Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ክልል በቃ! መሬት ላራሹ! ክብር ለዜጋ! የዘውግ አጋዛዝ ይውደም!

Post by Horus » 26 Jun 2022, 12:10

የኢትዮጵያ መከራ ከዘውድ አገዛዝ ወደ ዘውግ አገዛዝ !! የዜጋ አገዛዝ ለኢትዮጵያ !!!

Right
Member
Posts: 2725
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ክልል በቃ! መሬት ላራሹ! ክብር ለዜጋ! የዘውግ አጋዛዝ ይውደም!

Post by Right » 26 Jun 2022, 12:21

Maybe - maybe- a light at the end of the tunnel.

What is ethnic alliance without the support of the people.

Those who called Abiye Ahmed a man who can be trusted to transition the nation to democracy, and those who called him the Kemal Ataturk of Ethiopia have been embarrassed.

Never too late. Those who are serving this genocidal regime must resign now to have any credibility for a future political life. There is no excuse for serving a blood thirsty regime.

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ክልል በቃ! መሬት ላራሹ! ክብር ለዜጋ! የዘውግ አጋዛዝ ይውደም!

Post by Abere » 26 Jun 2022, 16:03

ኦነግ እና ትግሬ ወያኔ አምርረው የአማራ እና የጎራጌን ህዝብ ለምን ይጠላሉ? ምክንያቱ ግልጽ ነው። የሰላም፤ የመረጋጋት፤ እና የአገር ብልጽግና ሞዴል ህዝብ ስለሆኑ። እንደዚህ ያለ ህዝብ ለጎጠኞች አይመችም - የተበለጡም ይመስላቸዋል። ለድህነታቸው እና ለስንፍናቸው መንስኤ ምክንያት ይመስላቸዋል። አማራን በተመለከተ ያው በዐዋጅ የተቀመጠ ስለሆነ ብዙም ማስረዳት አያስፈልግም። በሴራ እየታሸ ስላለው የጉራጌ ህዝብ በዐደባባይ ብዙ አልተባለለትም እንጅ የዘር ማጥፋት ሰለባው ጉራጌን ይጨምራል። የጉራጌ መፈናቀል መርካቶ አልጀመረም - በክፍለ ሀገር ነው የጀመረው። እንደ ጅማ፤ ነቀምቴ፤ መቱ፤ወዘተ። ኦሮሙማ ኦሮሞዎች ወያኔ ክልላችሁ ነው ሲላቸው ከገጠር ዘለው የገቡት የጉራጌ ሆቴል፤ ዳቦ ቤት፤ ድርጅት ነው። የእኛ ነው በማለት ከሰው ሆቴል ገብተው ተዘርፍጠው እጣ ይጣጣሉ ነበር። ይህ ፈጠራ አይደለም እውነት ነው። በጅማ በመቱ ተከስቷል። ለአብነት ማንሳቴ ነው።

በመሰረቱ የጉራጌ ህዝብ ቁጥር ከትግራይ ህዝብ ቁጥር ይበልጣል። ሸዋን ሲያፈርሱ እያፈረሱ የነበረው 1ኛ) ጉራጌን 2ኛ0 አማራን ነበር። ግን ትግሬዎች በህዝብ ቁጥር መልካም መልክዐ ምድር ላይ በሚኖር በጉራጌ እንድ በለጡ አልፈለጉም። የጉራጌ ህዝብ አንድ ወጥ ነው - የትግራይ ህዝብ ኢሮብ፥ኩናማ፤ አገው፥አማራ ተደበላልቆ ነው። ትግሬ ከጉራጌ ያንሳል። በአጋጣሚ በወያኔዎች መጀመሪይ ህዝብ ቆጠራ የሱማሌ እና የአፋር ህዝብ ቁጥር በዝቶ በመገኘቱ በዘመኑ የነበረው የትግሬ የስነ-ህዝብ ስታትስቲክስ ሃላፊ የሱማሌ እና የአፋር ህዝብ ቁጥር ተሰርዞ እንደገና በውሸት እንድቆጠር ተደረገ። ምክንያቱ ግልጽ ነበር - የትግራይ ህዝብ ብዛት ከኢትዮጵያ ህዝብ ቢበዛ ከ8ኛ ደረጃ በታች ስለነበር ነው። እና የጉራጌ ህዝብ በወረቀት ላይ የማጥፈቱ ስራ አልበቃ ብሎ ከመልክዐ ምድር ላይ እንድጠፋ እየተሰራ ነው። ከመልክዐምድር እንድጠፋ የሚፈልጉት ኦሮሙማዎች ናቸው - መዋጥ መሰልቀጥ ይፈልጋሉ። እኔ ግን ይገርመኛል ዶ/ር ፍቃዱ የሚባሉ የጉራጌ ተወላጅ የነበሩት በመለስ ዘመን ባለስልጣን ነበሩ ለምን በዚህ ጉዳይ እንዳልተከራከሩ ይገርመኛል። የአንትሮፓሎጅ ምሁር ይመስሉኛል ካልተሳሳትኩ። ምናልባት እርሳቸው አሁን ላለው የክልል ጥብቆ ስፌት ላይ የታሪክ ስህተት ሰርተው ይሆን? ካሱ ኢላላ ሌላው ገነት ዘውደ ነው። ሁለቱ በጉራጌ እና አማራ ላይ መጫዎች የሆኑ ስለሆነ ከዚህ ግቡ የሚባሉ አይደሉም።

