Page 1 of 1

አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 25 Jun 2022, 22:24
by Horus
እጅግ በሚወደውና በሚኮራበት አየር ሃይል ምርቃት ላይ ረጅም ንግግር ቢያደር በምን ደስታው! ግና አሁን ባለው ቀውስ ላይ ምን ለማለት ይችል ነበር?

ደሞስ
ዐቢይ አህመድ ጠ/ሚ ኦሮሞ
የጦር ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኦሮሞ
የአየር ሃይል አዛዥ ይልማ መርዳሳ ኦሮሞ
ሺመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ንጉስ ኦሮሞ

በተርታ ተቀምጠው ተረኛነትን እንዴት ሊያስተባብል ይችል ነበር?

ነገሩ ሁሉ ትራጀዲና ኮሜዲ ድራማ ነው!

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 00:18
by kibramlak
- ሳንሱር አድራጊው የህዝብ እንደራሲዎች አፈጉባኤ ታደሰ ጫፎ ኦሮሞ
- የኢትዮጽያን የሰለጠኑ የባህል ትውፊቶችን በሰው በላው በገዳ ባህል ለመቀየር እየተንቀሳቀሰ ያለው እና የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ አይወክለኝም ያለው የባህልና ስፖርት ሚኒስተሩ #$& ቀጀላ ኦሮሞ/ኦነግ

Horus wrote:
25 Jun 2022, 22:24
እጅግ በሚወደውና በሚኮራበት አየር ሃይል ምርቃት ላይ ረጅም ንግግር ቢያደር በምን ደስታው! ግና አሁን ባለው ቀውስ ላይ ምን ለማለት ይችል ነበር?

ደሞስ
ዐቢይ አህመድ ጠ/ሚ ኦሮሞ
የጦር ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኦሮሞ
የአየር ሃይል አዛዥ ይልማ መርዳሳ ኦሮሞ
ሺመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ንጉስ ኦሮሞ

በተርታ ተቀምጠው ተረኛነትን እንዴት ሊያስተባብል ይችል ነበር?

ነገሩ ሁሉ ትራጀዲና ኮሜዲ ድራማ ነው!

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 01:02
by Horus
kibramlak wrote:
26 Jun 2022, 00:18
- ሳንሱር አድራጊው የህዝብ እንደራሲዎች አፈጉባኤ ታደሰ ጫፎ ኦሮሞ
- የኢትዮጽያን የሰለጠኑ የባህል ትውፊቶችን በሰው በላው በገዳ ባህል ለመቀየር እየተንቀሳቀሰ ያለው እና የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ አይወክለኝም ያለው የባህልና ስፖርት ሚኒስተሩ #$& ቀጀላ ኦሮሞ/ኦነግ

Horus wrote:
25 Jun 2022, 22:24
እጅግ በሚወደውና በሚኮራበት አየር ሃይል ምርቃት ላይ ረጅም ንግግር ቢያደር በምን ደስታው! ግና አሁን ባለው ቀውስ ላይ ምን ለማለት ይችል ነበር?

ደሞስ
ዐቢይ አህመድ ጠ/ሚ ኦሮሞ
የጦር ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኦሮሞ
የአየር ሃይል አዛዥ ይልማ መርዳሳ ኦሮሞ
ሺመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ንጉስ ኦሮሞ

በተርታ ተቀምጠው ተረኛነትን እንዴት ሊያስተባብል ይችል ነበር?

ነገሩ ሁሉ ትራጀዲና ኮሜዲ ድራማ ነው!

ታደሰ ጫፎ በስሙ የደቡብ ሰው ይመስላል ።

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 01:41
by Tiago
Tagesse Chafo is an Ethiopian politician and current Speaker of the House of Peoples Representatives. He was elected as speaker on 18 October 2018 succeeding Muferiat Kamil who became the Minister of Peace. He was re-elected as the Speaker of the House of Peoples' Representatives on 4 October 2021.
Born: 1970 (age 52 years), Southern Nations, Nationalities, and People's Region, Ethiopia.

