Page 1 of 1

ዘጓራ፣ የጉራጌ ድድቅ ባህል

Posted: 26 Jun 2022, 17:26
by Horus
እዚህ የምታዩት የምሁርና አክሊል ጉራጌ ቁፋሮ ቪዲዮ ነው ። የያዙት ባለሁለት ሹል ማረሻ መደደቂያ ዎለት (ወለት) ይባላል። ዋናው የእንሰት ተጋን (ተክል) መቆፈሪያ መሳሪያ ነው። ቁፋሮ ድድቅ ይባላል። የድድቅ ደቦ ጅጊ ይባላል። በጅጊ ድድቅ ወቅት የደቦው አባላት እየቆፈሩ የሚዘፍኑት ዘፈን 'ወኔቦ' ይባላል። ወኔቦ ማለት ወኔያማ፣ ብርቱ ማለት ነው


Re: ዘጓራ፣ የጉራጌ ድድቅ ባህል

Posted: 26 Jun 2022, 17:57
by Horus
በየቦታው የጉራጌዎች ፍቅርና አንድነት እየጠነከረ ነው ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!!