Horus wrote:
26 Jun 2022, 12:10
የኢትዮጵያ መከራ ከዘውድ አገዛዝ ወደ ዘውግ አገዛዝ !! የዜጋ አገዛዝ ለኢትዮጵያ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክልል በቃ! መሬት ላራሹ! ክብር ለዜጋ! የዘውግ አጋዛዝ ይውደም!

Post by Horus » 26 Jun 2022, 16:56

አበረ፣
ጉራጌ ለምን እንዲህ ሊጠቃ ቻል? ለምን በጎሳ ብሄረተኝነት ሳይደራጅ ቀረ የሚለው ጥያቄ እጅግ ረጅምና በመሰረቱ መልሱ ቀላል የሆነ ጥያቄ ነው ። ጉራጌ እጅግ በራሱና በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ሕዝብ ስለሆነ ዛሬም ቢሆን በዘር መደራጀት የሚያሳፍረው ሕዝብ ነው ። ኢትዮጵያን ከመክዳት ጋር ስለሚያያዝነው! ዛሬ ቴዲ አፍሮ ያወጣውን ዘፈን ስማው፣ መልክቱ ያው ነው ።

ጉራጌ ከአማራ ነገስታት ጋራ በጠብም በወዳጅነትም በመሃል ሸዋነቱ ለኢትዮጵያ ግምባታ ብዙ የለፋ ሕዝብ ነው። የ ኢ ሕ አ ፓ ጦር በትግሬዎች ተወግቶ ከትግሬ ሲያባርሩት አማራ ተብዬ እነታምራትና ጌታቸው ጀቤሳ አማራን በጎሳ አደረጅተው የትግሬ ተለጣፊ ሲያደርጉት የጉራጌ ታጋዮች እምቢ ብለው ወደ ሱዳንና ምዕራብ ተበተኑ ።

ከአስራ ምናምን አመታት በኋላ አሜሪካኖች መለስን አዲስ አበባ ለማስገባት የሽፋን ኢ ሕ አ ዴ ግ የሚባል ፌክ ግምባር ሲፈጥሩ መለስ ባለም ያሉ የጉራጌ ታጋዮችና ምሁራንን ትህነግ ሚዘውረው ግምባር እንደንገባ እራሱ መለስ አለም እየዞረ ቢጠይቀን ወግድ ነው ያለው ። ያኔ ነው ዶ/ር ካሱ ኢላላን ከእንግሊዝ የመለመለው ። በኋላ ከየመንገዱ የተለቀሙትን ካድሬዎች ተዋቸው ።

መልሰ አዲስ አበባ ሲገባ የጉራጌ መሪ የሚባሉት ግዙፍ አባቶች ኢትዮጵያዊነት የሚባል ድርጅት አቆሙ እንጂ መለስን በዘባባ አልተቀበሉትም ። እንዲያም ቡዪ በሚባለው የሶዶ ከተማ ጉራጌዎች ብዙ ሰንጋ አርደው ነበር ለፕሮፌሰር አስራት የገንዘብ መዋጮ የተደረገላቸው ።

ባጭሩ ጉራጌ የጎሳ ፖለቲካ ጠላት ነው። ይህን የሚያውቀው መልስ እነ ሬድዋን ሁሴን የመሳሰሉ አድር ባዮች ለዘመናት በምስራቅ ጉራጌነት ማንነት የኖረውን ስልጤ ከጉራጌ ገንጥለው ተራ በተራ እኛን ማዳከም ጀመሩ ። የመለስ መመሪያ በፖለቲካ የሚፎካከረን አማራ ነው፣ በኢኮኖሚ የሚፎካከረን ጉራጌ ነው የሚል ነበር። በሁለቱ ሕዝብ ላይ የተደረገው ደባ መሰረቱ ያ ነው ።