Wikipedia

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 02:34
by Horus
Tiago wrote:
26 Jun 2022, 01:41
Tagesse Chafo is an Ethiopian politician and current Speaker of the House of Peoples Representatives. He was elected as speaker on 18 October 2018 succeeding Muferiat Kamil who became the Minister of Peace. He was re-elected as the Speaker of the House of Peoples' Representatives on 4 October 2021.
Born: 1970 (age 52 years), Southern Nations, Nationalities, and People's Region, Ethiopia.

Wikipedia
ታደሰ ጫፎ ጋሞ ነው ።

Hon. Ato Tagese Chafo

Constituency:ARBA MINCH
Political Party:Prosperity
Telephone: +251111241013
Mobile: +251
Email: [email protected]
Profile Pages: Hon. Ato Tagese Chafo - Profile

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 14:03
by DefendTheTruth
Horus wrote:
25 Jun 2022, 22:24
እጅግ በሚወደውና በሚኮራበት አየር ሃይል ምርቃት ላይ ረጅም ንግግር ቢያደር በምን ደስታው! ግና አሁን ባለው ቀውስ ላይ ምን ለማለት ይችል ነበር?

ደሞስ
ዐቢይ አህመድ ጠ/ሚ ኦሮሞ
የጦር ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኦሮሞ
የአየር ሃይል አዛዥ ይልማ መርዳሳ ኦሮሞ
ሺመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ንጉስ ኦሮሞ

በተርታ ተቀምጠው ተረኛነትን እንዴት ሊያስተባብል ይችል ነበር?

ነገሩ ሁሉ ትራጀዲና ኮሜዲ ድራማ ነው!

You took the down spiral, you will never rise again from the abyss.

I was listening to an interview the former high ranking member of the derg government, Ato Fasika Sidalel, who named four (4) top military officers of his government (the 4 top ranks) and he indicated that they were all Oromo, by birth, but lived as Ethiopians. They got the position by merit, he added.

The generals you mentioned here are head of the the military and its sections, but you can't prove by an stretch of imagination that they were not there by means of merit.

They stayed back and decided to fight on and through that they also reached the ranks they have today, while you were spending your precious time as a refugee somewhere else. now you can burn inside out with envy.

Obbo Shimales Abdisa is there because all other regional leaders are also there, including your own Guraghe buddy. I have never had any bad feeling because of the latter's presence, but you are sick from Oromophobia. Burn inside out! They are here to stay, simply because they are hard working citizens and deserved to be there.

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 14:22
by Right
Shimelese Abdisa deserves to be the governor of Oromia by appointment?

You are out of your mind. I wouldn’t want him to be my shop keeper. The guy is an absolute idiot. Listen to what he says when ever he opens his mouth. Now he has another experience to add to his resume: Engineer in chief of a massacre.

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 14:37
by DefendTheTruth
Right wrote:
26 Jun 2022, 14:22
Shimelese Abdisa deserves to be the governor of Oromia by appointment?

You are out of your mind. I wouldn’t want him to be my shop keeper. The guy is an absolute idiot. Listen to what he says when ever he opens his mouth. Now he has another experience to add to his resume: Engineer in chief of a massacre.
Oromia is a self-governing state, like all the other states in the country, and like all the other states in the country he won an election conducted by relatively free and fair polls, the first in its kind in the nations history, and elected to the office by the sovereign parliament of the state.

IS the idiot here understands the difference between appointment and election? Obviously not!

