Page 1 of 1

Breaking Breaking Breaking ... South Sudan invaded Ethiopia

Posted: 26 Jun 2022, 09:24
by Thomas H
ወይ ዓብይ ! ሱዳን 80 ኪ.ሜ.ገብታ የፈለገችውን መሬት ወሰደች:: አሁን ደግሞ ሚጢጢዋ ደቡብ ሱዳን 20 ኪ.ሜ.ገብታ መሬት ወሰደች :: እንደዚህ ነው የከፍታ ዘመን !

Re: Breaking Breaking Breaking ... South Sudan invaded Ethiopia

Posted: 26 Jun 2022, 09:45
by Thomas H
እኔ አሁን ከቤተሰቦቼ ጋር ኢትዮጵያን በቀላሉ መውረር እንችላለን የሚል ግምት አለኝ:: 100 ኪ.ግ ወርቅ እንኳን ብንወስድ በትንሹ እስከ 8 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር እናገኝበታለን::

Re: Breaking Breaking Breaking ... South Sudan invaded Ethiopia

Posted: 27 Jun 2022, 15:22
by Ethoash
እኔ በአንድ በኩል በጣም ነው ደስ ያለኝ፣ ለምን ብትል በአንድ ወቅት እነዚሁ መርዘኞች አማሮች የአላሙዲን ወርቅ ማውጫ የአካባቢውን ሕዝብ ቆማጣ አረገው በመርዝ ብለው ወርቁን ማውጫ አዘግተውትበት ነበር፣ ታድያ ይህ ወርቅ ማውጫ ለኢትዬዽያ በየአመቱ የሚያመጣውን ቢሊዬን ዶላር አስቀርተበታል ሕዝቡም ምንም አላገኘም፣ ከነበሽታው ያው ምንም ሳያገኝ ቀርቶዋል። ሳያናት ምንም አካባቢውን የማይጎዳና ከመርኩሪ ጋራ ሲወዳደር በጣም ጉዳት አልባ ነው ማለት ይቻላል ግን ምንም የማያውቁ የታክሲ ሹፌሮች ሳናይት መርኩሪ መስሎዋቸው ወርቁን አቆሙት አለሙዲን እጎዳለሁ ብለው ። አላሞዲ እንደሆነ ኢትዬዽያ ውስጥ ያለውን ትርፉን እዛው ኢትዬዽያ ውስጥ ነው ኢንቪስት የሚያረገው ግን አማሮች አላሙዲም ምንም አማራ ቢሆንም ለምን ትግሬዎችን ረዳህ ብለው ሴራ አርገውበት ተዘጋ ። ታድያ አሁን ደቡብ ሱዳኖች ወርቃችንን ሲዘርፉ ለምን ዝም አሉ ለማንኛውም ይህንን ቪድዬ ስለአለሙዲ ወርቅ ማውጫ ተመልከቱ




አሁን ደግሞ ወደ ደቡብ ሱዳን ስመጣ ፣ በጣም የሚገርም ነው እኛ ለነፃነት አብቅተናቸው መሬታችንን ስጥተናቸው እንዲህ ተመልስው ሲወጉንና ሲዘርፉን ማየት ብቻ ምንኛ አፍሪካኖች መሆናችንን ያሳያል ። በሌላ በኩል ምን ያህል ይህንን የወርቅ ማውጣት ይቀጥሉበታል ዝም ብሎ ወርቅ ማወጣት የለም ኤሌትሪክ ከፈለገ ወይ የደንጋይ ከስል ከፈለገ እንዴት ነው ይህንን የሚያገኙት ፣ድሮም ለሀገሩ ሕዝብ አይሆንም ስለዚህ ደቡቦቹ ቢውስዱት ወይ አብይ ቢውስደው ምን ችግር አለው የቀበሌው ስዎች እካልተጠቀሙ ምን አገባቸው እና ነው ነገር የሚፈልጉት