Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 1860
- Joined: 31 May 2013, 21:30
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Re: Rural Ghanaians are taking advantage of Eritrea's school bus system, which is gaining traction.
በሕህወቴ እንደዛሬ ስቄ አላወቅም ፣ ደግሞ በሌላ በኩል ልቤን ነካው ልጆቹ አህያ አህያ እየሽተቱ ትምህርት ቤት ደርስው ምኑን ነው የሚማሩት ሁሉም ሲያፈዝባቸው፣ ለዚህ ነው እንገንጠል ያሉት ። በአህያ ልጆቻቸውን ሊያደርሱ ከሆነ ሳይገነጠሉም ይህንን ኑሮ ማን ይከለክላቸው ነበር።