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 15:12
by Horus
DTT
የትግሬ 6ኛ ክፍል ወዳቂዎችና የኦነግ ተገንጣዮች የዛሬ 30 አመት ሳያቦኩ፣ ሳይጠፈጥፉ የጋገሩት ቂጣ (የቴዲ ናዕት) እንደ አምቧይ ካብ እየፈረሰ ነው ። እነዚያ የክልል ፕሬዚዳንት ተብቴ በፊት የትግሬ አሁን የኦሮም ዘውግ አሽከሮችን እርሳቸው! እርስቱን እርሳው! ጉራጌ ሌላውን ተው ክልል የለውም፣ መንገድ የለውም ውሃ የለውም! ካሱ ኢላላ የሚባል የመልስ አሽከርን አስታወስከው? በጉራጌዎች ዘንድ ስሙ እንኳን አይታወቅም። እነዚህ ቆሻሻውን የጎሳ ፖለቲካ ተብዬ ዝተት ጋር ተግማምተው በቅርብ ይረሳሉ! ካሱና ሌሎች የመለሽ አሽከሮች ናቸው ለትግሬ አድረው ጉራጌ ከመርካቶ ሲባረር የወያኔ ዉሃ ሲሸከሙ የነበሩት! ዛሬም ያው ነው። ኦሮሞች ሲዳማውንን፣ ኩሎውን ኮንታውን ሌላው ክልል እየቆረጡ ሲያድሉ ጉራጌን በታትነው ከኢትዮጵያ ለማጥፋት በሚሴረው ሴራ ዉሃ ተሸካሚዎችን ነው ላንተ ተረኛ መንግስት ስላደሩ የምትጠቃቅሳቸው! ደግሜ ልንገርህ የትግሬ ወያኔ በጉራጌ ላይ የፈጸመው ግፍ አሁን አይደገምም። ከዚህ በኋላ ጉራጌን ክለስተር ምንትሴ ብለህ ህልውናውን ልታጠፋ፣ ሌላ ጋፋት፣ ሌላ ዛይ፣ ሌላ ሌቃ ልታደርገው አትችልም!

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 15:27
by Abere
ሆረስ፤

7ኛው ንጉስ ለምን መንገድ ይመታዋል? ከዚያው ባለበት ሁኖ በቃሉ ብቻ ተመርቃችኋል ቢል ይበቃዋል። ደግሞ ነብይ ነው - ነብይ በመንፈስ የትም ቦታ ከች ይላል።

ሌላው የአየር ሃይል ተመራቂዎቹ ሙሉ በሙሉ ኦሮሙማ ቄሮዎች ናችው። ስለዚህ ገና ለስልጠና ሲመለመሉ በ7ኛው ኦሮሙማ ንጉስ ቡራኬ ተቀብለዋል። እኔ ግን ከማን ጋር ነው ጦርነት የሚገጥሙት ነው? ከወያኔ ጋራ ሰላም ነው፤ ከሱዳን ጋር ምንም ችግር የለም። ስለ ኦሮሙማ እንጅ ስለ ኢትዮጵያ ምን ይመለከታቸዋል።

አንተ የዘረዘርካቸው ምክንያቶች በቂ ገላጭ ናቸው። የሞኝ ገመና መቸ ይደበቃል። የዐደባባይ ምስጢር ነው - ሁሉ ኬኛ ነው። ግን በኋላ ለሚደርስባቸው ውርደት እርሱንም ኬኛ ብለው መሸከም ከቻሉ መልካም ነው። ከባድ ሂሳብ መክፈላቸው አይቀርም። እንኳንስ አጭበርብሮ ከልብ ተሰርቶም አይቻል። በኋል እፈሱኝ በእንቅብ እንደሚሉ ኦሮሙማዎች ሙሉ እምነቴ ነው።

Horus wrote:
25 Jun 2022, 22:24
እጅግ በሚወደውና በሚኮራበት አየር ሃይል ምርቃት ላይ ረጅም ንግግር ቢያደር በምን ደስታው! ግና አሁን ባለው ቀውስ ላይ ምን ለማለት ይችል ነበር?

ደሞስ
ዐቢይ አህመድ ጠ/ሚ ኦሮሞ
የጦር ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኦሮሞ
የአየር ሃይል አዛዥ ይልማ መርዳሳ ኦሮሞ
ሺመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ንጉስ ኦሮሞ

በተርታ ተቀምጠው ተረኛነትን እንዴት ሊያስተባብል ይችል ነበር?

ነገሩ ሁሉ ትራጀዲና ኮሜዲ ድራማ ነው!

Re: አቢይ አህመድ ከአየር ሃይል ምርቃት ለምን ጠፋ?

Posted: 26 Jun 2022, 18:25
by Right
Shimelese Abdisa, the butcher of Oromia was favoured by Abiye against Lema Megerssa.
You have no a clue about democracy. You are a tribalist and group right advocate so is PP. Again, democracy is based on individual right not this Oromuma [deleted].