የዛሬዎቹ ተረኞች አላማ የተለየ ነው ። ሸዋን ሙሉ በሙል ለመዋጥ ለሚያልመው የኦሮሞ ባለዘመን ጉራጌ መሃል ሸዋ ያለ መሰናክል (ኢንኮንቪኒየንስ) አድረገው ያዩታል ፣ ለዚህ ነው አንዴ ያለ ባህሉ ገዳ ጋራ ሊያያይዙት የዳዳቸዋል። ሌላው ቀርቶ ኦነግና ወያኔ የኦሮሞ ካርታ ሲሰሩ ሰሜን ጉራጌን (ሶዶ) የነሱ ካርታ ስር ሊጠቀልሉ ሲሉ ህዝባዊ ሬፈረንደም አድርገው ነው ራሳችንን ከኦነግ ወረራ የተከላከልነው ።

ዛሬም ያላቸው ፍርሃት ያ ነው ። ጉራጌ ክልል ከሆነ በመሃል ኢትዮጵያ የሚፈጥረውን ተጽዕኖ ያውቁታል። ግን የጉራጌ ወይ ክልል፣ ወይ ክፍለ ሃገር፣ ወይ ጠ/ግዛት ከመሆን ማንም የሚያስቆመው ሂደት አይደለም ።

አበሻ ሲተርት ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል ይላል! በመላ ኢትዮጵያ እና አለም ላይ የተበተነው ጉራጌ የተሰባሰበ ቀን ጉራጌ ከማንም ክልል የማያንስ የስልጣኔ ማዕከል ይገነባል ። የቀን ጉዳይ ነው! ግዜ ለኩልክሙ!

Right
Member
Posts: 2725
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ክልል በቃ! መሬት ላራሹ! ክብር ለዜጋ! የዘውግ አጋዛዝ ይውደም!

Post by Right » 26 Jun 2022, 18:06

The message to everyone who listens is clear stand up against the killil / ethnic policy of this regime. It is non negotiable.
What is sad about this is - they are serving this blood thirsty, incompetent and tribalist regime and they are asking for their tribe to be a Killil to take advantage of their servitude (bribe) to the regime. But then when the tide turns they shift their alliance reluctantly. You can’t have it both ways.

The Oromo officials included Shimelese Abdisa made it clear that half of the area the Guraghies claim are Oromo lands. So what is the point of the Guraghies being so loyal to Abiye and PP. PP has an extensive plan for the Guraghies as Oromuma. That much is clear. Small tribes such as Guraghie, Welayeta, Gamo etc will not stand on the Oromuma way. They will be swallowed. It has been the plan since the1500.

Never too late. Draw a line and join the rest of Ethiopia to get rid off the current regime. We demand the duo pro Ethiopian minsters- Belete Mola and Berhanu Nega the Education Minster resign.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክልል በቃ! መሬት ላራሹ! ክብር ለዜጋ! የዘውግ አጋዛዝ ይውደም!

Post by Horus » 26 Jun 2022, 18:23

Right wrote:
26 Jun 2022, 18:06
The message to everyone who listens is clear stand up against the killil / ethnic policy of this regime. It is non negotiable.
What is sad about this is - they are serving this blood thirsty, incompetent and tribalist regime and they are asking for their tribe to be a Killil to take advantage of their servitude (bribe) to the regime. But then when the tide turns they shift their alliance reluctantly. You can’t have it both ways.

The Oromo officials included Shimelese Abdisa made it clear that half of the area the Guraghies claim are Oromo lands. So what is the point of the Guraghies being so loyal to Abiye and PP. PP has an extensive plan for the Guraghies as Oromuma. That much is clear. Small tribes such as Guraghie, Welayeta, Gamo etc will not stand on the Oromuma way. They will be swallowed. It has been the plan since the1500.

Never too late. Draw a line and join the rest of Ethiopia to get rid off the current regime. We demand the duo pro Ethiopian minsters- Belete Mola and Berhanu Nega the Education Minster resign.
አንተ ወያኔ የሹሽ ልጅ በሆረስ ፖስት ላይ መለጠፍ አቁም አልኩኮ :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 2725
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ክልል በቃ! መሬት ላራሹ! ክብር ለዜጋ! የዘውግ አጋዛዝ ይውደም!

Post by Right » 26 Jun 2022, 18:38

If you don’t like your post to be scrutinized then leave the forum.
You cannot throw your garbage here and get away with it. May be you can do it at the Oromuma and Guraghies alliance forum.

I am not going to take the bait and insult your mother.

Yes, Oromuma said there is no such thing called Guraghie land. Yet you want the rest of Ethiopia fight Oromuma while you are serving the Oromuma.

Labelling me a woyannie will not protect you from your dirty actions. Take back the Kemal Ataturk characterization of Abiye Ahmed. Dr. Birr must resign.

Post Reply