Page 1 of 1

የብልጽግና ፓርቲ ኤትኖክራሲና የከሸፈው የዲያስፖራ ኢንቨትመንት ሆይሆይታ!! መጀመሪያ ዲያስፖራ የኢትዮጵያ ዜጋ ይሁን !!!

Posted: 25 Jun 2022, 22:08
by Horus
ኢትዮጵያ በክልል ተከፋፍላ የጎሳ የቢሮ ከበርቴና ሌባ የጎሳ ንዑስ ከበርቴ እንዳሻው ሚገድልበትና ሚዘርፍበት አገር ውስጥ ዲያስፖራ ዲሞክራሲያዊ ህይወቱን ትቶ ወደ ኤትኖክራሲ መከራ ለመሳብ መሞከር በሎጂክ መቀለድ ነው!