደል ነበር ብለው የነገሩትን ልሂቃን አምኗቸዋል። Tamru Hu

Post by Wedi » 06 Dec 2022, 18:26

What is your answer for this? Do not tell me this is Just propoganda

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአሁኑ የአማራ ትውልድ ክፉኛ የስሁት ትውስታ (False Memories) ሰለባ ይመስለኛል። ባለፉት 27 ዓመታት አማራ ሲገደል ነበር ብለው የነገሩትን ልሂቃን አምኗቸዋል። Tamru Hu

Post by Wedi » 06 Dec 2022, 18:33

Za-Ilmaknun wrote:
06 Dec 2022, 17:51
Now Tigre people are trying to tell us that our own very existence has never been or it never is. The genocide, the ethnic cleansing and the persecutions of Amhara people that is still undergoing is manufactured in the figment of the Amhara collective imagination. It is very clear that you people are living in a parallel universe but none has thought you could take it to this level. :mrgreen: :lol: Keep going bud

Well said. Agames are heartless people.

What is his answer for this?

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአሁኑ የአማራ ትውልድ ክፉኛ የስሁት ትውስታ (False Memories) ሰለባ ይመስለኛል። ባለፉት 27 ዓመታት አማራ ሲገደል ነበር ብለው የነገሩትን ልሂቃን አምኗቸዋል። Tamru Hu

Post by sarcasm » 06 Dec 2022, 19:21

Wedi wrote:
06 Dec 2022, 18:33
Za-Ilmaknun wrote:
06 Dec 2022, 17:51
Now Tigre people are trying to tell us that our own very existence has never been or it never is. The genocide, the ethnic cleansing and the persecutions of Amhara people that is still undergoing is manufactured in the figment of the Amhara collective imagination. It is very clear that you people are living in a parallel universe but none has thought you could take it to this level. :mrgreen: :lol: Keep going bud

Well said. Agames are heartless people.

What is his answer for this?

What the parliamentarian (at 7:30) alleged is that the statistics of Amhara in Amhara Region and Addis Ababa is cooked / ተዛብቷል. He was not saying there was killings of Amhara in Addis Ababa!!

The other accusation is that the population of Amhara in Amhara Region and Addis Ababa is not growing as fast as the other populations. The video gave reasons of family planning, illnesses and higher child mortality as reasons intentionally perused by the government so that Amhara Region gets less budget and representation in parliament. There was no allegations of ግድያዎች as stated by Tamru Huliso.

Post Reply