Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

"የአዲስ አበባ ህዝብ ከፍተኛ የኦሮሙማ ጥላቻ አለው" - ጃል ዐብይ አህመድ። አዎን! ኦሮሙማ ማለት ሞት ስለሆነ - ለአዲስ አበባ ምኑም ስላልሆነ።

Post by Abere » 26 Jun 2022, 10:48

"የአዲስ አበባ ህዝብ ከፍተኛ የኦሮሙማ ጥላቻ አለው" - ጃል ዐብይ አህመድ። አዎን! ኦሮሙማ ማለት ሞት ስለሆነ - ለአዲስ አበባ ምኑም ስላልሆነ። የአዲስ አበባ ህዝብ ጃል ዐብይ አህመድ ከ 4አመት በፊት ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ!በሚልበት ጊዜ - ጉራጌው፥ ወላይታው፤ከምባታው፤ አማራው፤ ጋሞው፤ ጋምቤላው፤ ትግሬው፤ አርጎባው፤ አፋር፤ሱማሌ፤ጌዶዎ፤ ሲዳማ፤ ኩናማ፤ አርጎባው፤ኦሮሞ፤ ጃንጀሮው፤ ወዘተ ደረቱን ለጥይት ሰጥቶ ህይወቱን አትርፎታል። አሁን መልኩን ቀይሮ ኦሮሙማ ከንቲባ ፥ በኦሮሙማ ወታደር፥ በኦሮሙማ ፓሊሲ ሲያፍነው ኦሮሙማ ጠል እያለ በህዝብ ቴሊቭዥን ህገ-ወጥ እና ከአዲስ አበባ ህዝብ ጋር የማይሄድ ጸረ-ህዝብ ፕሮፓጋንዳ ይነፋል። ለአዲስ አበባ ህዝብ ኦሮሙማ ምኑ ነው? እንደ ወለጋ አማራዎች በኦፊሴል እስኪታረድ ድረስ መጠበቅ አለበት? ኦሮሙማ ጸረ-ኢትዮጵያ እና ጸረ-ህዝብ ነው። ጃል ዐብይ አህመድ ጸረ-አገር እና ጸረ-ህዝብ መሆኑ በህዝብ ቴሌቭዥን ያወጀበት ነው።